Telegram Web
የቴክኒክና ሙያ የመግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም ወደ ቲክኒክና ሙያ መግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል።

ሚኒስቴሩ የመግቢያ ነጥቡን ይፋ ያደረገው ረቡዕ ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም ላምበረት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።

መግለጫውን የሰጡት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ 5 የመቁረጫ ነጥብ ወንድ ከ218፣ ሴት 199 በላይ፣ የታዳጊ ክልል (የአርብቶ አደር አካባቢዎች) ወንድ ከ192፣ ሴት 187 በላይ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ አካል ጉዳተኞች 147ና ከዚያ በላይ (ሁሉንም ክልሎች ታሳቢ ያደረገ ነው)  ብለዋል።

ደረጃ 3 እና 4 ወንድ ከ173፣ ሴት 163 በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ ከ157፣ ሴት 156 በላይ፣ አካል ጉዳተኞች 130ና ከዚያ በላይ ነው ተብሏል።

ተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ 1 እና 2 ወንድ 172፣ ሴት 162ና ከዚያ በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 156፣ ሴት 155ና ከዚያ በላይ ነው።

ማኅበራዊ ሳይንስ ደረጃ 5 ወንድ 179፣ ሴት 170ና ከዚያ በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 166፣ ሴት 162፣ አካል ጉዳተኞች 147ና ከዚያ በላይ ነው።

ደረጃ 3 እና 4 በማኅበራዊ ሳንይንስ ወንድ 149፣ ሴት 147፣ ታዳጊ ክልል ወንድ 138፣ ሴት 137ና ከዚያ በላይ፣ አካል ጉዳተኞች 130ና ከዚያ በላይ ሆኗል።

ደረጃ 1 እና 2 በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 148፣ 146፣ ታዳጊ ክልል ወንድ 137፣ ሴት 136፣ አካል ጉዳተኞች 129ና ከዚያ በላይ መሆኑን አስረድተዋል።

ሚኒስትሯ አክለውም፣ "በ2016 ዓ.ም 844 ሺሕ 384 የሚሆኑ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደዋል። ከእነዚህ ውስጥ በእኛ ምልከታ 632 ሺሕ 587 የሚሆኑት ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ይመጣሉ የሚል ግምት አለን" ነው ያሉት።

የሰው ሃይል ለመቀበል የተሻለ ዝግጁነት አላቸው ያልናቸውኝ የመንግሥትና የግል የቴኪኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማትን ፈትሸናል ያሉት ሚኒስትሯ፣ እስካሁን ባለው ከ28 ሺህ በላይ የሚሆኑ አሰልጣኞች፣ ወደ 1ሺሕ 400 ገደማ የተሻለ ብቃት ያላቸው ማሰልጠኛ ኮሌጆች አሉ ብለዋል።

መረጃው በአ/አቲክቫህ ኢትዮጵያ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።

#TikvahEthiopia
#ትግራይ

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በትግራይ ክልል በተሰጠው የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና በቀጥታ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚያስገባ የመግብያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የተመደቡበትም ዩኒቨርስቲ በ፦
1.Website: https://result.ethernet.edu.et
2.TelegramBot: @moestudentbot ላይ መመልከት ይችላሉ ተብሏል።

በትግራይ ክልል በኮቪድ ወረርሽኝ እንዲሁም በአስከፊው ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት ፈተናቸውን መውሰድ ያልቻሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዚህ ዓመት መፈተናቸው ይታወሳል።

እንደ ክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ፤ ፈተናው ላይ ከተቀመጡት ከ9000 በላይ ተማሪዎች 73.09 በመቶ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች እና 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል።

በአጠቃላይ በክልሉ 66.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አግኝተዋል።
#እንድታውቁት

🆕 የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦

በድረ-ገፅ፦
https://result.ethernet.edu.et

በቴሌግራም ቦት፦
https://www.tgoop.com/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል።
🔰 ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ በስራም ሆነ በተለያዮ ምክንያቶች Passport ማውጣትም ሆነ ማሳደስ ላልቻላቹ በሙሉ አናግሩኝ በአጭር ደቂቃ ቀጠሮ እናሲዛለን !

1. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ...
👉 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
👉 የልደት ካርድ
👉 ስልክ ቁጥር

2. ለማሳደስ
👉 ጉርድ ፎቶግራፍ
👉 ፓስፖርት ኮፒ
👉 ስልክ ቁጥር

3. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
👉 የቀበሌ መታወቂያ
👉 ጉርድ ፎቶግራፍ
👉 የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
👉 ስልክ ቁጥር

4. ከ18 ዓመት በታች
👉 የወላጅ መታወቂያ
👉 የልጅ የልደት ካርድ
👉 ስልክ ቁጥር

5. እድሜ ለማስተካከል
👉 የልደት ካርድ
👉 ጉርድ ፎቶግራፍ
👉 ፓስፖርት ኮፒ
👉 ስልክ ቁጥር

6. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል
👉 ጉርድ ፎቶግራፍ
👉 ፓስፖርት ኮፒ
👉 የፍርድ ቤት ወረቀት
👉 ስልክ ቁጥር

⛔️ አስቸኳይ ፓስፖርት አሁን ላይ እየተሰጠ አደለም። 👉 ኖርማል ቀጠሮ ማስያዝ ብቻ የምትፈልጉ በዉስጥ መስመር አናግሩን።

- ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው  ይላኩልን 👇

🧾 Contact Me 👇
@Ethio_Entrance_preparation_bot

@Ethio_Entrance_preparation_bot

@Ethio_Entrance_preparation_bot
ፓይለትና የበረራ አስተናጋጅ የመሆን ፍላጎት ያላቸው ብቻ ሊቀላቀሉት የሚገባ ቻናል👇👇


@Next_ethio_pilots
@Next_ethio_pilots
ሪሚዲያል‼️
👉በ2016 የሪሚዲያል ፕሮግራም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 1 እና 2/2016 ዓ.ም

👉በ2016 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 6 እና 7/2016 ዓ.ም 

👉በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥር 7 እስከ 9/2016 ዓ.ም 

👉ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥር 13 እስከ 15/2016 ዓ.ም

👉በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም

👉የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥር 21-23/2016 ዓ.ም

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ከ9ኛ አስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣  የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
🔰 ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ በስራም ሆነ በተለያዮ ምክንያቶች Passport ማውጣትም ሆነ ማሳደስ ላልቻላቹ በሙሉ አናግሩኝ በአጭር ደቂቃ ቀጠሮ እናሲዛለን !

1. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ...
👉 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
👉 የልደት ካርድ
👉 ስልክ ቁጥር

2. ለማሳደስ
👉 ጉርድ ፎቶግራፍ
👉 ፓስፖርት ኮፒ
👉 ስልክ ቁጥር

3. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
👉 የቀበሌ መታወቂያ
👉 ጉርድ ፎቶግራፍ
👉 የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
👉 ስልክ ቁጥር

4. ከ18 ዓመት በታች
👉 የወላጅ መታወቂያ
👉 የልጅ የልደት ካርድ
👉 ስልክ ቁጥር

5. እድሜ ለማስተካከል
👉 የልደት ካርድ
👉 ጉርድ ፎቶግራፍ
👉 ፓስፖርት ኮፒ
👉 ስልክ ቁጥር

6. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል
👉 ጉርድ ፎቶግራፍ
👉 ፓስፖርት ኮፒ
👉 የፍርድ ቤት ወረቀት
👉 ስልክ ቁጥር

⛔️ አስቸኳይ ፓስፖርት አሁን ላይ እየተሰጠ አደለም። 👉 ኖርማል ቀጠሮ ማስያዝ ብቻ የምትፈልጉ በዉስጥ መስመር አናግሩን።

- ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው  ይላኩልን 👇

🧾 Contact Me 👇
@Ethio_Entrance_preparation_bot

@Ethio_Entrance_preparation_bot

@Ethio_Entrance_preparation_bot
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል።

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡

ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

Via tikvah university
#UpdateG12

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። 

መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
Tapswap 8 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ጀምሩ ‼️

ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ።

ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ

በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ

https://www.tgoop.com/tapswap_mirror_1_bot?start=r_770734292 🎁
https://www.tgoop.com/tapswap_mirror_1_bot?start=r_770734292
✌️ NOTCOIN ወደ ብር መለወጥ ምትፈልጉ @El_piko ላይ መሸጥ ትችላላቹ!!

💎 ከ 500 NOTCOIN ጀምሮ እገዛለው!!


ሰዓት የሚገድል አላስፈላጊ ቃል የሚጠቀም ቀጥታ BAN!! NOTCOIN መሸጥ ምትፈልጉ ያላቹን Notcoin በፎቶ መላክ ግዴታ ነው ከዛ ውጪ Text የሚያረግ አላስተናግድም
#MoE

የ2016 ዓ/ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ ?

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና እና የዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና መቼ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል።

የትምህርት ሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራር ፥ የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ተናግረዋል።

በጣም ከዘገየ እስከ ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል ብለዋል፡፡

የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው በፊት ይፋ እንደሚደረግ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡

#TikvahEthiopia

@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
#Update

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተልኳል።

የተማሪዎቹ ውጤት ዛሬ ለተቋማቱ መላኩን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከአንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል።

በዚህም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

የዘንድሮው የመውጫ ፈተና ለ57 የመንግሥት እና ለ124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐግብሮች መሰጠቱ ይታወቃል።

©tikvah
☀️Exit exam ውጤት በኋላ ስለቀቅ እዝጋ ነው የምታዩት👇

exam1.ethernet.edu.et
የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት።

ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ።

ደጋግሞ በመሞከር ውጤት መመልከት ይቻላል።

ውድና የተከበራችሁ ተማሪዎች በኮሜንት መስጫው ውስጥ ሀሳብ መቀያየር እና ጥቆማ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።

©tikvah
የግል ኮሌጆች & የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት (Exit Exam Result) ተለቋል
ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ውጤታችሁን መየት ትችላላችሁ!

መልካም እድል ይቅናችሁ!
https://result.ethernet.edu.et/
#AddisAbaba

" የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://aa.ministry.et/account#/student-result ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ " - የአ/አ ትምህርት ቢሮ

የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል።

በዚሁ መሰረት የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን በሙሉ ድምጽ ጸድቋል።

በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑ ተገልጿል።

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱ 85,219  በመንግስት እና በግል ት/ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

ተማሪዎች https://aa.ministry.et/account#/student-result ላይ በመግባት መለያ ቁጥር እና ስም በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ።

#AddisAbabaEducationBureau
የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የ6ኛ  እና 8ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

ውጤት ለማየት

👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና

👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/result

የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

በተጨማሪም  @emacs_ministry_result_qmt_bot   በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን

  ቅሬታ ካለ ለማቅረብ

👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና

👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/complaint 

ለመረጃ ይቀላቀሉ 👇

@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
2025/01/11 04:59:51
Back to Top
HTML Embed Code: