Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
ሊል በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ያደረጋቸውን ያለፉትን 5 ጨዋታዎች በሙሉ አልተሸነፈም ፤ ከ5ቱ ጨዋታዎች ሁለቱን ከሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ተጫውተዋል ።

ዛሬስ ከሊቨርፑል ጋር ምን ይገጥማቸው ይሆን ?

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
🚨🎙️ የባርሴሎና ዳይሬክተር ዴኮ ስለ ማርከስ ራሽፎርድ ፡-

"አሁን ሙሉ በሙሉ ትኩረታችን በአዲስ ኮንትራቶች ላይ ነው። ከዚያ ሌሎች ማጠናከሪያዎችን ማምጣት ከቻልን ሁልጊዜም እንኳን ደህና መጣችሁ ብለን እንቀበላለን ።"

" አሰልጣኙ ባለን ቡድን ደስተኛ ስለሆኑ ወደፊት የሚደረጉ ውሳኔዎች ተረጋግተን እንወስናለን ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
🇪🇺የ7ተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች !

           ተጀመሩ

አትሌቲኮ ማድሪድ 0-0 ባየር ሌቨርኩሰን
ቤኔፊካ 0-0 ባርሴሎና
ቦሎኛ 0-0 ዶርትሙንድ
ክለብ ብሩጅ 0-0 ጁቬንቱስ
ክሬቬና ዝቬዝዳ 0-0 ፒኤስቪ
ሊቨርፑል 0-0 ሊል
ስሎቫን ብራቲስላቫ 0-0 ስቱትጋርት 

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ባሪዮስ ቀይ ካርድ ያየበት ጥፋት ይመልከቱ ። 😳

ትክክለኛ ውሳኔ

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
🇪🇺የ7ተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች !

           እረፍት

አትሌቲኮ ማድሪድ 0-1 ባየር ሌቨርኩሰን
ቤኔፊካ 3-1 ባርሴሎና
ቦሎኛ 0-1 ዶርትሙንድ
ክለብ ብሩጅ 0-0 ጁቬንቱስ
ክሬቬና ዝቬዝዳ 0-3 ፒኤስቪ
ሊቨርፑል 1-0 ሊል
ስሎቫን ብራቲስላቫ 0-2 ስቱትጋርት 

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
የባርሴሎና ጠላት ራሱ ባርሴሎና ነው ፤ 2 ስህተቶች ሰርተው ዋጋ ከፍለዋል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
በአውሮፓ መድረክ 50ኛ ጎሉ ላይ መድረስ ችሏል።

ግብፃዊው ንጉስ ሞ ሳላህ ! 🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ከርቲንስ ጆንስ ! 😅

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ፓቭሊዲስ ባርሴልና ላይ ሀትሪክ መስራት ችሏል ። 🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
🇪🇺የ7ተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች !

         2ተኛው አጋማሽ ተጀመሩ

አትሌቲኮ ማድሪድ 0-1 ባየር ሌቨርኩሰን
ቤኔፊካ 3-1 ባርሴሎና
ቦሎኛ 0-1 ዶርትሙንድ
ክለብ ብሩጅ 0-0 ጁቬንቱስ
ክሬቬና ዝቬዝዳ 0-3 ፒኤስቪ
ሊቨርፑል 1-0 ሊል
ስሎቫን ብራቲስላቫ 0-2 ስቱትጋርት 

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

              FT

አትሌቲኮ ማድሪድ 2-1 ባየር ሌቨርኩሰን
ቤኔፊካ 4-5 ባርሴሎና
ቦሎኛ 2-1 ዶርትሙንድ
ክለብ ብሩጅ 0-0 ጁቬንቱስ
ሊቨርፑል 2-1 ሊል
ክሬቬና ዝቬዝዳ 2- ፒኤስቪ
ብራቲስላቫ 1-3 ስቱትጋርት

SHARE||@Ethio_Sport_Uefa
The Barcelona effect 😏

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
• 5-4 በተጠናቀቀው ጨዋታ በመጨረሻው ደቂቃ አምስተኛ ጎል ከማስቆጠር የተሻለ ነገር አለ?

🚨🗣️ ራፊንሃ፡ "አዎ ዋንጫውን ማሸነፍ ሲል መልሷል ።" 🏆

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
Forwarded from Bet Win Wins ET Collabs
መልካም እድል!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ።   መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹  https://t.betwinwins.net/2ck9mkkd

📱http://www.tgoop.com/betwinwinset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | ሌፕዚንግ ከ ስፖርቲንግ
02:45 | ሻካታር ከ ብሬስት
05:00 | ስፓርታሃ ፕራህ ከ ኢንተር ሚላን
05:00 | አርሰናል ከ ዳይናሞ ዛግሬብ
05:00 | ሴልቲክ ከ ያንግ ቦይስ
05:00 | ፌይኖርድ ከ ባየር ሙኒክ
05:00 | ኤስ ሚላን ከ ጄሮና
05:00 | ፒኤስጂ ከ ማንቸስተር ሲቲ
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሳልዘበርግ

UCL NIGHT ! 😎🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ጠያቂ ፦ " ከላሊጋ እና ከቻምፒየንስ ሊግ ዳኛ የቱ ጥሩ ነው ?

ራፊንሃ ፦ " ይህን ጥያቄ ብመለስ ሁለተኛ ኳስ እንዳልጫወት ስለሚያደርጉኝ አልመልስም ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ሀንሲ ፍሊክ ባለቀ ሰዓት ስላገኙት ፔናሊቲ ፦

" አላውቅም VAR ማመን ያለብን ይመስለኛል ፤ ዳኛ ከወሰነ አምኖ መቀበል የኳስ ህግ ነው ፤ ይህ ቫር የሚባለው አንዳንድ ጊዜ ለኛ ይሆናል በሌላ ጊዜ ደሞ ከእኛ በተቃራኒው ይሆናል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Forwarded from Button Bot
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Forwarded from Button Bot
🚨ጊዜው የዝውውር ነው።

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇
🗣 | አርኔ ስሎት ስለ ኮንትራት ዜናዎች ሲጠየቁ :

"ቅዳሜ ከኢፕስዊች እንጫወታለን ፣ ይህ በጣም ትልቅ ዜና ነው።"😁

SHARE||@Ethio_Sport_Uefa
2025/01/22 05:36:13
Back to Top
HTML Embed Code: