ስታርድ እዝነት ይኑርህ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ الْإِحْسَانَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ، فَإِذَا قَتَلْتُمْ فَأَحْسِنُوا الْقِتْلَةَ، وَإِذَا ذَبَحْتُمْ فَأَحْسِنُوا الذَّبْحَ، وَلْيُحِدَّ أَحَدُكُمْ شَفْرَتَهُ فَلْيُرِحْ ذَبِيحَتَهُ﴾
“አላህ ኢኽሳንን (ማሳመርን) በሁሉም ነገሮች ላይ ፅፏል። የገደላችሁ እንደሆነ አገዳደልን አሳምሩ። አንዳችሁ ባረደ ግዜ አስተራረዱን ያሳምር ማረጃውን ይሳል። የሚታረደውንም እንስሳም ያሳርፍ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1955
በሌላ ሀዲስ፦
﴿جاءَ رجلٌ إلى رسول الله ﷺ فقـال: يـا
رسـول الله إني لأذبحُ الشّـاةَ وأنـا أرحمها،
فقال ﷺ : والشاةُ إن رحِمتَها رحِمَك الله﴾
“አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ ‘እኔ በጌን አርጄ ለሷም እዝነትን አድርጌ ነበር’ ረሱል (ﷺ) አሉት፦ ‘ለሷ ለበግህ እዝነትን እንዳደረክ አላህ ለአንተም ይዘንልህ።’”
📚 ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1081
https://www.tgoop.com/fethababora

ከኡድሂያችሁ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَكُلوا وادَّخِرُوا وتَصدَّقُوا.﴾
“ከኡድሂያቹ ብሉ፣ አስቀምጡ ሰድቁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1971
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَكُلوا وادَّخِرُوا وتَصدَّقُوا.﴾
“ከኡድሂያቹ ብሉ፣ አስቀምጡ ሰድቁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1971
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
❤1
አያመ ተሽሪቅ! 11,12,13
ከበሺር ቢን ሰሂም ተይዞ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አያመ ተሽሪቅ ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يدخلُ الجنَّةَ إلاَّ نفسٌ مسلمةٌ، وإنّ هذِهِ الأيّامَ أيّامُ أكلٍ وشربٍ..﴾
“ነፍሱ ሙስሊም የሆነች ቢሆን እንጂ ጀነትን አይገባም። እነዚህ ቀናቶች ደግሞ የመብያና የመጠጫ ቀናቶች ናቸው።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1407

ለፈገግታ 😁😁😁
የሐጅ ስነ ስርአት ሲፈፅሙ ከሑጃጆች የሰማውን ፈገግ የሚያደርግ ገጠመኞች የሳዑዲ ወታደር እንዲህ ያወጋል...
1) ሴትየዋ የሑጃጆችን ብዛት እያየች በመገረም እጇን አንስታ "ያ ረብ! እነሱን ተዋቸው፤ ከኔ ጋ ሁን!" 😁
2) ሰውየው ጠዋፍ እያደረገ "ያ ረብ! በጀነት ከተበሰሩት አስሩ አድርገኝ!" ይላል። ይህን የሰማው አብሮት የነበረው ጓደኛው "ማንን አውጥቶ ነው አንተ ምትገባው?" 🤪
3) ጀመራት ላይ ሴትዮዋ በንዴት እየተሳደበች ጠጠር ትወረውራለች ወታደሩ..ያ ሐጃ..እንዲህ ማለት አይፈቀድም ሲላት "ምን አገባህ? ኢብሊስ ዘመድህ ነው 🤪
4) አንዱ ደግሞ "ያ ረብ! ያ ረብ! ባንተ ምርጫ ቆንጆ ነገር እፈልጋለሁ 🤪
Hijra Tube ኢስላማዊ ድህረ ገፅ

😁5❤1
በዘንድሮ የ445ኛው የኢደል አድሀ አረፋ በአል ላይ ከ400 በላይ ለሚሆኑ ወገኖች የኡዱሂያ የስጋ እርድ ድጋፍ ተከናወነ።
ግንቦት 30/2015
የዘንድሮውን የኢደል ዓድሃ ዓረፋን በዐል በማስመልከት በተዘጋጀው የኡዱሂያ (እርድ) ፕሮግራም ከ20 በላይ ከብቶች በወረዳው መጅሊስ መሪነት በፈትህ አባቦራ መስጂድና አካባቢው ለሚገኙ ከ400 በላይ ለሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖችድጋፍ ማድረጉ ተገልፇል።
ድጋፉ የተደረገው በፈትህ አባቦራ መስጂድ፣በአዲስ ከተማ የወረዳ መጅሊስ አስተዳደርና በአል-ኢስላህ ኢስላማዊ ድርጅት አስተባባሪነት ከEnver Resulogullari የቱርኪዬ ቤተሰቦች በተገኘ ድጋፍ ሲሆን አቅመ ደካማ ወገኖች በአሉን በደስታ እንዲያሳልፉ ታሳቢ የተደረገበት ድጋፍ እንደሆነ ተገልፇል ።
በእለቱም የተገኙ ተወካዮች በዚህ የኢደል አድሀ አረፋ ድጋፍ ላይ ለተሳተፉና አስተዋፅኦ ላደረጉ ግለሰቦች ፣ድርጅቶችና የፈትህ አባቦራ መስጂድ ጀመዐ ኻዲሞች በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ኢድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም