በጂቡቲ ወደብ ለ2.1 ሚሊዮን ተረጂዎች የሚውል ሰብዓዊ ዕርዳታ የመበላሸት አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ
#Ethiopia: ለ2.1 ሚሊዮን ተረጂዎች የሚውል ሰብዓዊ ዕርዳታ በጂቡቲ ወደብ የመበላሸት አደጋ እንደተጋረጠበት፣ የአፍሪካ ዴቨሎፕመንት ባንክ ግሩፕ ሪፖርት አመላከተ፡፡
በአፍሪካ ዴቨሎፕመንት ባንክ ግሩፕ (AfDB) "Country Focus Report 2025 Ethiopia" በሚል ርዕስ ከቀናት በፊት ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሚደረጉ የውጭ ዕርዳታ ፕሮግራሞች በሰፊው እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታውሷል።
በዚህ ውሳኔ መሠረት 2.1 ሚሊዮን ሰዎችን ለአንድ ወር መመገብ የሚያስችልና ወደ ኢትዮጵያ መግባት የነበረበት ሰብዓዊ ዕርዳታ፣ ጥቅም ላይ የመዋል ዕድል ላይኖረው ይችላል ተብሏል።
ሰብዓዊ ዕርዳታው 34,880 ሜትሪክ ቶን ማሽላ፣ ጥራጥሬና ዘይት መሆኑንና ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝ የሚከፈል ገንዘብ ባለመኖሩ ምክንያት፣ በጂቡቲ ወደብ ተይዞ እንደሚገኝ ተጠቅሷል። በዚህም ለተቸገሩ ሳይደርስ የመበላሸት አደጋ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142824/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com

የወልቃይት ውጥረት ማገርሸትና የጦርነት ሥጋት
#Ethiopia: በወልቃይት አካባቢ ውጥረቱ በድጋሚ አገርሽቷል፡፡ የተመድ የሰብዓዊ ረድዔት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት (UNOCHA) በቅርቡ ባዘጋጀው የሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎችን በካርታ አስደግፎ ባቀረበው ሪፖርት ላይ ተጠቀመ የተባለው ካርታ፣ የትግራይና የአማራ ክልሎች ፖለቲከኞችን ሲያወዛግብ መሰንበቱ ይታወሳል፡፡ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አጨቃጫቂ ከሚላቸው መሬቶች አንዱ የሆነውንና የትግራይና የአማራ ክልሎችን ሲያጋጭ የቆየውን አካባቢ፣ በካርታው ላይ የአማራ ክልል ሆኖ ነው የቀረበው ያሉ የትግራይ ፖለቲከኞች ጠንካራ ተቃውሞ ማቅረባቸው አይዘነጋም፡፡
የካርታው ጉዳይ ያስነሳው ውዝግብ ጥቂት በረድ ካለ በኋላ ደግሞ ተፈናቃዮች ሊመለሱ ይገባል የሚለው ሙግት አዲስ ትኩሳት ከሰሞኑ ፈጥሯል፡፡ የአሁኑ የተፈናቃዮች መመለስን መነሻ አድርጎ የተቀሰቀሰው ውጥረት ማየል ደግሞ፣ ጉዳዩ የጦርነት መነሻ እንዳይሆን እያሠጋ ነው፡፡ ከወልቃይትና ከሌሎች አጨቃጫቂ መሬቶች የተፈናቀሉ በትግራይ ክል...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142887/

ክልሎች ሕገወጥ ኬላን የሥራ ዕድል ምንጭ ማድረጋቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ
#Ethiopia:
በ11 ወራት 19 ቢሊዮን ብር ግምት የሚያወጣ ኮንትሮባንድ መያዙ ተገልጿል
ክልሎች የሕገወጥ ኬላ ግብረ ኃይል በማቋቋም ለሥራ ዕድል ፈጠራ አማራጭ አድርገው እየሠሩበት ነው ሲል የገቢዎች ሚኒስቴር ወቀሳ አቀረበ፡፡
የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አይናለም ንጉሤ የተቋማቸውን የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሲያቀርቡ ነው ይህ የተነገረው፡፡
ሚኒስትሯ በማብራሪያቸው የሚመሩት ተቋም በ14,220 የሰው ኃይል ወይም መዋቅሩ ከሚጠይቀው በ52 በመቶ ብቻ እየሠራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በመድረኩ የተገኙት የጉምሩክ ምክትል ኮሚሽነር አቶ አዘዘው ጫኔ ሕገወጥ ኬላን ማቋቋም ለጉምሩክ ኮሚሽን የተሰጠ ሥልጣን ቢሆንም፣ ክልሎች ሕገወጥ ኬላዎችን ዘርግተው ግብር የሚሰበስቡ የመንግሥት ተቋማት ሆነዋል ብለዋል፡፡ በክልል ፖሊስ በሚሊሻ መዋቅሮች እንደሚታገዝና በአንዳንድ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142839/

It is lauded as 'a symbol of the financial sector’s liberation' and simultaneously decried as a source of profound disappointment. Some see it as having doubled exports, while others point to its role in halving the working capital of import-dependent businesses. It is cheered for boosting the country’s forex supply, yet derided as the reason behind the mounting pile of rejected loan applications across banks. One side considers it the least painful remedy for Ethiopia’s economic ailments, and at the same time it is a likened to ‘chemotherapy'—emphasizing its indiscriminate harm….
The July issue of Reporter Magazine has arrived! Pick up yours at your nearest supermarket.
Website: https://thereportermagazines.com/

የትግራይ ክልል ወርቅ በዋናነት ወደ ኤርትራ በሕገወጥ መንገድ እንደሚወጣ በሪፖርት ተመላከተ
#Ethiopia: በትግራይ ክልል ከሚመረተው ወርቅ በየዓመቱ እስከ 80 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣው፣ በዋናነት ወደ ኤርትራ በሕገወጥ መንገድ እንደሚወጣ ሰሞኑን በወጣ በአዲስ ሪፖርት ተመላከተ።
‹‹ሥልጣንና ዘረፋ፣ የኤርትራ ጦር ጣልቃ ገብነት በትግራይ›› በሚል ርዕስ ያሰናዳውን ሪፖርት ይፋ ያደረገው፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በጦርነት ወቅት የተፈጸሙ ወንጀሎችን የሚመረምረውና የፖሊሲ ተቋም የሆነው ‹‹ዘ ሴንትሪ›› (The Sentry) የሚባለው ድርጅት ዘገባ እንደሚያስረዳው፣ በማዕድን ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም. እና በ2016 ዓ.ም. ለኩባንያዎች የማዕድን አሰሳና ምርት ሥራ ፈቃድ የተሰጠባቸውና አሁንም በኤርትራ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር በሚገኙ የትግራይ ግዛቶች ጭምር ውስጥ የሚደረገው ወርቅ ማምረት በከፍተኛ ደረጃ ውድድር የሌለበት፣ ውስብስብና ኃይል የተቀላቀለበት ነው።
እንደ ሪፖርቱ ማብራሪያ፣ ከትግራይ ክልል መሬትና ማዕድን ቢሮ የተገኘ መረጃ በየዓመቱ በክልሉ ከሚመረተው ወርቅ ከ75 እ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142836/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
#Ethiopia: በትግራይ ክልል ከሚመረተው ወርቅ በየዓመቱ እስከ 80 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣው፣ በዋናነት ወደ ኤርትራ በሕገወጥ መንገድ እንደሚወጣ ሰሞኑን በወጣ በአዲስ ሪፖርት ተመላከተ።
‹‹ሥልጣንና ዘረፋ፣ የኤርትራ ጦር ጣልቃ ገብነት በትግራይ›› በሚል ርዕስ ያሰናዳውን ሪፖርት ይፋ ያደረገው፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በጦርነት ወቅት የተፈጸሙ ወንጀሎችን የሚመረምረውና የፖሊሲ ተቋም የሆነው ‹‹ዘ ሴንትሪ›› (The Sentry) የሚባለው ድርጅት ዘገባ እንደሚያስረዳው፣ በማዕድን ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም. እና በ2016 ዓ.ም. ለኩባንያዎች የማዕድን አሰሳና ምርት ሥራ ፈቃድ የተሰጠባቸውና አሁንም በኤርትራ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር በሚገኙ የትግራይ ግዛቶች ጭምር ውስጥ የሚደረገው ወርቅ ማምረት በከፍተኛ ደረጃ ውድድር የሌለበት፣ ውስብስብና ኃይል የተቀላቀለበት ነው።
እንደ ሪፖርቱ ማብራሪያ፣ ከትግራይ ክልል መሬትና ማዕድን ቢሮ የተገኘ መረጃ በየዓመቱ በክልሉ ከሚመረተው ወርቅ ከ75 እ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142836/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
#ማስታወቂያ
እንዲህም መክፈል ተችሏል!
ጠጋ ማድረግ ብቻ...
*
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፖሶች (POS) ካርድዎን በማስጠጋት ብቻ ክፍያዎን ይፈፅሙ!
የያዙት ካርድ ያለንክኪ እንደሚሠራ የሚያሳየውን የሞገድ ምልክት (የዋይፋይ ምልክት) ልብ ይበሉ፡፡
#CBE #POS #contactlesscards
#DigitalBanking #Ethiopia

Bara dargaggummaa keetti dalagaa seera Shari'aan hayyamame irratti bobba'uun dhamaatee kan argatte irraa herreega qusannaa Dargaggootaa Waadihaa tajaajila baankii dhalarra bilisaa Siinqee IHSAN kan ta’e ’ Lel-shabaab’ har’uma banattee itti qusachuun abajuu kee dhugoomsi!
በወጣትነት እድሜህ በሸሪዓ በተፈቀደ ስራዎች ላይ ተሰማርተህ ያገኘኸውን የልፋትህን ዋጋ ሸሪዓ መርህ በተከተለው በሲንቄ ኢህሳን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት “ሊል-ሸባብ” የወጣቶች የዋዲያህ ቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ሕልምህን ለማሳካት ዛሬውኑ እኛጋር ቆጥብ!
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan

አዋሽ ባንክ ከታክስ በፊት 22.7 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ገለጸ
#Ethiopia:
በሒሳብ ዓመቱ 2.1 ቢሊዮን ዶላር ማግኘቱን አስታውቋል
አዋሽ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት የትርፍ ምጣኔውን በእጥፍ በማሳደግ፣ ከታክስ በፊት 22.7 ቢሊዮን ብር ማትረፉንና በአንድ ዓመት ከ106 ቢሊዮን ብር በላይ አዲስ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ባንኩ የ2017 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን አስመልክቶ ትናንት ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ በሁሉም የሥራ አፈጻጸሞ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን፣ በተለይ ዓመታዊ የትርፍ ምጣኔውን በእጥፍ ማሳደግ አንዱ ስኬት እንደነበር ገልጿል፡፡
የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው፣ ባንኩ በሒሳብ ዓመቱ ውጤታማ አፈጻጸም ካሳየባቸው ክንውኖች መካከል የትርፍ መጠኑን ከእጥፍ በላይ ማሳደግ መቻሉ ነው ብለዋል፡፡ በሒሳብ ዓመቱ ከታክስ በፊት ያስመዘገበው 22.7 ቢሊዮን ብር ባለፈው ዓመት አስመዝግቦት ከነበረው 10.8 ቢሊዮን ብር ትርፍ ጋር ሲነፃፀር የ12 ቢሊዮን ብር...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142833/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
#Ethiopia:
በሒሳብ ዓመቱ 2.1 ቢሊዮን ዶላር ማግኘቱን አስታውቋል
አዋሽ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት የትርፍ ምጣኔውን በእጥፍ በማሳደግ፣ ከታክስ በፊት 22.7 ቢሊዮን ብር ማትረፉንና በአንድ ዓመት ከ106 ቢሊዮን ብር በላይ አዲስ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ባንኩ የ2017 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን አስመልክቶ ትናንት ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ በሁሉም የሥራ አፈጻጸሞ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን፣ በተለይ ዓመታዊ የትርፍ ምጣኔውን በእጥፍ ማሳደግ አንዱ ስኬት እንደነበር ገልጿል፡፡
የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው፣ ባንኩ በሒሳብ ዓመቱ ውጤታማ አፈጻጸም ካሳየባቸው ክንውኖች መካከል የትርፍ መጠኑን ከእጥፍ በላይ ማሳደግ መቻሉ ነው ብለዋል፡፡ በሒሳብ ዓመቱ ከታክስ በፊት ያስመዘገበው 22.7 ቢሊዮን ብር ባለፈው ዓመት አስመዝግቦት ከነበረው 10.8 ቢሊዮን ብር ትርፍ ጋር ሲነፃፀር የ12 ቢሊዮን ብር...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142833/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
ክቡር ሚኒስትሩ ከማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪያቸው ጋር የዋጋ ግሽበትን በተመለከተ እየተወያዩ ነው
• የዋጋ ግሽበትን መቀነስና ማኅበረሰባችን የገጠመውን የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ ብዙ ብንሠራም በቂ ውጤት ማምጣት አልተቻለም።
• ክቡር ሚኒስትር ግሽበቱ በተወሰነ ደረጃ ዕድገቱ ቢቀንስም እርስዎ በትክክል እንደገለጹት ውጤቱ በፈለግነው ደረጃ አልሆነም።
• ለምን አልሆነም? ችግሩ ምንድነው?
• ክቡር ሚኒስትር ችግሩ ሥር የሰደደ በመሆኑ በአጭር ጊዜ መፍትሔ ማምጣት አይቻልም።
• አይቻልም የሚል ምላሽ መስማት አልፈልግም፣ ለምን አይቻልም?
• ክቡር ሚኒስትር የዋጋ ግሽበትን ለመፍታት ያሉት አማራጮች ሁለት ናቸው።
• ምንና ምን?
• አንደኛውና መሠረታዊ የሚባለው መፍትሔ የምርት አቅርቦትን መጨመር ነው።
• ታዲያ ስንዴ እያመረትን አይደለም እንዴ?
• ልክ ነው፣ ግን የስንዴ ምርት ጨምሯል ማለት ፍላጎት ተመልሷል ማለት አይደለም፣ በተጨማሪም...
• በተጨማሪ ምን?
• የገጠመን የምርት አቅርቦት እጥረት የስንዴ ምርት በመጨመሩ ብቻ አይፈታም።
• ምን ማለትህ ነው?
• ልክ እንደ ስንዴው በሁሉም ምርቶች ላይ ርብርብ በማድረግ ምርታማነትን ማሳደግ ይኖርብናል፣ ይህ ደግሞ ጊዜ ይጠይቃል።
• ጊዜ ይጠይቃል ማለት?
• የዋጋ ግሽበትን ለመፍታት መሠረታዊና ዘላቂው መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ ነው፣ ነገር ግን ሒደት የሚጠይቅ በመሆኑ ፈጣን መፍትሔ አያመጣም።
• እሺ...
• ፈጣን መፍትሔ ለማግኘት የሚረዳው ሁለተኛው አማራጭ ነው።
• ሁለተኛው አማራጭ ምንድነው?
• ሁለተኛው አማራጭ በኢኮኖሚው ውስጥ የተሠራጨውንና የሚዘዋወረውን ገንዘብ መሰብሰብ ነው።
• ታዲያ ይህን የመፍትሔ አማራጭ መተግበር ያስፈልጋል ብላችሁ ወስነንበት የለም እንዴ?
• ትክልል ነው ክቡር ሚኒስትር።
• ታዲያ?
• በውሳኔው መሠረትም የባንኮች የብድር ሥርጭት ላይ ገደብ መጣልና ሌሎች መሰል የገንዘብ ፖሊሲዎችን ተግባራዊ አድርገናል።
• እና ለምን ለውጥ አልመጣም?
• በቂ አይደለም እንጂ ለውጥማ መጥቷል ክቡር ሚኒስትር።
• ለምንድነው በቂ ያልሆነው?
• ተግባራዊ የተደረጉት የገንዘብ ፖሊሲ መሣሪያዎች መሰብሰብ የሚችሉት በባንክ ሥርዓት ውስጥ ያለውን ገንዘብ ነው።
• ማለት?
• ከባንክ ሥርዓት ውጪ የሚሠራጨውን ገንዘብ መሰብሰብ የሚቻለው የፊስካል ፖሊሲያችንን ጥብቅ በማድረግ ነው።
• ጥብቅ ማድረግ ስትል?
• የገንዘብ ሥርጭቱን ሊያሳድጉ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን ለጊዜው ማጠፍ ወይም ማዘግየት ማለት ነው።
• ታዲያ ትርጉም ያላቸው የካፒታል ፕሮጀክቶች እንዲታጠፉ አልተወሰነም እንዴ?
• ተወስኗል።
• ታዲያ ምንድነው የምትለው?
• ከበጀት ፖሊሲው ውጪ ያሉ ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቁ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ ነው፣ በዚህም ምክንያት...
• ቀጥል...
• እነዚህን ፕሮጀክቶች ለጊዜው ማቆም ካልተቻለ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚዘዋወረውን ገንዘብ መቆጣጠርና የዋጋ ግሽበቱን በሚፈለገው ልክ ማውረድ አዳጋች ነው።
• ታዲያ ለምን የውሳኔ ሐሳብ አታቀርቡም?
• እ...?
• ቆይ ከበጀት ፖሊሲው ውጪ እየተከናወኑ ያሉት የትኞቹ ፕሮጀክቶች ናቸው?
• ክቡር ሚኒስትር እነዚህም ፕሮጀክቶች አይጠቅሙም ማለቴ አይደለም።
• ገባኝ... ዋናውን ችግር ለመፍታት ቢዘገዩ ነው ያልከው፣ አይደለም?
• ልክ ነው ክቡር ሚኒስትር።
• እኮ የትኞቹ ፕሮጀክቶች ናቸው።
• ክቡር ሚኒስትር ተናገር ካሉኝ እናገራለሁ።
• ተናገር እኮ ነው እያልኩህ ያለሁት፡፡
• እሺ አንደኛው ኮሪደር ልማቱ ነው።
• ምን?
• ክቡር ሚኒስትር አይጠቅምም አላልኩም፣ ነገር ግን ከፍተኛ ገንዘብ ወጪ እየተደረገበት ያለ በመላ አገሪቱ የሚካሄድ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው።
• እሺ ከኮሪደር ሌላ ከበጀት ፖሊሲ ውጪ እየተካሄደ የሚገኝ ፕሮጀክት አለ?
• ሌላው ያው እርስዎ የሚከታተሉት ፕሮጀክት ነው።
• የትኛው ፕሮጀክት ማለትህ ነው?
• ያ የምናውቀው ነዋ።
• ምን?
• አይጠቅምም ማለቴ አይደለም ክቡር ሚኒስትር።
• እና?
• የዋጋ ግሽበቱን መፍትሔ ይቅደም ከተባለ ብዬ ያነሳሁት ሐሳብ ነው።
• ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ሳይሆን በእኔ ላይ ነው የመጣኸው?
• እ...?
• በዓይኔ ነው የመጣኸው፣ እናም…
• አቤት ክቡር ሚኒስትር?
• መፍትሔህን ይዘህ ውጣ!

ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

በተራችን እናገልግላችሁ!
ጋሻ የቁጠባ ሒሳብ
=========
• እድሜያቸው 55 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ዜጎች የተዘጋጀ፤
• ከ250 ብር ጀምሮ የሚከፈት፤
• የተሻለ ወለድ የሚያስገኝ እና የቁጠባ መጠን ሲጨምር አብሮ የሚጨምር የወለድ መጠን የሚያስገኝ፤
• የቁጠባ ሒሳቡ ባለቤቶች እንደ ታላቅነታቸው ቅድሚያ የሚስተናግዱበት አሠራር የተመቻቸለት፤
• ህመም ቢያጋጥምዎ ባሉበት አገልግሎት የሚያገኙበት፤
• መስፈርቱን ለሚያሟሉ ደንበኞች የብድር አገልግሎት የሚሰጥበት፤ እና
• ሌሎችንም ተጨማሪ ጥቅሞች የሚያስገኝ የቁጠባ አገልግሎት ነው፡፡
እንደባለውለታነታችሁ የተሻለ ጥቅም፣ ቅድሚያና ልዩ መስተንግዶ ይገባችኋል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #saving

‹‹በአጭር ጊዜ የሥራ ልምድ የባንኩን ትልቅ ኃላፊነት የተረከብኩ በመሆኔ የእኔ ሹመት ያልተዋጠላቸው ነበሩ›› አቶ ፀሐይ ሽፈራው፣ የአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት ዋና ሥራ አስፈጻሚ
#Ethiopia: አቶ ፀሐይ ሽፈራው ይባላሉ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንክ የሆነውን አዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ላለፉት 16 ዓመታት ያገለገሉና አሁንም በዚሁ የሥራ ኃላፊነት ላይ የሚገኙ ናቸው። በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ በአንድ ባንክ ውስጥ ለዚህን ያክል ዓመት በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ማገልገል የቻሉ ናቸው። ከዚህም ባለፈ በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከ27 ዓመታት በላይ ቆይተዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ካገኙ በኋላ የመጀመሪያው የባንክ ሥራቸውን የጀመሩት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ከጁኒየር ኦፊሰርነት እስከ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅነት ለዘጠኝ ዓመታት አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የነቀምት ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ሆነው ካገለገሉ በኋላ ይህንን ሥራቸውን ለቀው በቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅነት አዋሽ ባንክ ተቀላቅለዋል። በአሁኑ ወቅት አዋሽ ባንክን በዋና ሥራ አስፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143005/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
#Ethiopia: አቶ ፀሐይ ሽፈራው ይባላሉ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንክ የሆነውን አዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ላለፉት 16 ዓመታት ያገለገሉና አሁንም በዚሁ የሥራ ኃላፊነት ላይ የሚገኙ ናቸው። በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ በአንድ ባንክ ውስጥ ለዚህን ያክል ዓመት በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ማገልገል የቻሉ ናቸው። ከዚህም ባለፈ በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከ27 ዓመታት በላይ ቆይተዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ካገኙ በኋላ የመጀመሪያው የባንክ ሥራቸውን የጀመሩት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ከጁኒየር ኦፊሰርነት እስከ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅነት ለዘጠኝ ዓመታት አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የነቀምት ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ሆነው ካገለገሉ በኋላ ይህንን ሥራቸውን ለቀው በቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅነት አዋሽ ባንክ ተቀላቅለዋል። በአሁኑ ወቅት አዋሽ ባንክን በዋና ሥራ አስፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143005/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
#ማስታወቂያ
Ganna Rooba, Bona Aduu osoo hin jedhin carraaqtanii kan argattan, bu'aa dafqa keessanii irraa, herreega qusannaa addaa Qonnaan bultootaa 'Wabii' Baankiin Siinqee qopheesse banattanii itti qusachuun egeree fooyya'aaf wabii kan isiniif ta'u har'uma kudhaamadhaa!
ክረምቱን ዝናብ በጋውን ሀሩር ሳይበግርዎ ጥረው ግረው ካገኙት የልፋትዎን ዋጋ ሲንቄ ባንክ ለአርሶ አደሮች ያዘጋጀውን 'ወቢ' ልዩ የአርሶ አደሮች የቁጠባ ሒሳብ ዛሬውኑ በመክፈት ለተሻለ ነገ ይቆጥቡ፡፡
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER

የሪፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦
💯 Website: www.EthiopianReporterJobs.com
💯 Facebook: http://bit.ly/2mPD7EG
💯 Telegram: https://bit.ly/3exwhdn
💯 Linkedin: https://bit.ly/2XJzm45
💯 Twitter: https://bit.ly/3cuJTnF
💯 Instagram: https://bit.ly/3fCE5j1
ይጎብኙን፤ ይከተሉን፤ ላይክ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በውስጥ ለውስጥ መንገዶች የደኅንነት ካሜራ እንዲገጥሙ ሊደረግ ነው
#Ethiopia:
ከ6,400 በላይ የወንጀል ድርጊቶች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱ ተገልጿል
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በውስጥ ለውስጥ መንገዶች የደኅንነት ካሜራ እንዲገጥሙ እንደሚደረግ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮና የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ ረፖርት ግምግማ፣ ሐሙስ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲካሄድ ነው ቢሮው ይኼን የገለጸው።
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ፣ በተቋም ግንባታ ሥር የአመራርና የሠራተኛውን አቅም ማሳደግና የቢሮውን ሥራዎች በቴክኖሎጂ የተደገፈ ማድረግ የመጪው ዓመት የትኩረት አቅጣጫ እንደሆኑ ተናግረዋል።
በዚህም በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ብቻ ሳይሆን በማኅበረሰቡ ቀጥተኛ ተሳትፎ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ ጭምር የደኅንነት ካሜራ (ሲሲቲቪ) እንዲኖር እንደሚሠ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143057/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
#Ethiopia:
ከ6,400 በላይ የወንጀል ድርጊቶች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱ ተገልጿል
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በውስጥ ለውስጥ መንገዶች የደኅንነት ካሜራ እንዲገጥሙ እንደሚደረግ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮና የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ ረፖርት ግምግማ፣ ሐሙስ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲካሄድ ነው ቢሮው ይኼን የገለጸው።
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ፣ በተቋም ግንባታ ሥር የአመራርና የሠራተኛውን አቅም ማሳደግና የቢሮውን ሥራዎች በቴክኖሎጂ የተደገፈ ማድረግ የመጪው ዓመት የትኩረት አቅጣጫ እንደሆኑ ተናግረዋል።
በዚህም በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ብቻ ሳይሆን በማኅበረሰቡ ቀጥተኛ ተሳትፎ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ ጭምር የደኅንነት ካሜራ (ሲሲቲቪ) እንዲኖር እንደሚሠ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143057/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
‹‹ኢትዮጵያ ሉዓላዊ አገር ናት የባህር በር ካላገኘች አገር መሆን አትችልም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)
#Ethiopia: ‹‹ኢትዮጵያ ሉዓላዊ አገር ናት የባህር በር ካላገኘች አገር መሆን አትችልም፤›› በማለት፣ አገሮች የኢትዮጵያን የባህር በር ፍላጎት እንዲያከብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዓህመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ሐሙስ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሲሰጡ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ጋር ያላትን ግንኙነት በተመለከተ ሲያብራሩ፣ ‹‹ኤርትራ ሉዓላዊ አገር ናት፣ በግድ የኢትዮጵያ አካል እንድትሆን አንፈልግም፡፡ አገር መሆን መብቷ ነው፡፡ ጂቡቲ ሉዓላዊ አገር ናት፡፡ ሶማሊያ ሉዓላዊ አገር ናት መከበር አለበት፣ ጥያቄ የለንም፤›› በማለት ካብራሩ በኋላ፣ ‹‹አብሮ ለመኖር ያለው ነገር ሰጥቶ መቀበል በመሆኑ ይህ መከበር አለበት፤›› ብለዋል፡፡
የባህር በር የሚመጣው በገንዘብ ወይም በመሬት ልዋጭ ነው የሚለው ጉዳይ በንግግር መሆን አለበት ሲሉም ለምክር ቤት አባላት አስረድተዋል፡...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143051/

በጫካ ፕሮጀክት ከ4,000 በላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የ67 ቢሊዮን ብር ስምምነት ተፈረመ
#Ethiopia: በጫካ ፕሮጀክት አካባቢ ከ4,000 በላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት፣ የመንግሥትና የግል አጋርነት የ67 ቢሊዮን ብር ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በገንዘብ ሚኒስቴርና በቤት አልሚ ኩባንያዎች መካከል ሐሙስ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ነው፡፡
ግንባታው የጫካ ቤት ልማት ፕሮጀክት አማካይነት በ70/30 የአጋርነት ስምምነት እንደሚካሄድና ከአይሲኢ ቤቶች ልማት ኮንስትራክሽን ፒኤልሲ፣ ከኦቪድ ሪል ስቴት፣ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽንና ከሌሎች የግል ኩባንያዎች ጋር ጥምረት የሚፈጠርበት ነው፡፡
የመኖሪያ ቤቶቹ በጫካ የቤት ልማት ፕሮጀክት ሥር በ24 ሔክታር መሬት ላይ ይገነባሉ የተባለ ሲሆን፣ 67 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚጠይቁም ስምምነቱ ሲፈረም ተገልጿል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም በጥይት ቤት የቤት ልማት ፕሮጀክት ፕሮግራም ሥር 1,823 መኖሪያ ቤቶችና የገበያ ማዕከል በ4.3 ቢሊዮን ብር ወጪ በኦቪድ ሪል ስቴት ኩባንያ ይገነባል ተብሏል፡፡...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143031/