Telegram Web
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣2⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
የአረፋ ቀን ትሩፋቱ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مِنْ يَوْمٍ أَكْثَرَ مِنْ أَنْ يُعْتِقَ اللَّهُ فِيهِ عَبْدًا مِنَ النَّارِ مِنْ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَإِنَّهُ لَيَدْنُو، ثُمَّ يُبَاهِي بِهِمُ الْمَلَائِكَةَ، فَيَقُولُ : مَا أَرَادَ هَؤُلَاءِ﴾

“ከዐረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሪያውን ከአሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም። እርሱም ይቀርባል። ከዚያሞ በነርሱ መላእክቶችን ይፎካከርባቸዋል። አንዲህም ይላል፦ ‘እነዚህ (ባሮቼ) ሞን ፈልው ነው?’”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1348



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 0⃣3⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
የመጀመሪያዎቹ አስር የዙልሒጃ ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት!

ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾

“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1162



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 0⃣4⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ይህ የ3 አመት ህፃን ልጅ አንጀት ይበላል። ከዚሁ በሽታው ጋር መጫወቻ ተቀምጦለት ሲታይ ደግሞ እጅግ ልብ ይሰብራል

ኑ እስቲ ተባብረን እናሳክመው!

የባንክ አካውንቶች:

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000525385373
ዳሽን ባንክ: 2933592396721
አዋሽ ባንክ: 01425898257700
አቢሲንያ ባንክ: 29173998

የአካውንት ስም: ዚያድ ኑረዲን (አባት)

ለበለጠ መረጃ: 0912844116 (ዚያድ)



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
የመጀመሪያዎቹ አስር የዙልሒጃ ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ أَعْظَمَ الْأَيَّامِ عِنْدَ اللَّهِ تَبَارَكَ وَتَعَالَى يَوْمُ النَّحْرِ﴾

“የላቀውና የተባረከው አላህ ዘንድ ታላቅ የሆነ ቀን የነኽር (የእርድ) ቀን ነው።”

📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 1765



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 0⃣5⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ላደለው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صلاةٌ في المسجدِ الحرامِ أفضلُ من مائةِ ألفِ صلاةٍ فيما سِواهُ﴾

“በመስጂደል ሀረም የሚሰገድ ሰላት ሌላ ቦታ ከሚሰገድ ሰላት በመቶ ሺህ የሚበልጥ ብልጫ አለው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1163



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 0⃣6⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
በረካን ይነሳል!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦

﴿الحَلِفُ مُنَفِّقَةٌ لِلسِّلْعَةِ، مُمْحِقَةٌ لِلْبَرَكَةِ﴾

“መሃላ እቃን ያሸጣል፤ በረካውን ግን ይነሳል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2087



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
ሙሉ ሰውነቱ ፓራላይዝድ የነበረው ታዋቂው ዳኢ #አብደላህ_ባነእማ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል

በህይወቴ ከኔ በባሰ ሁኔታ ያለው ሰው አለ ብዬ አላስብም ነበር 👌

ምክንያቱም ሼኹ ከ ጭንቅላቱ በስተቀር ሌላ ሰውነቱ አይንቀሰቀስም ነበር

አንድ ቀን አንድ #ሼኽ እንዲህ አለኝ ካንተ በባሰ ሁኔታ ያለ ሰው ጋ ዛሬ እወስድሃለው እንዳሉትም ወደ ሰውየው ጋ ሄዱ

አብደላ በርግጥም ባየው ነገር ደነገጠ ልክ እንደሱ ሙሉ ሰውነቱ አይንቀሳቀስም ከዚህ የባስው ደሞ መስማትና መናገር አይችልም አስባችሁታል ምን ያህል ከባድ እንደሆነ 😢😢

ይህ ሰው አንድ ሚያሳዝን ነገር አጋጥሞታል
አንድ ቀን ቤተሰቦቹ ወደ ክፍሉ ሲገቡ ልብሱ ላይ ደም ተመለከቱ እሱም እያለቀሰ ነበር ደሙን ተከትለው ሲሄዱ ጣቶቹ ተቆርጠው ነበር

ምን ተፈጠረ??
እንዴት ጣቶቹ ሊቆረጡ ቻሉ??
ለካ አይጥ ገብታ ሁለት ጣቶቹን በልታቸው ነበር ልክ እንደ ሞተ ሰው መንቀሳቀስም ሆነ እርዳታ መጠየቅ ስለማይች እጆቹን ስትበላ እያመመው ዝም ብሎ ይመለከታት ነበር 😭😭😭
አንተስ
☞በእጆችህ ምን አደረክ .....??
☞በእግሮችህ ምን አደረክ.....??
☞በድምፅህ ምን አደረክ.....??
☞በጆሮህ ምን አደረክብት ....??

አላህ በሰጠህ ኒዕማዎች ሁሉ ምን አደረክባቸው??
الحمدلله الذي عافانا مما ابتلى به كثيرا من خلقه

አላህ በሰጣቹህ ጤንነት አመስግኑ ጊዜው ሳይረፍድ ወደ አላህ በተውበት ተመለሱ ይላል ሼኽ አብደላህ ረሂመሁሏህ

#አልሃምዱሊላህ ተቆጥረው ለማይዘለቁት ፀጋዎችህ 🙏🙏
Hijra Tube ኢስላማዊ ድህረ ገፅ



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 0⃣7⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
የሐጅ ትሩፋት!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦

﴿مَن حَجَّ لِلَّهِ فَلَمْ يَرْفُثْ، ولَمْ يَفْسُقْ، رَجَعَ كَيَومِ ولَدَتْهُ أُمُّهُ﴾

“ተገቢ ያልሆነ መጥፎ ነገር ከአንደበቱ ሳይወጣ የአላህን ትዕዛዝ ምንም ሳይጥስ ሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እንደወለደችው ቀን ከኃጢእቶቹ ሙሉ ጠርቶ ይመለሳል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1561



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
1
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 0⃣8⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
የአረፋ ቀን!

ከአብደላህ ቢን ዐምሩ ቢን አልዐስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾

“ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3585



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
“የአረፋ ቀን ፆም
ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
ረሱል (ﷺ)

ነገ መፆም እንዳንረሳ


https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
ነገ የሐሙስ ፆምና የዐረፋ ቀን ፆም አንድ ላይ ስለሆኑ ስንፆም የሁለቱንም አጅር ለማግኘት ሁለቱንም እንነይት።
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣9⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
1
2025/07/13 23:13:26
Back to Top
HTML Embed Code: