የትምባሆ ቁጥጥር ሕጎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማስፈጸም የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈረመ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ከብሔራዊ የትምባሆ ቁጥጥር አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ጋር የትምባሆ ቁጥጥር ሕጎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማስፈጸም የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡
ቱሪዝም ሚኒስትር፣ ጤና ሚኒስቴር፣ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ማቴዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲ፣ ልማትና ፀረ ወባ ማኅበርን ጨምሮ ከ20 በላይ ሚኒስቴሮችና ተቋማት በጋራ ለማስፈጸም የተፈራረሙበት ሰነድ፣ ቀደም ሲል የታዩ የቅንጅት ክፍተቶችን ለማሻሻልና የትምባሆ ቁጥጥር ድንጋጌዎችን በተጠናከረ መልኩ በጋራ ኃላፊነት ለመተግበር እንደሚያስችል የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሪት ሄራን ገርባ ገልጸዋል፡፡
ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የተደረሰውን ስምምነት አስመልክተው ዋና ዳይሬክተሯ እንዳሉት፣ እ.ኤ.አ. በ2024 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በተደረገው አገር አቀፍ የትምባሆ ዳሰሳ ጥናት ግኝት መሠረት፣ በመንግሥት ተቋ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142656/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com

❤13👍3😢1
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለቋሚ የሥራ ቅጥር መደቦች የቀን ሠራተኞችን በመቅጠር ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ከሕግ ውጪ ክፍያ መፈጸማቸው ተገለጸ
#Ethiopia:
የመንግሥት ተቋማት ያልተጠቀሙበት ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተመላሽ ሆኗል
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለቋሚ የሥራ ቅጥር መደቦች የቀን ሠራተኞችን በመቅጠር ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የመንግሥት ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የበጀት ኦዲት አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ ነው የተገለጸው፡፡
ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በሪፖርቱ እንደጠቀሰው 12 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሳይፈቀድላቸው ለቋሚ የሥራ መደቦች ላይ የቀን ሠራተኞችን ቀጥረው ተገኝተዋል ብሏል፡፡
ተቋማቱ በጠቅላላው 61,882,081 ብር ለቀን ሠራተኞች ክፍያ እንደፈጸሙ የገለጸው የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጅማ ዩኒቨርሲቲ 25,310,211 ብር፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲ 10,938,834 ብር፣ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ 7,888,374 ብር፣ ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ 5,170,600 ብርና ዲላ ዩኒቨርሲቲ 4,414,974 ብር በመክፈል ዋነ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142611/

❤10😁4👍3
የመንግሥት ገደቦችና የነዳጅ ዋጋ መናር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ተጠቃሚነትን እያሳደገ መሆኑ ተነገረ
#Ethiopia: በአዲስ አበባ የሚገኙ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪና በነዳጅ ተሽከርካሪዎች ላይ በመንግሥት በሚጣሉ ገደቦች፣ በነዳጅ ዋጋ መጨመርና ከውጭ አገሮች በሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ በሚጣሉ ገደቦች ምክንያት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ተጠቃሚነት እየተስፋፋ መሆኑን ተናገሩ፡፡
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በዚህ ሳምንት ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት፣ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የሚገኙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ብዛት ከ110 ሺሕ አልፏል፡፡
ሪፖርተር ከተለያዩ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው፣ በዘርፉ ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ተጠቃሚነት ከአንድ ዓመት በፊት ከነበረበት አንድ በመቶ ድርሻ ወደ ስምንት በመቶ ከፍ ብሏል፡፡
ለዚህም ዋነኛ ገፊ ምክንያቶች ሆነው የቀረቡት መንግሥት በአሁኑ ወቅት ለነዳጅ ግዥ በዓመት የሚያወጣውን አምስት ቢሊዮን ዶላር ዝቅ ለማድረግ፣ እንዲሁም በአገር ደረጃ ከነዳጅ ጥገኝነት ለመላቀቅና ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142605/

❤12😁5👍1
የእስራኤል ኢራን ጦርነት መቀጠል በኢትዮጵያ ላይ ሊያስከትል የሚችለው ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ
#Ethiopia: ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወዲህ በተለይ የዩክሬንና የሩሲያ ጦርነት፣ የሐማስና የእስራኤል ጦርነት፣ አሁን ደግሞ የኢራንና እስራኤል ጦርነት የዓለም ኢኮኖሚውን አንዝረዋል፡፡ ድንገቴ የተከሰቱ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋዎችም ቢሆንም፣ እንደ ጦርነቶቹ አይበርቱ እንጂ የዓለም አቀፍ ኢኮኖሚው ላይ የራሳቸው ተፅዕኖ ነበራቸው፡፡ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በተከታታይ የተስተናገዱ ሦስቱ ጦርነቶች ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኗቸው የእያንዳንዱን አገር ደጃፍ ያንኳኳም ነበር፡፡ እነዚህ ጦርቶች እንደ አገሮቹ ሁኔታ ተፅዕኗቸው ከፍና ዝቅ ቢልም በዋናነት ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያልተቋረጠ የዋጋ ንረት መንስዔ ሆኗል፡፡ የዩክሬንና የሩሲያ ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ ዋጋ እንዲንር ማድረጉ በዋናነት ይጠቀሳል፡፡ በዚህ ጦርነት የተፈጠረው የምግብ ዋጋ ንረት ዛሬም ድረስ የተረጋጋ ገበያ እንዳይኖር አድርጓል፡፡ የትራንስፖርት ዋጋ፣ የሌሎች ምርቶችና ሸቀጦች ዋጋም በእጅጉ ከፍ እንዲልም ምክንያት ሆ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142673/

❤23👍2🤔2👎1
በአሜሪካ የሚገኝ ዓለም አቀፍ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሆቴል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከአሜሪካው ኢንተርናሽናል ፋይናንስ ፓርትነርስ (US International Finance Partners) ከተሰኘው ዓለም አቀፍ ኩባንያ ጋር ሆቴል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)፣ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በተገኙበት የቢዝነስ ፎረም ላይ የ250 ሚሊዮን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ከአሜሪካ ኢንተርናሽናል ፋይናንስ ፓርትነርስ ኩባንያ ጋር ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱ በሆቴል ኢንዱስትሪው ዘርፍ ኢትዮጵያ የምታቀርበውን አገልግሎት ከፍ እንደሚያደርገው ተገልጿል፡፡
ኢትዮጵያ አፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ አገሮች በፍጥነት እያደገ የሚገኝ ኢኮኖሚ ያላት መሆኗን በፎረሙ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ታዬ የገለጹ ሲሆን፣ ይህም በኢኮኖሚው ላይ እየወሰደቸው ባለው የለውጥ ሒደት የታገዘ ነው ብለዋል፡፡ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ለሚያለሙ ባለሀብቶች የተሰጠው የታክስ ዕፎ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142593/

❤22👍3👎1
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

❤18👍4
ብሔራዊ ባንክ ተቀማጭ ገንዘባቸውን ማውጣት ለሚፈልጉ ደንበኞች ፈጣን ምላሽ የማይሰጡ ባንኮችን አስጠነቀቀ
#Ethiopia:
የ5 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ዕዳ መክፈያ ጊዜ ለ14 ዓመታት ይራዘማል ተብሏል
በብሔራዊ ባንክ ላይ የታየው ኪሳራ ተራ የሒሳብ አያያዝ ጉዳይ እንደሆነ ተገልጿል
ገንዘባቸውን ማውጣት ለሚጠይቁ ደንበኞች (Depositors) ቅድሚያ ሰጥተው በፍጥነት ምላሽ የማይሰጡ ባንኮች ላይ ጥብቅ ዕርምጃ እንደሚወስድ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ዓርብ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡበት ወቅት፣ ባንኮች ደንበኞቻቸው ያስቀመጡትን ገንዘብ በተጠየቁ ጊዜ በፍጥነት መስጠት የማይችሉት ለምን እንደሆነ እንዲያብራሩ ተጠይቀዋል።
አቶ ማሞ በሰጡት ምላሽ፣ ችግሩ ብሔራዊ ባንክ በባንኮች ላይ በጣለው የብድር ዕቀባ ምክንያት የተፈጠረ አለመሆኑን፣ እንዲያውም በብሔራዊ ባንክ ዕይታ በባንክ ሥርዓት ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142768/

❤25👍8
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በውጭ አገር የሥራ ሥምሪት ረቂቅ አዋጅ ላይ አላወያየንም ሲሉ ኤጀንሲዎች ቅሬታ አቀረቡ
#Ethiopia: የውጭ አገር የሥራ ሥምሪት ኤጀንሲዎች፣ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ከመቅረቡ በፊት ለመወያየት ጥያቄ ቢያቀርቡም ምላሽ አለማግኘታቸውንና ስለረቂቅ አዋጁ ምንም ዓይነት መረጃ ሳይኖራቸው፣ በድብቅና እነሱ እንደተወያዩበት ተደርጎ መቅረቡ ተገቢ ያልሆነና ባለድርሻ አካላትን ያላሳተፈ መሆኑን በመግለጽ ቅሬታቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቀረቡ፡፡
በውጭ አገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች መብታቸው፣ ደኅንነታቸውና ክብራቸው ተጠብቆ፣ የሥራ ገበያ ፍላጎትን መሠረት በማድረግ ከተቀባይ አገሮችና ሕጋዊ ድርጀቶች በሕገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ይረዳል የተባለለት ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂዎች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ በፓርላማ ታሪክ ምክር ቤቱን በመሙላት በርካታ ኤጀንሲዎችና የዘርፉ ተዋናዮች በተገኙበት ውይይት አካሂ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142763/

❤4👍4👎1
የናይጄሪያ የባንክ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ መግባቱን አስታወቀ
#Ethiopia: የናይጄሪያ የባንክ ቴክኖሎጂ ኩባንያ የኢትዮጵያን ገበያ መቀላቀሉን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በኢትዮጵያ ካሉ ባንኮች፣ የብድርና ቁጠባ ተቋማትና የገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች ጋር በአዲስ አበባ ሰኔ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል ውይይት ሲያደርግ ነው ያስታወቀው፡፡
የኩባንያው ምክትል ፕሬዚዳንትና ዓለም አቀፍ ማስፋፊያ ኃላፊ ማርቲን ሙቺኔ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ የኢትዮጵያ ባንክ ቴክኖሎጂ ገበያን በመቀላቀላቸው ደስተኛ ናቸው፡፡
የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደንበኛቸው እንደሆነ የተገለጹ ሲሆን፣ ከሌሎች የአገር ውስጥ የፋይናንስ ተቋማትም ‹‹የአብረን እንሥራ›› ጥያቄዎች እንደቀረበላቸው ኃላፊው ገልጸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ባንክ ቴክኖሎጂ ገና በማደግ ላይ ያለ መሆኑ ኩባንያቸውን እንደሳበው ገልጸው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ያፀደቃቸው መመርያዎች ሥራቸውን ቀላል እንደሚያደርጉላቸው አስረድተዋል፡፡
ብ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142742/

❤9👍8😁3👎2
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የውጭ ድጋፍ ሲያገኙ በ15 ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቁ የሚያስገድድ አዋጅ ተዘጋጀ
#Ethiopia:
ባለሥልጣኑ ያገደው ድርጅት ወደ ፍርድ ቤት መሄድ አይችልም
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከውጭ ወይም አገር ውስጥ ከሚገኝ የውጭ አካል የፋይናንስ ድጋፍ ሲያገኙ፣ በ15 ቀናት ውስጥ ለሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እንዲያሳውቁ የሚያስገድድ ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ ተዘጋጀ፡፡
በሥራ ላይ በሚገኘው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 የታዩ ክፍተቶችን ለማስተካከልና ዘርፉን ይበልጥ ለማጠናከር፣ ግልጽነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን፣ እንዲሁም የድርጅቶቹ እንቅስቃሴ የሕዝብንና የአገርን ጥቅም ያረጋገጠ እንዲሆን ለማድረግ ተብሎ ማሻሻያ አዋጅ ተዘጋጅቷል፡፡
የማሻሻያ አዋጁ ድርጅቶቹ ዓላማቸውን ለማሳካት ከየትኛው ሕጋዊ አካል ገንዘብ የመጠየቅ፣ የመቀበልና የመጠቀም መብት እንዳላቸው ገልጾ፣ ከውጭ አገር ወይም በአገር ውስጥ ከሚገኝ የውጭ አካል የፋይናንስ ድጋፍ ሲያገኙ ግን ለባለሥልጣኑ ማሳወቅ እንደሚኖርባቸው ደንግጓል፡፡ በዚህም ድጋፉን ካገኙበ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142766/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤13👍2👎1😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
እየቆጠቡ ንያዎትን ያሳኩ!
======
ሐጅ / ኡምራ የማድረግ ንያዎትን በለበይክ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት
በመቆጠብ እውን ያድርጉ!
እንደምርጫዎ በለበይክ ወዲዓህ የቁጠባ ሂሳብ፣ ወይም
ከትርፍ ላይ 70 በመቶ በሚያጋራው ሙዷራባህ ለበይክ
የቁጠባ ሂሳብ መጠቀም ይችላሉ፡፡
ጁምዓ ሙባረክ!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #cbenoor #interestfree #saving #mudarabah #wadiah #lebbeyk

❤4👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
Bakka fi Yeroon osoo isin hin daangeessin bakkuma jirtanitti ሀnite.et’n fayadamtanii ofumaan of galmeessuun maamila keenya ta’aa!!
1.Appilikeeshinii ሀnite.et Play store ykn App store irra buufadhaa!
2.Itti aansuun Baankii Siinqee kan jedhu filadhaa
3.Adeemsa galmee eeguun galmaa’aa
4.Taajaajila Bankii Diyaaspooraa fi kanneen biro fayyadamaa
በየትኛውም ጊዜና ቦታ ባሉበት ሆነው በሀnite.et ራስዎን በመመዝገብ ደንበኛ ይሁኑ!
1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. ሲንቄ ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. የዲያስፖራ ባንኪንግ እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ::
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan
#EMPOWERED_TOGETHER

❤3👎1
ባንኮች ላይ የተጣለው አስገዳጅ የቦንድ ግዥ እንዲነሳ ተወሰነ
ሦስተኛ ስብሰባውን ዛሬ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ያካሄደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በሁሉም ንግድ ባንኮች ላይ የተጣለው አስገዳጅ የቦንድ ግዥ እንዲነሳ ወሰነ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴው ዛሬ ባደረገው ውይይት የተለያዩ ውስኔዎችን አሳልፏል። ከእነዚህም ውስጥ አንዱ ሁሉም ንግድ ባንኮች የረጅም ጊዜ የግምጃ ቤት ቦንድ (Treasury Bond) እንዲገዙ የሚያስገድደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ (MFAD/TRBO/001/2022) እንዲነሳ ያሳለፈው ወሳኔ ተጠቃሽ ነው።
"አሁን ላይ የመንግሥት ገቢ የማሰባሰብ አቅም በእጅጉ በመሻሻሉ፣ እንዲሁም መንግሥት የበጀት ጉድለቱን ለሟሟላት የውጭና ገበያ መር የሆኑ የሀገር ውስጥ የመበደሪያ አማራጮችን እየተጠቀመ በመሆኑ በባንኮች ላይ ተጥሎ የቆየውን ይህ አስገዳጅ መመሪያ አሁን ላይ ማንሣቱ ተገቢ መሆኑን ኮሚቴው አምኖበታል" ሲል መግለጫው ጠቅሷል።
ኮሚቴው ያመነበት ይህ የገንዘብ ፖሊሲ ምክረ ሐሳብ ሌሎች ለብሔራዊ ባንክ ቦርድ ቀርቦ መጽደቁንም መግለጫው አመልክቷል።
ሁሉም ንግድ ባንኮች የረጅም ጊዜ የግምጃ ቤት ቦንድ እንዲገዙ በሚያስገድደው የብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት ባንኮች መመሪያው ተግባራዊ መሆን ከጀመረበት እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 2022 ጀምሮ ከአጠቃላይ ዓመታዊ ብድራቸው ሃያ በመቶ የሚሆነውን ለዚህ የቦንድ ግዥ ሲያውሉ ቆይተዋል። በዚህ መመሪያ መሠረት የገዙት ቦንድ የሚመለሰው (ለቦንድ ግዢ ያዋሉት ገንዘብ ተመላሽ የሚደረግላቸው) ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ ሲሆን ፣ ባንኮቹ መመሪያው ተግባራዊ መሆን ከጀመረበት ወር አንስቶ እ.ኤ.አ. እስከ ጁን 30 ቀን 2024 ድረስ የገዙት የቦንድ መጠን 94 ቢሊዮን ብር መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት ዕዳ መግለጫ ያመለክታል።
በገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴው ያሳለፈው ሌላኛው ውሳኔ በባንኮች ላይ የተጣለውን የብድር ዕቀባ የተመለከተ ሲሆን ፣ በአሁኑ ወቅት በባንኮች ዓመታዊ የብድር ዕድገት ላይ የተቀመጠው የ18 በመቶ ጣሪያ እስከ መጪው መስከረም 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲቀጠል ኮሚቴው ወስኗል።
ለዚህም የሰጠው ምክንያት አሁን ላይ የዋጋ ግሽበት የመርገብ አዝማሚያ እየተስተዋለ ቢሆንም ይህንን ማስቀጠል አስፈላጊ በመሆኑ በባንኮች ላይ የተጣለው የብድር ዕድገት ጣሪያ ባለበት እንዲቆይ ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ የሚገልጽ ነው።

❤20🤔5👍2
ብሔራዊ ባንክ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲው እንደሚቀጥል አስታወቀ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ የያዘውን ዓላማ እስከሚያሳካ ድረስ ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘውን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ እንደሚያስቀጥል አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት በባንኮች ላይ የብድር ገደብን ከመጣል አንስቶ ፖሊሲውን ለማስፈጸም የሚረዱ ሌሎች ዕርምጃዎችን ሊወስድ እንደሚችል ገልጿል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ ከትናንት በስቲያ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ባንካቸው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ ዕርምጃውን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑ ነው፡፡
የብድር ገደብና መሰል ዕርምጃዎች እያስከተሉ ያሉትን ጫናዎች በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ፣ ብሔራዊ ባንክ የብድር ገደብ የጣለው የዋጋ ንረቱን ለመቆጣጠር ታሳቢ ተደርጎ ነው ብለዋል፡፡
ሆኖም ገደቡ ይጣል እንጂ ብድር እየቀረበ መሆኑን የገለጹት አቶ ማሞ፣ በኢኮኖሚ ውስጥ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተላቸውም ድንገተኛ ውሳኔ አለመሆኑን አመልክተዋል፡፡...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142725/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ የያዘውን ዓላማ እስከሚያሳካ ድረስ ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘውን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ እንደሚያስቀጥል አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት በባንኮች ላይ የብድር ገደብን ከመጣል አንስቶ ፖሊሲውን ለማስፈጸም የሚረዱ ሌሎች ዕርምጃዎችን ሊወስድ እንደሚችል ገልጿል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ ከትናንት በስቲያ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ባንካቸው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ ዕርምጃውን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑ ነው፡፡
የብድር ገደብና መሰል ዕርምጃዎች እያስከተሉ ያሉትን ጫናዎች በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ፣ ብሔራዊ ባንክ የብድር ገደብ የጣለው የዋጋ ንረቱን ለመቆጣጠር ታሳቢ ተደርጎ ነው ብለዋል፡፡
ሆኖም ገደቡ ይጣል እንጂ ብድር እየቀረበ መሆኑን የገለጹት አቶ ማሞ፣ በኢኮኖሚ ውስጥ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተላቸውም ድንገተኛ ውሳኔ አለመሆኑን አመልክተዋል፡፡...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142725/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤10👎3👏1
ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በመከባበር ላይ የተመሠረተ ንግግር ነው!
#Ethiopia: ለኢትዮጵያ ዕድገት ከሚበጁ በርካታ ጉዳዮች መካከል ግልጽነት፣ ኃላፊነትና ተጠያቂነትን ማዕከል ያደረጉ ገንቢ ውይይቶች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ውይይቶቹ አሳታፊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆኑ ደግሞ ለተለያዩ ሐሳቦች ዕውቅና መስጠት፣ መደማመጥና አንዱ ሌላውን ለመረዳት ጥረት ማድረግም ተገቢ ነው፡፡ በመንግሥት ሥልጣን ላይ ያሉ ሰዎችም ሆኑ ተቃዋሚዎቻቸው ለሐሳብ ፍሰት ፈቃደኛ ከመሆን ባለፈ፣ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ለሚኖሩ ትችቶች ወይም ነቀፌታዎች ዝግጁ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ የአገሪቱ የፖለቲካ ካለበት የተካረረ ዓውድ ውስጥ ወጥቶ ለግልጽ ንግግርና ለድርድር የተመቸ ሲሆን፣ ሕዝቡም በቀላሉ የተሻሉ አማራጮችን ለመቃኘት የሚያስችለው ዕድል ይፈጠርለታል፡፡ በገዥው ፓርቲና በተፎካካሪዎቹ መካከል ያለውን ልዩነት ከዘለቄታዊ ጥቅሙ አኳያ ለመገምገምም ይረዳዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባት የሚቻለው፣ ከግጭት በመራቅ ለሰላም መስፈን በጋራ መሥራት የሚያስችል መደላድ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142759/

👍6❤5
በተያዘው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከ190 ሺሕ በላይ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸው ተነገረ
#Ethiopia:
ከ366 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ከቅጣት መሰብሰቡ ተገልጿል
ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 18 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ከ190 ሺሕ በላይ የተለያዩ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸውን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሐሙስ ሰኔ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲያካሂድ ነው የተገለጸው።
በመድረኩ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ያቀረቡት በባለሥልጣኑ የዕቅድና በጀት ዳይሬክተር ኮሎኔል አድማሱ ተክሌ የተቋም ግንባታ፣ የሥልጠናና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን ከመሥራት ጎን ለጎን በከተማዋ የሚታዩ ደንብ ጥሰቶች ላይ ቁጥጥር ተደርጓል ብለዋል።
በዚህም በ2017 በጀት ዓመት 191,128 የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸውን ተናግረዋል። 3,854 ሕገወጥ ግንባታ፣ 12 ሕገወጥ የመሬት ወረራ፣ 38,02...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142736/

❤10👍2😁1🤔1
የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት መሳተፋቸው ተገለጸ
#Ethiopia:
‹‹በትግራይ ክልል ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎች በክልሉ በሚኖረው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት ይሳተፋሉ››
የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ
ከፖለቲካ ፓርቲነት የተሰረዘው ሕወሓት አባላት በሒደቱ እንዲሳተፉ ይደረጋል ተብሏል
በአማራና በትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች፣ በአማራ ክልል በተካሄደ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት በተወካዮቻቸው በኩል መሳተፋቸው ተገለጸ፡፡
አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ዜጎቹ መሳተፋቸውን የገለጸው ሰኔ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. ‹‹ለስኬታማ የአገራዊ ምክክር የሃይማኖት ምሁራን ሚና›› በሚል መሪ ቃል ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ውይይት ሲያካሂድ ነው፡፡
የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ በአማራና በትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች፣ ኮሚሽኑ በአማራ ክልል ባደረገው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት፣ በተወካዮቻቸው በኩል እንዲ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142753/

❤12😁5👍4