tgoop.com »
United States »
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ታሪክ ከልደተ ክርስቶስ እስከ ፳፻ ዓ.ም (2000) » Telegram Web
ቀዳማዊ ምኒልክ
ቀዳማዊ ምኒልክ በተወለደ በ22 ዓመቱ አባቱን ሰሎሞንን ለመገናኘት ወደ ኢየሩሳሌም ሔደ፡፡ እዚያም እንደደረሰ እናቱ የሰጠችውን ቀለበት ለሰሎሞን አቀረበ፡፡ ሰሎሞንም በደስታ ተቀበለው፡፡ በቀለበቱና በመልኩ ልጁ መሆኑን ስለተረዳ ስሞ ባረከው፡፡ ሦስት ዓመት በኢየሩሳሌም በቆየበት ወቅት በሊቀ ካህናቱ በሳዶቅ መምህርነት ሕገ ኦሪትን፣ ሥርዓተ መንግሥትን የዕብራይስጥን ቋንቋ ተማረ፡፡ ከሦስት ዓመት በኋላ ወደ እናቱ ወደ ንግሥተ ሳባ ሲመለስ በፈቃደ እግዚብሔር በሳዶቅ የበኩር ልጅ በአዛርያስ አማካይነት ታቦተ ጽዮንን ይዞ መጣ፡፡ በዚህም ጊዜ በኢትዮጵያ የኦሪትን እምነት እንዲያስፋፋና የመንግሥቱንም ተግባር ለማካሔድ እንዲረዱ ከዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል የተውጣጡ አሥራ ሁለት ሺህ የበኩር ወንድ ልጆችና ሌዋውያን ካህናት አብረው መጥተዋል፡፡
በዚህ አኳኋን ወደ ኢትዮጵያ የመጣችው ታቦተ ጽዮንን አኵስም ከተማ ውስጥ ቀደም ሲል የተለየ ድንኳን፣ ቆየት ብሉ ደግሞ ቤተ መቅደስ ተሠርቶላት ኖረች፡፡ የምትገለገለውም በሥልጣነ ክህነት ተወስኖ በሚኖር ካህን ነው፡፡ ማንም ሰው እንዲያያት አይፈቀድለትም፡፡
· ቀዳማዊ ምኒልክ ታቦተ ጽዮንን ይዞ በሰላም ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ አኵስም በደረሰ ጊዜ እናቱ ንግሥተ ሳባና የአገሩ ሕዝብ በእልልታና በደስታ ተቀበሉት፡፡ ወዲያውም ንግሥቲቱ ዙፋነዋን፣ ሥልጣነ መንግሥቷን ለምኒልክ አስረክባ አነገሠችው፡፡ አዋጅም አስነገረችለት፡፡
ከጥቂት ዘመናት በስተቀር ላሦስት ሺህ ዓመታት ያለማቋረጥ እስከቅርብ ድረስ በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ከንጉሥ ሰሎሞንና ከንግሥተ ሳባ የተገኙ ነገሥታት ሥርወ መንግሥት በመሆን የመጀመሪያው ቀዳማዊ ምኒልክ ነው፡፡ እርሱም ለ25 ዓመታት /982-957ዓ.ዓ/ ከነገሠ በኋላ በተወለደ በ58 ዓመቱ ዐረፈና ከአኵስም ከተማ በስተምዕራብ በኩል በሚገኘው ቦታ በእናቱ መቃብር አጠገብ ተቀበረ፡፡ ይህም ቦታ ሳባ ቤተ መንግሥት በመባል የሚታወቅ ነው፡፡
ቀዳማዊ ምኒልክ ከኢየሩሳሌም ያመጣት ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ ከሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ቅድስተ ቅዱሳን በሆነችው በአኵስም ጽዮን ቤተ መቅደስ በጥንቃቄ ተጠብቃ ትገኛለች፡፡
ይህም ከፍተኛ ክብር ኢትዮጵያን የሃይማኖት የመንግሥት የሕግና የሥርዓት ምንጭ አድርጓታል፡፡ የጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደግሞ በዛሬው ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙት ከ35 ሺህ በላይ ለሆኑ አብያተ ክርስቲያናት የቀዳሚነት ሥፍራን ይሰጣታል፡፡
ከላይ እንደተገለፀው ቀደም ብሎ ንግሥተ ሳባ ያመጣችው የኦሪት እምነት በቀዳማዊ ምኒልክ ጊዜ መሠረት ሊይዝና ሊስፋፋ ችሏል፡፡ ከጥንታዊው የኦሪት እምነታችን የተወረሱና አሁንም ከሚሠራባቸው ቅሪቶችና ባህሎች አንዳንዶቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡
1ኛ. የሕንጻ ቤተ ክርስቲያን አሠራር፣
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጀምሮ በሰቀላ መልክ /በባሲሊካ/ ቅርፅ እየተሠሩ ካሉ ዘመናውያን አብያተ ክርስቲያናት በቀር በቀድሞ ጊዜና አሁንም በገጠሪቱ ኢትዮጵያ እየተሠሩ ያሉት አብያተ ክርስቲያናት እንደ ኦሪቱ ቤተ መቅደስ ቅኔ ማሕሌት፣ ቅድስትና መቅደስ በተባሉ ሦስት ክፍሎች የተከፈሉ ናቸው፡፡ "ቅኔ ማሕሌት" መዘምራን ማሕሌት የሚቆሙበት ሲሆን፣ "ቅድስት፣ ቀሳውስትና ዲያቆናት ሥጋ ወደሙን ለምእመናን የሚያቀርቡበት ክፍል ነው፡፡ "መቅደስ" መንበረ ታቦቱ የሚገኝበት፣ ጳጳሳት ቀሳውስትና ዲያቆናት ብቻ የሚገቡበት ጋ ወደሙ የሚፈተትበት ነው፡፡ ከበሮው፣ ጸናጽሉ ወዘተ ከኦሪቱ ሥርዓት ተያይዞ የመጣ እንደሆ ይታመናል፡፡
2ኛ. የቅዳሜ አከባበር
ሰባተኛው ቀን ቅዳሜ እንዲከበር የታዘዘው በኦሪት ሲሆን /ዘፀ.20፣20/ ከዚያ ተያይዞ በመጣ ሥርዓትና በኋላም በአጼ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመን በተወሰነው መሠረት በሀገራችን በኢትዮጵያ ቅዳሜይከበራል፡፡ አከባበሩ ግን በፍትሕ መንፈሳዊ በታዘዘው መሠረት እንደ አይሁድ እጅን እግርን ባለማንቀሳቀስ አይደለም፡፡ እንደ ክርስቲያን በመሥራት እንጂ በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጾ 10 ቁጥር 713-714/፡፡
3ኛ. ግዝረት
ወንዶች ሕፃናትን በተወለዱ በ8ኛው ቀን መግዘር ከኣሪቱ ሥርዓት ሲያያዝ የመጣ ነው፡፡ ይህ ሥርዓት በዘመነ ኦሪት ለእስራኤላውያን እንደ ግዴታ የሚቆጠር የነበረ ቢሆንም በዘመነ ሐዲስ ግን በጥምቀት ስለተተካ እንደ ግዴታ የሚቆጠር አይደለም፡፡ ሆኖም የተላመደ ባሕል በመሆኑ አሁን እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጼ ገላውዴዎስ ቅዱስ ጳውሎስ ያስተማረውን መሠረተ አድርገው ባወጡት የእምነት መግለጫ ግዝረት የእምነት ክፍል አለመሆኑ ተሰምሮበታል፡፡
4ኛ. እንዳይበሉ የተከለከሉ ምግቦች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባላት በኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ 11 ቁጥር 1-47 ዘዳግም 14፡3-21 የተከለከሉትን፣ ሰኮናቸው ያልተሰነጠቁና የማያመነዥኩ እንደ አሳማ ያሉ እንስሳትን ሥጋ አይበሉም፡፡
5ኛ. ታቦት
አሁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የሚገኙ ታቦታት እስከዛሬ ድረስ የአምልኮት መፈጸሚያ ሊሆኑ የቻሉት ከታቦተ ጽዮን መምጣት ጊዜ ጀምሮ በተዘረጋው ሃይማኖታዊ ሥርዓት ነው፡፡ ይህም የአሪት እምነት ከክርስትና በፊት በኢትዮጵያ እንደገባና ተስፋፍቶ እንደነበረ ያለመጠራጠር ያስረዳናል፡፡
በኢየሩሳሌም የሚገኝ የኢትዮጵያ ገዳም
ንግሥተ ሳባ ኢየሩሳሌምን በጉበኘችበት ጊዜ በኢየሩሳሌም ከተማ ሰሎሞን እንደሰጣት በሚነገረው መሬት ላይ የኢትዮጵያ ገዳም ተሠርቶ ይገኛል፡፡ ይኸውም ገዳም ዴርሡልጣን ተብሎ ይጠራል፡፡ ዴር ሡልጣን ማለት የመንግሥት ገዳም ወይም ርስት ማለት ነው፡፡
ይህ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ የቦታ ይዞታ በሃይማኖት አንፃር ብቻ ሳይሆን የሀገር ጥንታዊ የታሪክ ቅርስም ሆኖ መታየት ያለበት ነው፡፡ ኢየሩሳሌም የብሉይም የሐዲስ ኪዳንም ማዕከል እንደመሆና መጠን በዓለም ሕዝብ የምትጐበኝ ቅድስት ሀገር ናት፡፡ በዚችም ከተማ ከአፍሪካ ይዞታ ያላት ኢትዮጵያ ብቻ ስለሆነች ለኢትዮጵያውያን ሁሉ የመንፈስ ኩራት የሚሰጥ ነው፡፡ ይህም የቦታ ይዞታና የሕገ ኦሪት ወደ ኢትዮጵያ መግባት በእስራኤልና በኢትዮጵያ መካከል ላለው ግንኙነት ዋና መሠረት ሆኖ ኖሯል፡፡ ነቢዩ አሞጽ "የእስራኤል ልጆች ሆይ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን?" /አሞ.9፡7/ ሲል የተናገረው ቃል በኢትዮጵያና በእስራኤል መካከል ያለውን ሃይማኖታዊ ግንኙነት አጉልቶ የሚያሳይ ነው፡፡
መሬት ላይ የኢትዮጵያ ገዳም ተሠርቶ ይገኛል፡፡ ይኸውም ገዳም ዴርሡልጣን ተብሎ ይጠራል፡፡ ዴር ሡልጣን ማለት የመንግሥት ገዳም ወይም ርስት ማለት ነው፡፡
-------------__________________--------------
🖍 ይቀጥላል::
ሼር በማድረግ ሃገራዊ እውቀትና ታሪኮችን ከፍ እናድርግ!!!
ለማንኛውም ሃሳብ አስተያየት በዚህ አናግሩኝ :- @yesuTM
https://www.tgoop.com/Ethiopian_Orthodox_History

Telegram
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ታሪክ ከልደተ ክርስቶስ እስከ ፳፻ ዓ.ም (2000)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ታሪክ ከልደተ ክርስቶስ እስከ ፪፻ ዓ.ም (2000)
ለማንኛውም ሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄ እና cross promotion አናግሩኝ 📍👉 @yesuTM
21/12/12 ዓ.ም ተከፈተ::
ለማንኛውም ሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄ እና cross promotion አናግሩኝ 📍👉 @yesuTM
21/12/12 ዓ.ም ተከፈተ::
┈┈◦◎●◉† 💠💠💠 †◉●◎◦┈┈
⚜ ORTH🅾DOX PROⓂOTION ⚜
📌 የፕሮሞሽን ቻናል 📌
▯https://www.tgoop.com/joinchat-6rKpyLR5QNw3MWVk
▯https://www.tgoop.com/joinchat-RXvQHnVN-OcjUaF0
📌 ነፃ ፕሮሞሽን ግሩፕ ለናንተ📌
▯https://www.tgoop.com/joinchat-wcAXHckCtpdiYzBk
▯https://www.tgoop.com/joinchat-z8yHRidHlr5lNzE0
2 አመት የፕሮሞሽን ልምድ
እና ከ 150 በላይ ቻናል አለን።
እናመሰግናለን 🙏
ኦርቶዶክሳዊ ፕሮሞሽን ለመ🀄️ላ🀄️ል
▫️ 100 - 100k wave ▫️
𝚌𝚘𝚗𝚝𝚊𝚌𝚝 @updating_new_life
© 𝑎𝑙𝑙 𝑟𝑖𝑔ℎ𝑡 𝑟𝑒𝑠𝑒𝑟𝑣𝑒𝑑
𝙨𝙚𝙥𝙩𝙚𝙢𝙗𝙚𝙧 /04/ 2012

Forwarded from መርጌታ መንግሰቱ (ዩቶር አብ)
✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።✝
፨ ሰላም የተከበራችሁ ውድ 😊 የመፅሐፈ_ሄኖክ የ ቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ 😊
ቸሩ መድሃኒዓለም ክብሩ ይስፋ እኔ በጣም ደህና ነኝ።
እነሆ ከጥቂት ቀናት በኃላ ታላቋ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ አዲሱን አመት 2014 ዓ.ም ትይዛለች። ( 7514 ዓ.ዓ )
እኔም ከወዲሁ አንዳንድ የብራና መፅሐፍትን ወደ pdf ቀይሬ ለናንተ አዘጋጅቻለው። ከብራናዎቹ መካከል በጥቂቱ ፦
፨ መፅሐፈ ነገስት ባለ 453 ገፅ
፨ ማር ይስሃቅ ባለ 141 ገፅ
፨ አቡሻኸር ባለ 101 ገፅ
፨ ዜና ስላሴ ባለ 189 ገፅ
፨ ዜና አበው ባለ 264 ገፅ
፨ ዮሐንስ አፈወርቅ ወአረጋዊ መንፈሳዊ ባለ 404 ገፅ
፨ ግብረ ሕማማት ባለ 477 ገፅ
፨ ገድለ አቡነ አቢብ ወጰንጤሌዎን ወ ተክለ መድኅን ባለ 184 ገፅ
፨ ፊልክሲዩስ ባለ 322 ገፅ
፨ መፅሐፈ ሰዒድ ወልደ በጥሪቅ ባለ 295 ገፅ
እናም ሌሎች ብራና መፅሐፍትን በ pdf አዘጋጅተን ለ አዲሱ አመት 2014 ገፀ በረከት እንዲሆንልዎ በታላቅ ቅናሽ ለናንተ አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው።
ከዚህ ፅሁፍ ስር ከመፅሐፍቱ መሐከል አንዳንድ ገፆችን እናቀርባለን።
እንዲሁም ሌሎች መፅሐፍትንም መጠየቅ ትችላላችሁ።
በዚህ ሊንክ @yesuTM ላይ እውነተኛ ገዢ ያናግረኝ።
💚@Metshafe_Henok💚
💛@Metshafe_Henok💛
❤️@Metshafe_Henok❤️

📀 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር📀
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 በ ቴሌግራም 🔴
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን።
በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔵የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘማሪዎች ውስጥ የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🔴የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
⚫️የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔴የቀዳሜጸጋ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔴የኪነጥበብ መዝሙር
⚫️የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔴የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ እና ወ.ዘ.ተ......
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🔊ያስታወሱት ይሆን ሁሉ በ ቴሌግራም ቻናላችን ነው።
መዝሙር ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲ █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
💠 📚 💠 📚 💠 📚
🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
🔰 እመጓ
🔰 ዝጎራ
🔰 መርበብት
🔰 ዴርቶጋዳ
🔰 ዮራቶራድ
🔰 ዣንቶዣራ
🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
🔰 ቤተክርስቲያንህን እወቅ
🔰 ፍኖተ አእምሮ
🔰 አዳም እና ጥበቡ
🔰 ዝክረ መስቀል
🔰 ሰይፈ ሥላሴ
🔰 ፍትሐ ነገስት
🔰 መጽሐፈ መነኮሳት
🔰 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
🔰 ህግጋተ ወንጌል
🔰 ነገረ ማርያም ቤተከርስቲያን
🔰 ድርሳነ ሚካኤል ወገብርኤል
🔰 ውዳሴ ማርያም
🔰 የወጣቶች ህይወት
🔰 መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
🔰 መልክዓ መለኮት
🔰 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት
🔰 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
🔰 ሐይማኖተ አበው
🔰 ራዕየ ማርያም
🔰 የመናኝ ጉዞ
🔰 መልክዓ እግዚአብሔር
🔰 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
🔰 መርበብተ ሰሎሞን
🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
🔰 መጽሐፈ ፈውስ
🔰 ባሕረ ሐሳብ
🔰 ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
🔰 የ666 ሳይንሳዊ ምስጢር
🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
🔰 ህይወተ ቅዱሳን
🔰 ነገረ ቅዱሳን
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
💠 📚 💠 📚 💠 📚
🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
🔰 እመጓ
🔰 ዝጎራ
🔰 መርበብት
🔰 ዴርቶጋዳ
🔰 ዮራቶራድ
🔰 ዣንቶዣራ
🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
🔰 ቤተክርስቲያንህን እወቅ
🔰 ፍኖተ አእምሮ
🔰 አዳም እና ጥበቡ
🔰 ዝክረ መስቀል
🔰 ሰይፈ ሥላሴ
🔰 ፍትሐ ነገስት
🔰 መጽሐፈ መነኮሳት
🔰 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
🔰 ህግጋተ ወንጌል
🔰 ነገረ ማርያም ቤተከርስቲያን
🔰 ድርሳነ ሚካኤል ወገብርኤል
🔰 ውዳሴ ማርያም
🔰 የወጣቶች ህይወት
🔰 መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
🔰 መልክዓ መለኮት
🔰 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት
🔰 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
🔰 ሐይማኖተ አበው
🔰 ራዕየ ማርያም
🔰 የመናኝ ጉዞ
🔰 መልክዓ እግዚአብሔር
🔰 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
🔰 መርበብተ ሰሎሞን
🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
🔰 መጽሐፈ ፈውስ
🔰 ባሕረ ሐሳብ
🔰 ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
🔰 የ666 ሳይንሳዊ ምስጢር
🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
🔰 ህይወተ ቅዱሳን
🔰 ነገረ ቅዱሳን
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Forwarded from መርጌታ መንግሰቱ (ዩቶር አብ)
መፅሐፈ ሄኖክ የ YouTube ቻናል ተከታይ ቤተሰብን ወደ 1,000 SUBSCRIBERS እንሙላው ተባብረን😊
https://www.youtube.com/channel/UCJx_ylJBrcijDbqbSUomJng
🛑 ጉዞ ወደ አንድ ሺህ 🛑
ሁላችንም የአንድ ደቂቃ ስራ SUBSCRIBE እናድርግ ።

✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ።
➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳 █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ።
➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳 █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች 🔔
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📖 ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት 📖
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.