የፍቅረኛሞች ቀን ተብሎ የሚከበር በዓል በኢስላም አስትምህሮት ውስጥ የለም! ከሌሎች ህዝቦች መገለጫ ከሆኑ ነገሮች ተግባራትም እንቆጠብ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ تَشبَّهَ بقومٍ فهوَ مِنهُمْ﴾
“ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እሱ ከነሱ ነው።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል: 4831
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ تَشبَّهَ بقومٍ فهوَ مِنهُمْ﴾
“ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እሱ ከነሱ ነው።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል: 4831
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍2🥰1
የሻዕባን አጋማሽ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنّ اللهَ ليطَّلعُ في ليلةِ النِّصفِ من شعبانَ فيغفرُ لجميعِ خلقِه إلّا لمشرِك أو مشاحنٍ﴾
“አላህ በሻዕባን አጋማሽ ሌሊት ፍጡራኑን ይመለከትና ሁሉንም ፍጡራኖቹን ይምራል። ከሙሽሪክ (ከአጋሪዎች) ወይም ከአመፀኞች በስተቀር።”
📚 አልባኒ በኢብኑ ማጃህ ዘገባ ውስጥ ሀሰን ብለውታል: 1148

መልካም ስራዎች!
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿صَلاةُ الجَمِيعِ تَزِيدُ على صَلاتِهِ في بَيْتِهِ، وصَلاتِهِ في سُوقِهِ، خَمْسًا وعِشْرِينَ دَرَجَةً، فإنَّ أحَدَكُمْ إذا تَوَضَّأَ فأحْسَنَ، وأَتى المَسْجِدَ، لا يُرِيدُ إلّا الصَّلاةَ، لَمْ يَخْطُ خَطْوَةً إلّا رَفَعَهُ اللَّهُ بها دَرَجَةً، وحَطَّ عنْه خَطِيئَةً، حتّى يَدْخُلَ المَسْجِدَ، وإذا دَخَلَ المَسْجِدَ، كانَ في صَلاةٍ ما كانَتْ تَحْبِسُهُ، وتُصَلِّي - يَعْنِي عليه المَلائِكَةُ - ما دامَ في مَجْلِسِهِ الذي يُصَلِّي فِيهِ: اللَّهُمَّ اغْفِرْ له، اللَّهُمَّ ارْحَمْهُ، ما لَمْ يُحْدِثْ فِيهِ.﴾
“በህብረት የሚሰገድ ሶላት (አንድ ሰው) በቤቱ ወይም በሱቁ ከሚሰግደው በሃያ አምስት ደረጃ
ይበልጣል። አንደኛችሁ ውዱእ በሚገባ አድርጎ መስጂድ ሶላትን ብቻ ለመስገድ አስቦ ሲሄድ በእያንዳንዱ እርምጃ አላህ ደረጃውን ከፍ ያደርግለታል። ወንጀሉንም ያብስለታል መስጂድ እስኪገባ ድረስ። መስጊድ በገባ ጊዜም በሶላት ውስጥ እንዳለ ይቆጠርለታል። ሶላት (በህብረት ለመስገድ) እስከተጠባበቀ ድረስም መላእክት የአላህን ምሕረት ይጠይቁለታል በሚሰግድበት ቦታ ላይ ቆይታ እስካደረገ ድረስ። እንዲህ በማለት፦ አላህ ሆይ! ማረው! አላህ ሆይ እዘንለት! በቦታው ውዱእ እስካልፈታ ድረስ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 477

አስቸኳይ መረጃ
--------------------------------
የፊችን እሁድ የካቲት 9/2017 ዓ.ል ሊካሄድ የነበረዉ የሱና ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ምክንያት ወደ እሁድ #የካቲት_16/2017 ዓ.ል መዘዋወሩን በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን::
የመግቢያ ቲኬቶችን ለማግኘት 0935332424 ላይ ይደዉሉ ::

😁1
ራቁ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿اجْتَنِبُوا السَّبْعَ المُوبِقاتِ، قالوا: يا رَسولَ اللَّهِ وما هُنَّ؟ قالَ: الشِّرْكُ باللَّهِ، والسِّحْرُ، وقَتْلُ النَّفْسِ الَّتي حَرَّمَ اللَّهُ إلّا بالحَقِّ، وأَكْلُ الرِّبا، وأَكْلُ مالِ اليَتِيمِ، والتَّوَلِّي يَومَ الزَّحْفِ، وقَذْفُ المُحْصَناتِ المُؤْمِناتِ الغافِلاتِ.﴾
“ከሰባት አጥፊ ወንጀሎች ራቁ። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እነሱ እነማን ናቸው ብለው ሶሃቦች ጠየቁ፦ ‘ሺርክ’ በአላህ ላይ ማጋራት፣ ድግምት፣ ያለ አግባብ አላህ እርም ያደረገውን የሰዎች ነፍስ ማጥፋት፣ ‘አራጣ’ ወለድ መብላት፣ ‘የቲምን’ የሙትን ልጅ ገንዘብ መብላት፣ ከተፋፋመ ውጊያ ወደ ኋላ ማፈግፈግ፣ ጥብቅ የሆኑ ሙስሊም ሴቶችን በዝሙት ማጉደፍ ናቸው።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2766

በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የሚመራው ሱና ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 4 አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩትን 3ኛ ዙር መሻይኾች እሁድ የካቲት 16 2017 በኤሊያና ሆቴል በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል!
የመግቢያ ቲኬቶችን ለማግኘት
ሱና ፋዉንዴሽን __ 0935332424 ሰዒድ
ባዩሽ መስጂድ __ 0912166409 ሙክታር
ሸይኽ ሆጀሌ መስጂድ ____ 0960606656 ዓሊ ሰዒድ
ሰላም መስጂድ ቄራ __ 0912629284 አሊ
ተውፊቅ መስጂድ ፍልውሃ__ 0921239137 ፍቃዱ
ቤተል ተቅዋ መስጂድ__ 0944047175 ሙዓዝ
ዒባዱራህማን መስጂድ ____ 0944047175 ሙዓዝ
ሰዒድ ያሲን መስጂድ. _ 0911541484 አባስ. ይደዉሉ ::
@daewa_tv
የመግቢያ ቲኬቶችን ለማግኘት
ሱና ፋዉንዴሽን __ 0935332424 ሰዒድ
ባዩሽ መስጂድ __ 0912166409 ሙክታር
ሸይኽ ሆጀሌ መስጂድ ____ 0960606656 ዓሊ ሰዒድ
ሰላም መስጂድ ቄራ __ 0912629284 አሊ
ተውፊቅ መስጂድ ፍልውሃ__ 0921239137 ፍቃዱ
ቤተል ተቅዋ መስጂድ__ 0944047175 ሙዓዝ
ዒባዱራህማን መስጂድ ____ 0944047175 ሙዓዝ
ሰዒድ ያሲን መስጂድ. _ 0911541484 አባስ. ይደዉሉ ::
@daewa_tv
ጠቃሚ ሩቂያ!
ጅብሪል (عليه السَّلامُ) ለነቢዮ ሩቂያ ያደርግላቸው ነበር!
ከአቡ ሰዒድ አልሁድሪ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
﴿أنّ جِبْرِيلَ، أتى النبيَّ ﷺ فَقالَ: يا مُحَمَّدُ اشْتَكَيْتَ؟ فَقالَ: نَعَمْ قالَ: باسْمِ اللهِ أرْقِيكَ، مِن كُلِّ شيءٍ يُؤْذِيكَ، مِن شَرِّ كُلِّ نَفْسٍ، أوْ عَيْنِ حاسِدٍ، اللهُ يَشْفِيكَ باسْمِ اللهِ أرْقِيكَ..﴾
“ጅብሪል መጣና ለነቢዩ (ﷺ) አላቸው: አንተ ሙሃመድ ሆይ! አሞሃል እንዴ? ‘አዎ’ አሉት ነቢዩ። ከዛ እንዲህ ብሎ ሩቂያ (ዱአ) አደረገላቸው፦‘ከሚያሰቃይህ በሽታ ሁሉ ከምቀኛ ነፍስና አይን ሁሉ ክፋት በአላህ ስም እጠብቅሃለሁ። አላህ ይፈውስህ። በአላህ ስም እጠብቅሃለሁ።’”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2186

4 ቀን ቀረዉ
---------------------------
"ማን ይተካቸዉ 3" የካቲት16/2017 ፒያሳ ቸርቸር ጒዳና በሚገኘዉ
ኤልያና ግራንድ ሞል መሻይኾችን ያስመርቃል
👉🏻የመግቢያ ትኬትዎን ለመግዛት
ሱና ፋዉንዴሽን __ 0935332424 ሰዒድ
ባዩሽ መስጂድ __ 0912166409 ሙክታር
ሸይኽ ሆጀሌ መስጂድ ____ 0960606656 ዓሊ ሰዒድ
ሰላም መስጂድ ቄራ __ 0912629284 አሊ
ተውፊቅ መስጂድ ፍልውሃ__ 0921239137 ፍቃዱ
ቤተል ተቅዋ መስጂድ__ 0944047175 ሙዓዝ
ዒባዱራህማን መስጂድ ____ 0944047175 ሙዓዝ
ሰዒድ ያሲን መስጂድ. _ 0911541484 አባስ. ይደዉሉ ::
@daewa_tv
---------------------------
"ማን ይተካቸዉ 3" የካቲት16/2017 ፒያሳ ቸርቸር ጒዳና በሚገኘዉ
ኤልያና ግራንድ ሞል መሻይኾችን ያስመርቃል
👉🏻የመግቢያ ትኬትዎን ለመግዛት
ሱና ፋዉንዴሽን __ 0935332424 ሰዒድ
ባዩሽ መስጂድ __ 0912166409 ሙክታር
ሸይኽ ሆጀሌ መስጂድ ____ 0960606656 ዓሊ ሰዒድ
ሰላም መስጂድ ቄራ __ 0912629284 አሊ
ተውፊቅ መስጂድ ፍልውሃ__ 0921239137 ፍቃዱ
ቤተል ተቅዋ መስጂድ__ 0944047175 ሙዓዝ
ዒባዱራህማን መስጂድ ____ 0944047175 ሙዓዝ
ሰዒድ ያሲን መስጂድ. _ 0911541484 አባስ. ይደዉሉ ::
@daewa_tv
ጠቃሚ ሁን!
ከኢብኑ ዑመር (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ﷺ) መጥቶ እንዲህ አላቸው፦
﴿أيُّ النّاسِ أحبُّ إلى اللَّهِ فقال رسولُ اللَّهِ ﷺ أحبُّ النّاسِ إلى اللَّهِ أنفَعُهم للنّاسِ﴾
“ከሰዎች አላህ ዘንድ የተወደደ ሰው የቱ ነው?
ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ ከሰዎች አላህ ዘንድ የተወደደው ለሰዎች የሚጠቅም ነው።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 609

❤1👍1
እያንዳንዱ መገጣጠሚያ በየቀኑ ሶደቃ (ምፅዋት) አለበት!
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿كُلُّ سُلَامَى مِنَ النَّاسِ عَلَيْهِ صَدَقَةٌ كُلَّ يَوْمٍ تَطْلُعُ فِيهِ الشَّمْسُ، قَالَ : تَعْدِلُ بَيْنَ الِاثْنَيْنِ صَدَقَةٌ، وَتُعِينُ الرَّجُلَ فِي دَابَّتِهِ، فَتَحْمِلُهُ عَلَيْهَا، أَوْ تَرْفَعُ لَهُ عَلَيْهَا مَتَاعَهُ صَدَقَةٌ ". قَالَ : " وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَةٌ، وَكُلُّ خُطْوَةٍ تَمْشِيهَا إِلَى الصَّلَاةِ صَدَقَةٌ، وَتُمِيطُ الْأَذَى عَنِ الطَّرِيقِ صَدَقَةٌ﴾
“ከሰዎች እያንዳንዱ (የአካል) መለያያ በእያንዳንዱ ፀሐይ በምትወጣበት ቀን ሁሉ ሶደቃ (ምፅዋት) አለበት። በሁለት ሰዎች መሀል በፍትህ ብታስታርቅ ሶደቃ ነው። አንድን ሰው በእንስሳው ላይ ብታግዘውና በሷ ላይ ብታሳፍረው ወይም በሷ ላይ እቃውን ብትጭንለት ሶደቃ ነው። መልካም ንግግር ሶደቃ ነው። በእያንዳንዷ ወደ መስጂድ በምትሄዳት እርምጃ ሶደቃ አለ። ከመንገድ ላይ አስቸጋሪን ነገር ማስወገድህ ሶደቃ ነው።”
📚 ቡኻሪ (2989) ሙስሊም (1009) ዘግበውታል

👍1