Telegram Web
አለ ደሞ አንድ ብሽቅ ወንድ የ ቺክ Inbox ላይ ካራቴ ሚሰራ...

Hey.. Hi .... Hay... Haya እያለ😂😂
በኩራት አልፎ አልፎ ከፌስቡክ ካምፓኒ ጋር እፃፃፈለሁ አላለኝም... ፓስዎርዱን እየረሳ የሚልኩለትን ኮድ እያነበበ እኮ ነው😜😂
ይቅርታ አድርጉልኝና ቀጭን ሴት
.
.
.
.
ነገረኛ ነው ምትመስለኝ😒😂😂
ሴት ልጅ ስልኳ ላይ ምንም አይነት Game ከሌለ
.
.
.
.
በሆነ ሰው ላይ እየተጫወተችበት ነው ማለት ነው😏😂😂
የጉራጌ ዘፈን ሪትሙ በጣም ይፈጥናል ይሉታል

ቶሎ ጨፍረው ስራ ለመሄድ እኮ ነው አላለም😘😘 ምርጦች ናቸው እኮ
ሚስቴ ከመጥቆሯ የተነሳ ጧት ከእንቅልፌ ስነቃ
.
.
እሷን ካየሇት ያልነጋ መስሎኝ ተመልሼ እተኛለው
😂😂😂😂
የቴሌ ስጦታ ድጋሜ እንዳይልኩ ይቅርብን
👍😭
ከሁለት አመታት በኋላ ሳያት ደነገጥኩኝ ግን ደስ ነው ያለኝ
.
.
.
.
መፅሐፍ ውስጥ ያስቀመጥኳትን 100 ብሬን😉😉😂
መልካም ባል ደሞዙን ለሚስቱ ይሰጣል
.
.
.
.
መልካም ሚስት አትቀበለውም!😁😍😂
አጫጭር ሴቶች ራሳቸውን ለማጥፋት ከፎቅ ላይ ሳይሆን
.
.
.
.
ከአልጋ ላይ መዝለል በቂያቸው ነው🙃🙃😂
#በጥናቴ_መሰረት በሚቀጥሉት 10 ቀናት Last pic of 2012 በሚል Post fb ይጥለቀለቃል😜😂
ሰሞኑን የአመቱ ምርጥ ሰው እያሉ ፖስቱን ተያይዘውታል
.
.
የሁሌም ምርጡ ግን ለኔ ወላጆች(አሳዳጊዎች) ናቸው❤️
ፎቶህን ፖስት ነው ያላችሁት 🤩🤩
.
.
የምር አሽኮረመማችሁኝ አፈርኩ🥺🥰
በእውነቱ ሚስቴ ልዩ ሴት ነች የመጀመሪያ ልጃችንን እንኳን ገና በተጋባን
.
.
.
.
በ3 ወሯ ወልዳ ነው አይኔን በአይኔ ያሳየችኝ አላለም አንዱ ብልጣ ብልጥ☺️😁😂
ወጥ ለመስራት ተፍ ተፍ ስል ኤሌክትሪክ ይዞኝ የሰማኒያውንም የብሄር ብሄረሰቦች ጭፈራ አስጨፍሮ ነው የለቀቀኝ..!
አስፓልት መሃል የተነሳችው ፎቶ ስር እስኪ #የቤት_ስም አውጡልኝ ብላ Facebook ላይ ለጥፋለች...

#My_Sister_እስኪ_መጀመሪያ_እቤት_ግቢ
አንዱ እዚጋ "በቀን ኮንዶም እንደ መግዛት ሚሸምም ነገር የለም" ይለኛል 😏😏😏
***
#ምነው_ለክተህ_ነው_እንዴ_ምትገዛው😂
ከገንዘብ ፍቅርን ፥ ከመልክ ፀባይን
.
.
.
.
የሚያስቀድሙ ሴቶችን ያብዛልን🙏🙏👍
ይሄን ስል ግን ማስጠያ እንዳልመስላቹ😄😜
ያፈቀራችሁትን እንደማታገኙ እያወቃቹ
.
.
.
.
ማፍቀራችሁን ያላቆማችሁ እስኪ እጃችሁን ወደ ላይ🤚😂😂
ሴት ልጅ ቶሎ ቶሎ Facebook ላይ ፎቶ ከለቀቀች
.
.
.
.
እመነኝ ባል እየፈለገች ነው ማለት ነው😁😂😂
2024/09/21 06:31:53
Back to Top
HTML Embed Code: