በኢትዮጵያ ተጨማሪ 46 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 3,410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 701 ደርሷል፡፡
ቫይረሱ የተገኘባቸው 29 ወንድ እና 17 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ12 እስከ 79 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 45 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንዷ የእስራኤል ዜጋ ናት።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 13 ሰዎች ከአዲስ አበባ (4 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው፣1 ሰው የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው እና 8 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው)፣ 3 ሰዎች ከትግራይ ክልል (ሁሉም የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያሉ)፣ 15 ሰዎች ከአማራ ክልል (ሁሉም የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያሉ)፣ 11 ሰዎች ከሶማሌ ክልል (ሁሉም የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያሉ) እንዲሁም 4 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪዎች ናቸው።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 34
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው - 4
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው - 8
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት 8 ሰዎች (2 ሰዎች ከደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል ፣ 6 ሰዎች ከአዲስ አበባ) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች 167 ደርሷል።
@tikvahethiopia

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 6 ደረሰ!
በተጓዳኝ ህመም ምክንያት በፅኑ ህክምና ላይ የነበረች እና በትናንትናው ዕለት የኮሮና ቫይረስ በምርመራ የተገኘባት የ32 ዓመት 'የአዲስ አበባ ነዋሪ' የሆነች ኢትዮጵያዊት ትላንት ለሊት ህይወቷ አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 6 ደርሷል።
#DrLiaTadesse
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

💦:::::::::ውዱ ወንድሜዋ::::::::::💦
📌እባክህን ወንድሜ ሴቶች አያምራቸውም እያልክ
ፂምክን እየላጨክ ኑርክን አትግፈፉ።❗️
📌እባክህን ወንድሜ ሱናውን ትተክ ሱሪክን አታንዘላዝል።❗️
👉ዓይንክን መስበር አቅቶክ ነብሲያክን አትፈትን አጭር፣ረዥይም እያልክ 10 ሯን አታማርጥ።
📌ድንገት የኔ ከሆነች እያልክ ሁሎንም አትልከፍ።
📌አላህ ላንተ ያላት አተቀርም።
ብታምር ብታስጠላ መውሰድክ አይቀርም።
📌የኔ ቆንጆ እያልክ (chat) ላይ አታዋክብ።
📌አላህን ያስቆጣል እና ወንድሜ አደራ።
📌እንድትባል የጀነት ሙሽራ አንተህ ጥሩሁን እና አላህ ይሰጥካል ጥሩዋን በተራ።
💌::::::::::Telegram:::::::
@fidake_jemaa

ኡመር ረዐ እንዲህ ይላሉ :-
قال عمر رضي الله عنه :
كلّ يوم يقال: مات فلان وفلان، ولا بد من يوم يقال فيه: مات عمر.
በእያንዳንዱ ቀን እገሌ እና እገሌ ሞቱ ይባላል ኡመር ሞተ የሚባልበት ቀንም መምጣቱ አይቀርም ።
አንተም አንቺም ሞተ ሞተች የሚባልበት ቀን መምጣቱ አይቀርምና አሁኑኑ ወደ ጌታችን እንመለስ
👉 @fidake_jemaa

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5015 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት (137) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስምንት (968) ደርሷል፡፡
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
በዛሬው ዕለት ብቻ ተጨማሪ 137 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ1 ሰው ህይወት አልፏል
ይህንን አስደናቂ ፎቶ ሼር ማድረግ አለብዎት። ነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኡሁድ ዘመቻ ከተጎዱ ቡኃላ ያረፉበት ቦታ ነው። ተራራው ተከፍቶላቸው ዋሻ ሰራ። ረሱሉላህ ያረፉበትን ቦታ ማየት እንዴት ያስደስታል!ያ ሐቢበላህ ﷺ ምን አለ የእሰዎ ሰውነት ከሚቆስል የኛ ሰውነት ተበሳስቶ ባለቀ። ነፍዲከ ቢሩሒ ወደም⬇️
@fidake_jemaa 👈JOIN
@fidake_jemaa 👈JOIN
አንቱ ፍቅር ሰባኪ የእዝነት መምህር እናቴም አባቴም ነፍሴም ፊዳ ይሁንልሁ
አንቱን ያገኘ ምን አጣ
አንቱን ያጣ ምን አገኘ
:¨·.·¨:
`·. አላሁመ ሶሊ አላ ነቢዪና ወሀቢቢና ወሸፊዒና ሙሀመድ
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
Melkam ken
አንቱን ያገኘ ምን አጣ
አንቱን ያጣ ምን አገኘ
:¨·.·¨:
`·. አላሁመ ሶሊ አላ ነቢዪና ወሀቢቢና ወሸፊዒና ሙሀመድ
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
Melkam ken
#የአላህ መልዐክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
#አንድ ሰው ለሌላ ሰው "አላህን ፍራ!" ብሎ ሲገስፀው፦
#ስለኔ አያገባህም ስለራስህ አስብ‘ ብሎ የሚሰጠው ምላሽ አላህ ዘንድ ከተጠሉ ንግግሮች ነው»
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
#አንድ ሰው ለሌላ ሰው "አላህን ፍራ!" ብሎ ሲገስፀው፦
#ስለኔ አያገባህም ስለራስህ አስብ‘ ብሎ የሚሰጠው ምላሽ አላህ ዘንድ ከተጠሉ ንግግሮች ነው»
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa
#አልሀምዱሊላህ መስጂደል ነበዊ ጨምሮ በዛሬው እለት በሳኡዲ አረቢያ በተለያዩ መስጂዶች ከሶላቱል ፈጅር ጀምሮ ለኮረና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ በዛሬው እለት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ መስጊድ መተው እንዲሰግዱ ተፈቅዶ መስጊዶች ተከፍተዋል ደምቀዋል
============[[[=======
የሙስሊሙ አለም ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ይህን የtelegram ገፅ ይቀላቀሉ፡፡👇👇👇👇
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa @fidake_jemaa
============[[[=======
የሙስሊሙ አለም ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ይህን የtelegram ገፅ ይቀላቀሉ፡፡👇👇👇👇
@fidake_jemaa
@fidake_jemaa @fidake_jemaa
mezmur+neshida
hassen taju
↪️ አዑዙቢላህ
ጆሮዬ ነው ወይስ #እውነት ነው
ይሄ በኡስታዝ ሀሰን ታጁ ድምፅ አስመስለው ሰርተው በተለያዩ ቻናሎች የሚያሰራጨው ሪከርድ ውሸት ነው ወላሂ ተጠንቀቁ በውሸት በሚሰራ ነገረ
እንዳትታለሉ ወላሂ እስኪ እንደው የሀሰን ታጁን ይመስላል ጉድ ነው በደንብ አዳምጡት እና
https://www.tgoop.com/fidake_jemaa
የራሱን የሀሰን ታጁን ድምፅ ከራሱ አንደበት አዳምጡ በውሸት የሱን ስም ለማጥፋት ነው የተዘጋጀው
አላህ በውሸት ከሚሰሩ የኛን ኡስታዞች ስም ለማጥፋት ከሚሰሩ ከጠሞ አጥማሚ ይጠብቀን🙏🙏
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
share share share share
https://www.tgoop.com/fidake_jemaa
https://www.tgoop.com/fidake_jemaa
https://www.tgoop.com/fidake_jemaa
ይቀላቀሉን 👆👆👆👆👆