ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ
https://eap.bl.uk/project/EAP286/search
የብራና መጽሐፍቶችን የምትፈልጉ እዚኽ ዌብሳይት ላይ ማውረድ ትችላላችኹ ከኢትዮጵያ ተዘርፈው ወይ በሌላ ምክንያት ከተወሰዱት መሀከል ጥቂቶቹ ናቸው።ግር ያላችኹ ነገር ካለ እኔን በውስጥ ማውራት ትችላላችኹ።
@yohanns777
@yohanns777
ቀመረ ፊደል
✍🏾.አርዮስ ጥበብ በሚባል መጽሐፍ
፩÷፬"ቀዳሜ ኩሉ ተፈጥረት ጥበብ" የሚለውን ንባብ ይዞ ወልድን በጥበብ መስሎ ወልድ ፍጡር ብሎ ቢነሳ በተሳሳተበት ፊደል ቀጥር ጥበብ ሲል በግዕዝ ፊደል ጠ ፫፻፡በ ፱፡በ ፱ ድምር ፫፻፲፰ ይሆናል።ስለዚኽ ልዑል እግዚአብሔር በረቂቅ ጥበቡ ከዓለም ቤተ-ክርስቲያን ፫፻፲፰ ሊቃውንትን አስነስቶ አስረትቶታል።ማለትም በጉባዔው የነበሩት ሊቃውንት ፫፻፲፰ ነበሩ ማለት ነው።
ድንቅ ነው።🤔
✝.ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።✝

ሓሳበ ጽንዕት ወጽንጽንት
✍🏾 እንጨት ተቆርጦ የሚነቅዝበትና የማይነቅዝበትን የ፲፪ ወርና የቀን ቁጥር እንደሚከተለው ነው።
፩ኛ ከመስከረም ፩ እስከ ፲፭ ጽንዕት ከ፲፭ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፪ኛ ከጥቅምት ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፫ኛ ከኅዳር ፩ እስከ ፱ ጽንዕት ከ፱ እስከ ፴ ጽንጽንት ።
፬ኛ ከታኅሳስ ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ አስከ ፴ ጽንጽንት።
፭ኛ ከጥር ፩ እስከ ፲፯ ጽንዕትከ፲፯ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፮ኛ ከየካቲት ፩ እስከ ፭ ጽንዕት ከ፭ እሰከ ፴ ጽንጽንት።
፯ኛ ከመጋቢት ፩ እስከ ፰ ጽንዕት ከ፰ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፰ኛ ከሚያዚያ ፩ እስከ ፲፩ ጽንዕት ከ፲፩ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፱ኛ ከግንቦት ፩ እስከ ፳፪ ጽንዕት ከ፳፪ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲ኛ ከሰኔ ፩ እስከ ፳፬ ጽንዕት ከ፳፬ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲፩ኛ ከሓምሌ ፩ እስከ ፲፮ ጽንዕት ከ፲፮ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲፪ኛ ከነሓሴ ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ እስከ ፴ ጽንጽንት።
✍🏾.የሰውን ማርጀትና አለማርጀትም በይኽ ሓሳብ ይታወቃል ይባላል።
✝ወስብሐት ለእግዚአቦሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።✝
@Ethiopia7980

ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned «ሰውና ፊደል የሚልየአለቃ ይትባረክ መጽሐፍ ያላችኹ ሰዎች በዚኽ አናግሩኝ👇🏽👇🏽👇🏽 @yohanns777»
🌻እንኳን በፀሐይ ከ7514 ወደ 7515 ዓመተ ዓለም በሰላም አደረሳችሁ🌼
🌻እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሳችሁ🌼
🌻እንኳን በጨረቃ ከ7744 ከ7 ወር ከ28 ዕለት ወደ 77445 ከ8 ወር ከ9 ዕለት በሰላም አደረሳችሁ።🌻
🌻መጪው ዘመን ማለትም ዘመነ ሉቃስ፦
🌻~ የሰላም🌼
🌻~የፍቅር 🌼
🌻~የአንድነት🌼
🌻~የመተሳሰብ 🌼
🌻~የተለያዩ መዛግብትን 🌼
የምንመረምርበት
🌻~በህዋ ላይ የምንራቀቅበት🌼
🌻~የኢትዮጵያን ትንሳኤን🌼 የምንመለከትበት ቸሩ አምላካችን የበረከት ዘመን ያድርግልን።🌻
🌻@Ethiopia7980🌼
🌻@Ethiopia7980🌼
🌻@Ethiopia7980🌼
🌻መልካም አዲስ አመት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ🌼
🌼እንቁ ለጣጣሽ🌻
🌻እንቁ ለጣትሽ🌼

ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned «🌻እንኳን በፀሐይ ከ7514 ወደ 7515 ዓመተ ዓለም በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን በጨረቃ ከ7744 ከ7 ወር ከ28 ዕለት ወደ 77445 ከ8 ወር ከ9 ዕለት በሰላም አደረሳችሁ።🌻 🌻መጪው ዘመን ማለትም ዘመነ ሉቃስ፦ 🌻~ የሰላም🌼 🌻~የፍቅር 🌼 🌻~የአንድነት🌼 🌻~የመተሳሰብ…»
☀️.አእጋረ ፀሐይ በአቡሻኽር 9900 ነው ይህንም በሱባዔ ቢገደፍ 141 ደርሶ 30 ይተርፋል።
☀️.በፀሐይ ወሩ 30 የሆነው ስለዚኽ ነው።
☀️.በፀሐይ ወሩ 30 የሆነው ስለዚኽ ነው።
❤️❤️❤️......ሰብአ ሰገል.......❤️❤️❤️
🔥.በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒትችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
🍁.ሰብአ ሰገል ማለት ምን ማለት?
- "ናሁ መጽኡ መሠግላን":እነሆ መሰግላን መጡ ሲል ነው።ሰብአ ጥበብ ሲል ነው።የጥበብ ሰዎች ማለት ነው።
🍁.እነዚህ ሰብአ ሰገል ስንት ነበሩ?
ሰብአ ሰገል ፩፪ እልፍ ነበሩ ነገር ግን በሚከተሉት ምክንያቶች ወደ ፫ እልፍ ተቀንሰዋል:- ፩.አንድም እስራኤል ጠባብ በመሆኗ ፪.አንድም ከሀገራቸው ጦርነት በመኖሩ ምክንያት ወደ ፫ እልፍ ተቀነሱ የሚባሉ ታሪኮች አሉ።
🍁.ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ጊዜ በእኛ አና በእነሱ የነበሩ ነገስታት ስም ማን ነበር?
፩.በእኛ ንጉስ ባዚን ነው።የነገሰውም ከክ.ል. በፊት ፮ አመት,ከክ.ል.በኋላ ፫ አመት በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ለ፱ አመት ነግሷል።
፪."ወዘወሊዶ እግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሄሮድስ" ይላል(ሄሮድስ በነገሰበት ጌታ ተወለደ)ማለት ነው።ሁለት ሄሮድስ ስላለ ይሄኛውን "ወልደ አልዶፌር ይሉታል"።
🍁.እነዚህ ሰብአ ሰገል ከማን ዘር የተመዘዙ ናቸው?
-የነዚህ ዘር የሚመዘዘው "ዘመዱ ለበልዓም" እንዲል።ማለትም ዘራቸው ከበልዓም ነው።በልዓም ደግሞ የደሸት ዘር ነው።ደሸት ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነው።
🍁.ስማቸውስ ማን ይባል ነበር, ከየትስ ተነሱ,ለጌታ ያቀረቡትስ ምን ነበር?
፩.ማንቱስ ማር:-ያቀረበው ዕጣን ነበር።
፪.ሜልኩ:-ያቀረበው ወርቅ ነበር።
፫.በዲድአስፋር:-ከሶስቱ ብቸኛው ጥቁር ኢትዮጵያዊ ነው።ያቀረበውም ከርቤ ነበር።
🔥.የተነሱትም ከአረብ "ሳብአ"ከሚባል ቦታ ነው።አንዳንዶቹ ደግሞ ከኢትዮጵያ ነው የተነሱ ይላል ።ይህ ጉዳይ ብዙ ሊቃውንትን ያከራክራል።ለዚህ ማሳያ መዝሙረኛው ክቡር ዳዊት እንዲህ ይላል"ነገሥተ ሳባ ወዓረብ ጋዳ ያመጽኡ"(የኢትዮጵያ እና የአረብ ንግስት ) ይላል መዝሙር 71 ላይ።
🌟.የታያቸው ኮከብስ ምን ይባላል?
-እሊህ ፫ ነገስታት (፫ እልፍ) ተመርተው የመጡትም በኮከብ ነው።ይችም ኮከብ በነጮች "Christmas star" የገና ኮከብ ይሏታል።ስንቅሳር ደግሞ "ልውጥ ኮከብ ይለዋል"የተሰወረ ኮከብ ሲል ነው። ርዝመቱም ፩፪ ክንድ የሆነ እና በ፯ ቀለማት ያጌጠ ነው።በዚህም ምክንያት በኮከብ ተመርተው አስሰው ስላገኙት "ወርኅ ተኀስስ"የማሰስ ወር ተብሎ ታኅሳስ ተባለ።
🔥.በስተመጨረሻ "ኮከብ ይሠርቅ እምያዕቆብ",ከያይቆብ ኮከብ ይወጣል ተባለ።ኮከብ የተባለው የአለም መድኃኒት የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ከሞላ ጎደል አቅሜ በፈቀደው ይቺን ሐሳብ ለማጋራት ሞክሪያለው በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ ርዕስ እስከ ምንገናኝ ድረስ ሰላም ሁኑ።
🔥.ኢትዮጵያ ፊትም,አሁንም,ወደፊትም ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን።🔥
...............መልካም የገና በዓል.............
🤔.ጨረቃዋ ደግሞ ዘንድሮ ምሉ ናት።