አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት
የስራ መደብ፦
1. የኮሌጅ ዲን
2. አስተዳደርና ፋይናንስ መምሪያ ሃላፊ
3. ም/ር/ መምህር
4. የልዩ ፍላጎት መምህር
5. ረዳት መምህርት
※ ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
※ ጥቅማጥቅም፦ የትራንስፖርትና የቤት ኪራይ አበል
※ የስራ ቦታ፦ ዋና ቢሮ፣ ኮሌጅ እና ት/ቤት
※ የቅጥር ሁኔታ፦ ከስልሳ ቀን የሙከራ ጊዜ በኋላ በቋሚነት
ማሳሰቢያ! መስሪያ ቤታችን አርብ/ጁመዓ ዝግ እንዲሁም ቅዳሜ 6:30 ድረስ ብቻ የሚሰራ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ፦ 0112707916
ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs

❤1
ዱዓእ አዘውትሮ ያደረገ አተረፈ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما من مسلمٍ يدعو بدعوةٍ ليس فيها إثمٌ، ولا قطيعةُ رَحِمٍ؛ إلا أعطاه بها إحدى ثلاثَ: إما أن يُعجِّلَ له دعوتَه، وإما أن يدَّخِرَها له في الآخرةِ، وإما أن يَصرِف عنه من السُّوءِ مثلَها﴾
“አንድ ሙስሊም ዱዓእ ካደረገ ኃጢያት ለመፈፀምና ዝምድናን ለመቁረጥ እስካልጠየቀ ድረስ አላህ ከሶስት ነገሮች አንዱን አይነፍገውም ዱዓው በፍጥነት ምላሽ ያገኛል። ወይም አላህ በሚቀጥለው አለም (አኼራ) በመልካም ስራ ምንዳነት ያቆይለታል። ወይም ዱዓውን የሚመጥን መጥፎ ነገር ከበላዩ ላይ ያስወገድለታል።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 1633
https://www.tgoop.com/fethababora

👍2
በካህዲያን በዓላት ላይ ከመሳተፍ እንታቀብ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ تَشبَّهَ بقومٍ فهوَ مِنهُمْ﴾
“ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እሱ ከነሱ ነው።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 4831
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ تَشبَّهَ بقومٍ فهوَ مِنهُمْ﴾
“ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እሱ ከነሱ ነው።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 4831
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍3❤1
ወሳኝ ዱዓእ!
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ በማለት ዱዓእ ያደርጉ ነበር፦
﴿اللَّهُمَّ أَصْلِحْ لي دِينِي الذي هو عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لي دُنْيايَ الَّتي فِيها معاشِي، وَأَصْلِحْ لي آخِرَتي الَّتي فِيها معادِي، واجْعَلِ الحَياةَ زِيادَةً لي في كُلِّ خَيْرٍ، واجْعَلِ المَوْتَ راحَةً لي مِن كُلِّ شَرٍّ.﴾
“አላህ ሆይ! ሃይማኖቴን የተስተካከለ አድርግልኝ የነገሬ ሁሉ መጠበቂያ ነውና። ዱንያዬንም አስተካክልልኝ መኖሪያዬ ናትና። የመጭውን ዓለም ሕይወቴም አስተካክልኝ መመለሻዬ ነውና። ሕይወቴን ከመልካም ነገሮች ሁሉ የማክልበት፣ ሞቴን ደግሞ ከክፉ ነገሮች ሁሉ የምላቀቅበት አድርግልኝ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2720

👍1
Audio
👉#ሼኽ_ባህሩ_ዑመር
👉#ተፍሲር
👉#ፈትህ_አባቦራ መስጂድ
👉#አላህ በሰጠን ጊዜና ጤንነት በመልካም ቦታ እናሳልፍ
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👉#ተፍሲር
👉#ፈትህ_አባቦራ መስጂድ
👉#አላህ በሰጠን ጊዜና ጤንነት በመልካም ቦታ እናሳልፍ
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
ባለችህ ነገር ለመብቃቃት ሞክር!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن سَأَلَ النّاسَ أمْوالَهُمْ تَكَثُّرًا، فإنّما يَسْأَلُ جَمْرًا فَلْيَسْتَقِلَّ، أوْ لِيَسْتَكْثِرْ﴾
“ገንዘብ ለማብዛት ፈልጎ ሰዎችን ገንዘብ እንዲሰጡት የሚጠይቅ ሰው የእሳት ፍም ነው የሚጠይቀው አበዛውም አሳነሰውም።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1041

ዑመር (ረዐ) በንግድ ጉዳይ ላይ ሸሪዓዊ እውቀት የሌለው ሰው መነገድ የለበትም ይሉ ነበር። ስለዚሁ ሲናገሩም ❝ኢስላምን ያልተረዳ ሰው በገበያ ውስጥ ሊሸጥ አይገባውም። ካልሆነ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሪባ ሊበላ ይችላል።❞ ይላሉ።
(ሸሂድ አል-ሚህራብ 209)
አብዛኛው የኢትዮጵያ ሙስሊም ደግሞ ነጋዴ ነው። ስለዚህ ከሁሉም አስቀድሞ ስለ ንግድ ማወቅ አለበት። ካልሆነ አውቆም ይሁን ሳያውቅ የአላህን ሃቅ ያጠፋና የዱንያንም በረካ ሊያጣ በአኼራም ቅጣት ሊጠብቀው ይችላል።
ሰሞኑን ሸይኽ ኤልያስ ❝ገንዘብና ወለድ❞ የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመዋል። ይሄን መጽሐፍ ፈልጋችሁ አንብቡት። ይሄን የምለው ለማስታወቂያ ሳይሆን አንዴ በምታነቡት የዘላለም እውቀት ልታገኙ ስለምትችሉ ትጠቀሙበታላችሁ በሚል ነው።
በሚከተሉት መደብሮች ይገኛል
➤ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 ማዞርያ)
➤ አት-ተውባ መጽሐፍት መደብር (አንዋር መስጂድ)
➤ አት-ተቅዋ መጽሐፍት መደብር (ቤተል)
➤ ዛዱል መዓድ መጽሐፍት መደብር (ፋሪ)
ዋጋ= 400 ብር
Sel Man

ችግርህን ለአላህ አሰማ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أَصَابَتْهُ فَاقَةٌ ، فَأَنْزَلَهَا بِالنَّاسِ، لَمْ تُسَدَّ فَاقَتُهُ، وَمَنْ أَنْزَلَهَا بِاللَّهِ أَوْشَكَ اللَّهُ لَهُ بِالْغِنَى ؛ إِمَّا بِمَوْتٍ عَاجِلٍ أَوْ غِنًى عَاجِلٍ﴾
“ችግር ደርሶበት ችግሩን ሰዎች እንዲቀርፉለት በማሰብ ብሶቱን ለሰው ያሰማ፤ ችግሩ አይቀረፍለትም። በጌታው በመመካት ችግሩን አላህ ላይ ያሳረፈ፤ በፍጥነት አላህ የተብቃቃ ሀብት ይሰጠዋል። ወይ ቅርብ ሀብታም ዘመድ በመሞቱ ይወርሳል። አሊያም በፍጥነት ባለፀጋ ያደርገዋል።”
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 1465

👍2❤1
በዓለማችን ታዋቂውና የተሻለ የሚባለው የእንግሊዝኛ ቁርኣን ትርጉም Sahih International ሲሆን የተዘጋጀውም በ3 ሰለምቴ አሜሪካውያን ሴቶች ነው።
♦️የመጀመሪያዋ ❝ኤምሊይ አሳሚ❞ ወይም አሚናህ ዑሙ-ሙሐመድ ትባላለች። የተወለደችው ካሊፎርንያ ሲሆን ቤተሰቦቿ እምነት የለሾች ናቸው። ኢስላም ሴቶችን እንደሚጨቁን ስትሰማ ለማጣራት ቁርኣንን ማንበብ ጀመረች። ከዚያ በወቅቱ በአሜሪካ በቂ የኢስላም መጽሐፍ ስላልነበሩ ወደ ሶርያ በመሄድ ከደማስቆ ዩኒቨርስቲ ዐረቢኛን አጥንታ ክሱ ቅጥፈት መሆኑን ስታረጋግጥ ኢስላምን ተቀበለች። ከዚያም በ1981 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።
♦️ ሁለተኛዋ ❝ሜሪ ኬኔዲ❞ የተወለደችው በኦርላንዶ ሲሆን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ምሩቅ ናት። ቤተሰቦቿ ክርስቲያኖች ናቸው። በኋላም ወንድሟ ኢስላምን ሲቀበል በእሱ ምክንያት በ1985 ኢስላምን ተቀበለች። ከዚያም በ1987 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።
♦️ ሶስተኛዋ ❝አመቱላህ ባንትሌይ❞ ስትሆን የካቶሊክ እምነት ተከታይ የነበረችና ከሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ የቢዝነስ ማኔጅመንት ምሩቅ ናት። የሰለመችው በ1986 በዓለምአቀፍ የሙስሊም ተማሪዎች ማህበር አማካኝነት በ20 ዓመቷ ነው። ከዚያም በ1987 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።
👉 በ1990 አካባቢ በሳዑዲ ሳሉ በአጋጣሚ ተገናኝተው ተዋወቁ። በዚያው ሰሞን ሙስጠፋ የተባለ ሰው ቁርኣንን በቀላል እንግሊዝኛ ለመተርጎም ጀምሮት እንደሞተ ሲሰሙ ስራውን ለመጨረስ ተነሱ። በዚህም ከዚያ በፊት ፍፁም አስበውት የማያውቁትን የቁርኣን ትርጉም በ1994 ጀምረው በሶስት ዓመቱ በ1997 አጠናቀቁት።
በኋላም መጽሐፉ በዓለም ላይ ቀላሉና የተሻለው የእንግሊዝኛ ትርጉም ለመሆን የበቃ ሲሆን ሶስቱም በህይወት በመኖራቸው የስራቸውን ፍሬ ለማየት ታድለዋል። ዑሙ-ሙሐመድ ኤምሊይም ከዚያ በኋላ ከ80 በላይ ኢስላማዊ መጽሐፍት አዘጋጅታለች። እነዚህ እህቶችም ኢስላም በቁርኣን ጭምር የሴቶችን እውቀት የሚተማመን መሆኑን ማሳያ መሆን ችለዋል።

ረሱል (ﷺ) ምርጡ ሞዴል!
ከአል‐አስወድ ቢን የዚድ (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላል፦
﴿ما كانَ النبيُّ ﷺ يَصْنَعُ في بَيْتِهِ؟ قالَتْ: كانَ يَكونُ في مِهْنَةِ أهْلِهِ. فَإِذا حَضَرَتِ الصَّلاةُ خَرَجَ إلى الصَّلاةِ.﴾
“አዒሻን ነቢዩ (ﷺ) ቤት ሲሆኑ ምን ይሰራሉ? ብዬ ጠየኳት። እንዲህ አለችኝ፦ በቤት ውስጥ ሲሆን ቤተሰቦቻቸውን በስራ ያግዛሉ። የሰላት ወቅት በሚደርስ ሰዓት ለሰላት ይወጣሉ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5363