Telegram Web
Name Betelhem worku
Weight 50
height 1.62

@ExdusCastings
@ExdusCastings
Name:Blen shewaye
Age:19
high:1.60
Weignt:45

@ExdusCastings
@ExdusCastings
#አስቸኳይ የቴሌቪዥን ተከታታይ ተውኔት
ተዋናይ ምልመላ
#ለDSTV
#አቦል ቲቪ
🌼🌼🌼 አደይ 🌼🌼🌼
ተከታታይ ድራማ
#ለእሮብ ቀረፃ
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
👉 6 ወንድ ተዋንያን:-
👉 እድሜ:-ከ27-50
👉 8 ሴት ተዋንያን
👉እድሜ:-ከ 24-30
👉 ዘመናዊ ልብሶችና መዋቢያ አሟልተው
መገኘት የሚችሉ
👉 አስቸኳይ
👉 ቁመት:-1.60 ጀምሮ
👉 የተስተካከለ ቁመና ያላቸው
👉 ተቀርፀው የሚያውቁ
🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫
👉 መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. በልብሶቹ ፎቶዎች
6. የስልክ ቁጥር ላኩ
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
👉 የቴሌግራም መለኪያ :-
+251912-644708
💎💎💎💎💎💎💎💎💎
አስቸኳይ
እስከ ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም
🎞 🎞 🎞 🎞 🎞 🎞
እድላቹን ሞክሩ

@ExdusCastings
@ExdusCastings
ይቅናችሁ በቅንነት ሼር አድርጉት
📽📽አስቸኳይ 🎞🎞🎞🎞
ለነገ ጠዋት 3:00 ሰአት
ሴት ተዋናይ =2
እድሜ 19 በላይ የሆናት
🎥ወንድ= 2
እድሜው 19 በላይ
ፎቶ ላኩ ተመዝገቡ

@acting12
@acting12
🎭መቶኛ አመት አገር አቀፍ የቴአትር ፌስቲቫል🎭
🎭የቴአትር ልምምድ ሲደረግ 🤹

🎭አስገራሚ ተውኔት ተዘጋጅቶላቹሃል እየገባቹ
ተመልከቱ 🎭
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለአዲሱ አመት
በሰላም እና በጤና
አደረሳችሁ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
በአዲሱ አመት
ከልዩ ልዩ ስራዎች ጋር
🌼ተመልሰናል🌼
ቻናላችንን በመቀላቀል የ2014 ልዩ ዝግጅቶች የመጀመሪያ ተሳታፊ ይሁኑ🌼🌼
🌼🌼
@ExdusCastings
@ExdusCastings 🌼🌼
@ExdusCastings
🌼🌼
Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት):
✋🏼😀 የተወደዳችሁ ታዳሚዎቻችን
ዕንቁጣጣሽ- የቃሎቹ ትርጉም፡-
👉 ዕንቁ፡- «ክቡር ድንጊያ፣ ብዙ ዓይነት ያለው ያንገት ጌጥ፣ ሽልማት፣ ተሰክቶ ባንገት የሚታሰር፣ የሚሰደር የሚደረደር ነው።i» ይላሉ አለቃ ኪዳነ-ወልድ ክፍሌ ሲተረጉሙት፣ ዕንቁ ውድ የሆነ ማዕድን ነው።
👉 ጣጣሽ - የሚለው ቃል ፃዕ ፃዕ ከሚለው የግእዙ ቃል የተወረሰ ሲሆን ትርጉሙ ግብር፣ ጣጣ፣ ገጸ በረከት፣ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ በሸዋ አካባቢ ግብር አለብኝ ሲል «ጣጣ አለብኝ» ይላል፡፡
👉 ይህ ስያሜ ለበዓሉ የተሰጠው ከንግሥተ ሳበ /ንግሥት ማክዳ/ ጋር በተያያዘ ነው፡፡ንግሥተ ሳባ ንጉሥ ሰሎሞንን ለመጎብኘት ሔዳ ሳለ የጸነሰችውን ቀዳማዊ ምኒልክን በወለደች ጊዜ ሕዝቡ ንጉሥ ተወለደ ብሎ እልል እያሉ «አበባ እንቁ ጣጣሽ» እያለ ገጸ በረከት ለንግሥቲቱ አበረከቱ፡፡
ያ የዘመን መለወጫ በዓልም ልጃገረዶች የአበባ ገጸ በረከት የሚያቀርቡበት ስለሆነ ዕንቁጣጣሽ ተባለ፡፡
.... አቡሻኽር-የጊዜ ቀመር መጽሐፍ ገጽ ፷፮-፷፯
🌻🌻🌻 ዕንቁጣጣሽ🌻🌻🌻
እንኳን ከዘመነ- ማቴዎስ ወደ ዘመነ- ማርቆስ በሠላም አሻገራችሁ።
☀️ ☀️☀️አዲሱ ዓመት የሠላም የፍቅር የአንድነት☀️☀️☀️
☀️☀️☀️የዕድገት የበረከት የልህቀት እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ። ☀️☀️☀️
@ExdusCastings
@ExdusCastings
🎞አስቸኳይ ማስታወቂያ ለተዋንያን 🎭
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
1=ሴት እድሜ ከ28 አመት በላይ
1=ሴት እድሜዋ 45 አመት በላይ የሆነ
1=ሴት እድሜዋ 24-30 የሆናት
1=ወንድ እድሜው ከ40 በላይ የሆነው
1=ሴት ወፍራም የሆነች እድሜ 35 በላይ

አጠቃላይ= 5 (አምስት) ተዋናይ እንፈልጋለን

ፎቶ እና ሙሉ አድራሻ ላኩ ተመዝገቡ
👇👇👇
@Kine26👈
@Kine26👈
@Kine26👈
Full Name=Feven abebe
Age-19
Height-168cm
Weight-49

@ExdusCastings

@ExdusCastings
Full Name=Feven abebe
Age-19
Height-168cm
Weight-49

@ExdusCastings

@ExdusCastings
Full Name=Feven abebe
Age-19
Height-168cm
Weight-49

@ExdusCastings

@ExdusCastings
Full Name= Dawit Tadesse
Age -22
Height=1.87
Weight= 72
2025/07/14 07:07:12
Back to Top
HTML Embed Code: