Telegram Web
Forwarded from Muhammed
ለማታውቋቸው ጀላሉዲን አሩሚን(ሩሚ) ላስተዋውቃቹህ በተለይ ቀልብ ሳቢ ንግግሮቹ እና መፅሀፎቹ በቁርዐን ተፍሲራቸው እንዲሁም በተሰውፍም በአለም ይታወቃሉ :: አውሮፓውያን ሳይቀሩ ይጠቀሙባቸዋል እኛ ሙስሊሞቹ አናቃቸውም :: google lay በደንብ አሉላቹህ
Forwarded from Muba
ኡወይሱል ቀረኒይ የተባሉ ታላቅ መካሪ እንዲህ አሉ፦
አንድ ሰው ጠላቱን ለመገናኝት  ታጥቆ መንገድ ቢወጣ አሉ

የያዘው ጓዝ ቢከብደውና ጋሻውን ቢጥለው አሁንም ከተወሰነ መንገድ በሗላ ሰይፋን ቢወረውረው አሁንም በጣም ቢደክመውና የያዘውን ምግብና መጠጥ በመንገድ ቢተወው
ከዚያ  የደከመ- የተራበ- የተጠማ - ሆኖ ያለምንም መሳሪያ ከጠላቱ ጋር ቢገናኝ ይህ ሰው ጠላቱን ማሸነፍ ይችላልን ?!!!

ልክ እንደዚህ
- አሏህን ማስታወስ ከብዶት የተወ
- የሶላት ሱናወች ከብደውት የተዘናጋ 
- ግዴታ ሶላት በወቅቱ መፈፀም አቅቶት ያዘገያቸው
አንድ አንድ እያለ የእስልምና ህግጋት በሙሉ አለመተግበር  የቀለለው

ከዚያም ለወዳጆቹ የኑሮውን አስከፊነት በብሶታ እየገለፀ ሸይጧን ልቤን ተቆጣጠረው የሚል ይህ ሰው
በጣም ሚስኪን(አሳዛኝ ነው)😭 ጠላቱ ልቡን ሳያጠቁርበት በፊት ልቡን ያጠቆረ ሰው ነው ይሉናል።

አሏህ ከሚጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን🤲🤲🤲

ኑን ኢስላሚክ ሚዲያን ከተቀላቀሉ ከዚህም በላይ ብዙ ውድ ነገሮችን ያገኙበታልና በመቀላቀል አድ በማድረግ ያግዙን
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Nun_Islamic_Media
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ምንም ያክል በሰው ብትከበብ አንድ ቀን ፍፁም ብቸኝነት ይሰማሃል።
ዉስጥህ ያለው ብቸኛው አምላክ አሏህ እና ሰውን በልጦ የተላከው መልእክተኛው ከሆኑ ግና ያኔ ይለያል  ይለያል ስልህ በምክንያት ነው።

ብቸኝነት ብቻዉን ይሆናል እንጂ ፍፁም ላትፈራ ላትትሰጋ  አሏህ ብቻ በል  አሏህ የትም ብትሆን በእውቀቱ አካቦሃልና ፍፁም ብቸኝነት አይኖርም ።

መልዕክተኛውን ተከተል እንጂ የአሏህ ዉዴታ ተረጋግጦልሃል ።
የአሏህን መልዕከተኛ መውደድ ማለት መከተል ፣ማውሳት፣ ማስታወስ ነው ።

ሁሌም ቢሆን ዉዴታ ካለ ተወዳጁን ማውሳት የግድ ይሏል እና ዛሬ ጁሙዓ ነው እንወቅበት ዱንያን እንደሁ ከባድ ነው ከማለት ፈቀቅ አላልንም
አሏህ ያበርታን 🤲

ሁሌም ስንክሳሯ ችግሯ መከራ ስቃይ ሃዘን ድብርት እና እንግልቷ ኢ-አላቂ ነው ።

እኔ ኧረ ተው እወቅ ‼️
💚 አሏሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም 💚

🦋አስታውስ 🦋

|| ቀልብህ ያንን የሰውን አይነታ የወደደች ያፈቀረች እንደሁ የነብዩን ሶሃቦች ያስደሳችን ነገር ልንገርህ ተስፋ ያረጉባት ናትና ።
ጀነት ዉስጥ ሁሉም ከሚወደው ከሚያፈቅረው ጋር መሆኑን 🦋

ስላፈቀሯቸው ነው ግና

👉 አንተነትህ እንደኔው ገንዘብን ዱንያን  ያፈቀረ እንደሁ .......... እንጃ እኔ አላውቅም።
❣️ ቀልብህን ፈትሽ ኪስህን ሳይሆን
اللَّهُمَّ صلّ على مُحمّد عبدك ونبيّك ورسولك النبيّ الأميّ ... ٨٠ مرة
*ዱንያን
የጀመራት እንጂ… የጨረሳት የለም!

አማካኝ የዱንያ ላይ ቆይታችን ከ 60 እስከ 70 አመት ነው!
እለተ ትንሳኤ (ቂያማ ቀን) ደግሞ ቆይታው 50ሺ አመት ነው!
ለየትኛው ይበልጥ መስራት እንዳለብህ አስብ።

#ከዙመር_ኢስላሚክ_ሚደያ የተወሰደ
https://www.tgoop.com/zumer_media
በቻግኒ ከተማ የአህለሱና ወል-ጀመአ የወጣቱን አንድነት ለማጠናከርና ወጣቱ ወደ ኢልም እንዲመጣ ለማድረግ በሚል ሀሳብ የወጣት ማህበር ተደራጅቷል

ከአደረጃጀቱ አላማ መካከል
➝ ወጣቱ በኢልም እንዲታነፅ መስራት
➝ በአካባቢው (በዙሪው) ያሉ ሀሪማወች እና የደረሶችን አሰፈላጊ ነገራቶች የቻለውን ማሟላት

እነዚህን እና ሌሎችንም ዲኑን ከፍ ሊያደርጉ በሚቹሉ ነገራቶች ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ
እነዚህና ሌሎች ኢስላማዊ ሀሳቦችን አንግቦ የተቋቋመ ማህበር ነው

ማህበሩ
➝ የዳእዋ ፕሮግራም
➝ ወርሀዊ የዲን ምክክር
➝ ወርሀዊ መዋጮ ሌሎችም የመገናኛ ፕሮግራሞች አሉት

በተለያዩ ሀገራት የምትገኙ የቻግኒ ወንድሞቻችን በያላቹህበት ሁላችሁም ማህበራችሁን በቻላችሁት ከጎኑ እንድትቆሙ ስንል በአሏህ ስም እናስታውሳችዃለን

ሁሉም ሙስሊም በሰውነቱ በገንዘቡ ባለው ሁሉ የአህለሱና ወል ጀመአ እውቀት (ዲነል ኢስላም) እንዲጠናከር የራሱን አስተዋፆ ማድረግ ግዴታው ነው

የንያችንን በዚህ ገቢ እናድርግ
1000665057333 ሙራድ ሀሚድ, ኡስማን አንዳርጌ, ሙሳ ጋሻው

#Share
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረመኔያዊ የሆነው የግድያ ወንጀል በውሀ'ብያ' እጅ ዳግም ተፈፀመ

በቻግኒ ከተማ  ቀበሌ 03 ሽሮ ሜዳ ተብሎ በሚታወቀው ሰፈር  በሚገኘው የአህሉሱና ሱፍያ መስጂድ ሙአዚን የነበሩትን ሸህ ሀሰን ሙሀመድ  በአሸባሪው ውሀብያ ቡድን  ተገደሉ
#ገዳዩ ሀሰን አወል የሚባል ሲሆን  አዲሱ መጅሊስ  የመስጂድ ኮሚቴ አድርጎ የመረጠው ግለሰብ ነው።

ገዳይ ሀሰን አወል  ሙአዚኑን በተደጋጋሚ ስራቸውን እንዲለቁ በቃላት ያሳወቃቸው እና ካልሆነም ሌላ ችግር ሊፈጠር እንደሚችል ለአንድ አመት ያክል ሲነግራቸው ቆይቷል።
ደመወዛቸውንም አሳግዶባቸዋል ሆኖም ግን ለአሏህ ብለው ስራቸውን ሳያቋርጡ ቆይተዋል።
በዚህ ፅናታቸው የተበሳጨው ውሐbያ  ማክሰኞ ማታ ሰወች ሰግደው ከወጡ በኋላ 1:30 ገደማ በመስጂድ ግቢ ውስጥ ብቻቸውን ከልጃቸው ጋ ቁጭ ካሉበት አናተቸውን  መቷቸው በሀይል ደብድቧቸው እራሳቸውን ስተው  ለ3 ቀን ከቆዩ በኋላ ጁሙአ አሱር ላይ ወደ አኼራ ተሻግረዋል። በዛሬው እለትም የቀብራቸው ስነ ስርአት ተፈፅሟል።

ውሐbያወች የሚዘምሩለት  አንድነት ይህን ይመስላል። ገዳይ ናቸው ስንል ያለ ምክንያት አይደለም።  አሁንም ውሐbያ  አንድነት ይፈልጋል ብላችሁ ለምታስቡ ጨዋዎች በጊዜ ንቁ!!!


ሼርርርርር
Forwarded from Muhammed Fekiru
" አሏህ የአንድን ባርያን ምላስ ሰይዱና ሙሐመድ ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ካረጠበው  ወንጀሉ የተራራን ያክል ቢሆን እንኳን  ይምርለታል .. ወንጀሉ ሲማር ደግሞ ልቡ ላይ ያለው ጨለማ ተወግዶ ብርሀን ይፈነጥቅበታል "

📗 ሰዪዲ ኢብኑል ጀውዚ'ይ
===================

ጁሙዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው። የምርጦች ሁሉ ምርጥ በሆኑት ሰይዳችን ﷺ ላይ ሰለዋት በማብዛት ምርጥ የአላህ ባሪያዎች ባህሪ ነው።
ሒጃብ የሙስሊም ሴት ውበትም ለኢትዮጵያዊት ሴት መብትም ነው
ሒጃብን መከልከል እንደ ኢስላምም የሚኮነን እንደ ህግም መብትን መጋፋት ስለሆነ የዜግነት መብታቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመጠየቅ የትግራይ ሙስሊሞች ሰልፍ ወጥተዋል:: ኢስላማዊ አዳባችሁ አንድነታችሁ እጅግ ያኮራል በርቱ::
የሚመለከታችሁም አካላትም ተገቢውን ትኩረት ሰጥታችሁ የማስተካከያ እርምጃ እንድትወስዱ እንጠይቃል::
ሙስሊማህ ተማሪ
ሒጃቧንም ትለብሳለች
ትምህርቷንም ትማራች
ከ Dr.Sheikh AbuBekr Sulaiman ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን የተወሰደ

https://www.tgoop.com/zumer_mereja
2025/02/06 18:54:43
Back to Top
HTML Embed Code: