🏆 የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ይጀመራል!
⏰09:00
🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ 🇪🇷
🏟 ባህርዳር ስታዲየም
🎙📺ጨዋታው ከአዛም ቲቪ ጋር በመተባበር በአማራ ቲቪ በቀጥታ ይተላለፋል!
💚💛❤️ መልካም እድል ለዋልያዎቹ!
@Ethio_bet_king_analysis

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ
ፅዮን መርድ
ሀይሌ ገብረ ትንሳኤ
መናፍ አዎል
ሰለሞን ውዴሳ
ረመዳን የሱፍ
ዊሊያም ሰለሞን
ሀብታሙ ተከስተ
አብድልሀፊዝ ቶፊክ
ቸርነት ጉግሳ
አቡበከር ናስር (C)
ሙህዲን ሙሳ
⏰ 09:00 | 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ 🇪🇷
@Ethio_bet_king_analysis
@Ethio_bet_king_analysis
ፅዮን መርድ
ሀይሌ ገብረ ትንሳኤ
መናፍ አዎል
ሰለሞን ውዴሳ
ረመዳን የሱፍ
ዊሊያም ሰለሞን
ሀብታሙ ተከስተ
አብድልሀፊዝ ቶፊክ
ቸርነት ጉግሳ
አቡበከር ናስር (C)
ሙህዲን ሙሳ
⏰ 09:00 | 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ 🇪🇷
@Ethio_bet_king_analysis
@Ethio_bet_king_analysis
“የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ
@Ethio_bet_king_analysis
@Ethio_bet_king_analysis
@Ethio_bet_king_analysis
@Ethio_bet_king_analysis
የጨዋታ ቀን
ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ
8፡00 - በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም
- በስታዲየም ተገኝታችሁ መታደም ለምትፈልጉ በE-Birr በመጠቀም ወይም በዓባይ ባንክ ትኬት መግዛት ይችላሉ።
- ጨዋታው በአማራ ቴሌቪዥን እንዲሁም በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እንደሚተላለፍ ተገልፃል።

ዋልያዎቹ ማንን ሊያሰልፉ ይችላሉ ?
የ ኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ቡድን ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለ ማለፍ በ ዛሬው ዕለት የ ቡሩንዲ አቻቸውን ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል ።
ማን በቋሚነት ጨዋታዎን ይጀምር ይሆን ?
ፅዮን መርድ
ሀይሌ ገ/ትንሳኤ ፣ ሰለሞን ወዴሳ ፣ መናፍ አዎል ፣ ረመዳን የሱፍ
ዊሊያም ሰለሞን ፣ ሀብታሙ ተከስተ ፣ ዳዊት ተፈራ
አቡበከር ናስር ፣ ቸርነት ጉግሳ ፣ ብሩክ በየነ
በዛሬው ጨዋታዋ በቋሚ አሰላለፍ ላይ ጨዋታቸውን ይጀምራሉ ተብሎ በ #ግምታዊ አሰላለፉ ይጠበቃል ።

ከሰዓታት በኋላ ወሳኙን የቡሩንዲ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቋሚ አሰላለፍ ታውቋል።
በመጀመሪያው የሴካፋ የምድብ ጨዋታ ከኤርትራ አቻው ጋር ሦስት አቻ የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ 8 ሰዓት የምድብ የመጨረሻ እና ሁለተኛ ጨዋታውን ከቡሩንዲ አቻው ጋር ያደርጋል። የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ በዛሬው ወሳኝ ጨዋታ የመረጡት የመጀመሪያ አሰላለፍም ታውቋል።
አሠልጣኙም ከኤርትራው ጨዋታ አራት ተጫዋቾችን ለውጠዋል። በዚህም የግብ ዘቡ ፅዮን መርዕድ በፋሲል ገብረሚካኤል ሲተካ ተከላካዩ ሰለሞን ወዴሳ በመሳይ ጻውሎስ፣ አማካዩ አብዱልሃፊዝ ቶፊቅ በዳዊት ተፈራ እንዲሁም የመስመር አጥቂው ሙኧዲን ሙሳ በብሩክ በየነ ተለውጠዋል። የብሔራዊ ቡድኑ የዛሬ ቋሚ አሰላለፍ የሚከተለው ነው።
በ4-3-3 አሰላለፍ ፋሲል ገብረሚካኤል በግብ ብረቶቹ መካከል ሲቆም ኃይሌ ገብረትንሳኤ፣ መናፍ ዐወል፣ መሳይ ጻውሎስ እና ረመዳን የሱፍ በተከላካይነት ተሰልፈዋል። ዳዊት ተፈራ እና በመጀመሪያው ጨዋታ ግብ ያስቆጠረው ዊልያም ሠለሞን ደግሞ ከተከላካዮቹ ፊት የቆመውን ሀብታሙ ተከስተ አጣማሪ ሆነው ተሰልፈዋል። የቡድኑን የፊት መስመር ደግሞ ቸርነት ጉግሳ፣ ብሩክ በየነ እና ሁለት ግቦችን ኤርትራ ላይ ያስቆጠረው አቡበከር ናስር የሚመሩት ይሆናል