Telegram Web
maserate felagote yalachu
Forwarded from ሚኮ
ፍኖት ዘ ጦጵያ

ቲያትር መስራት ለምትፈልጉ
ና ተሰጦው ላላችሁ
መስራት እየፈለጋችሁ
መስራት ላልቻላችሁ
አሁን ወደርሶ እድል ቀርቦሎታል

📝ጹሁፍ
🙆አክቲንግ
📖ግጥም
🎵ሙዚቃ
ባህላዊ ውዝዋዜን ጨምሮ

መስራት ችሎታው ያልችሁ አሁኑኑ
ያናግሩኝ ና ይመዝገቡ
ምዝገባው በቴሌግራም
የሚሰራበት ቦታ ቀበና መድሃኒ አለም ወረዳ 7 ወጣት ማእከል
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን
በ10 ማለም እሁድ ሙሉቀን
In Box argugn

Call => 0934505013
💉📌አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ አለም በሞት ተለየች።

💉በበርካታ የትያትርና የፊልም ስራዎች የምትታወቀው አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ አለም በሞት ተለየች።
ለሳምንታት በህመም ላይ የነበረችው አርቲስቷ ዛሬ ማለዳ ነው ማረፏ የተሰማው።

💉የአርቲስቷ ስርዓተ ቀብር ነገ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈፀማል።

ከፍኖት ዘ ጦጵያ የኪነጥበብ ቡድን ለቤተሰቦቿና አድናቂዎቿ መፅናናትን እንመኛለን።

@finotzethio
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1495ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
@finotzethio
ፍኖት ዘ ጦጵያ የኪነ-ጥበብ ቡድን
ስነ-ፅሁፍ ምሽት
ፍኖት ዘ ጦጵያ ባዘጋጀው የስነ-ፅሁፍ ምሽትና ምርቃት በቀን
27/02/2013 ዓ.ም መድሀንያለም ቤተክርስትያን ሳይደርሱ በወረዳ 7 ወጣት ማእከል አዳራሽ ውስጥ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ባዘጋጀነው ፕሮግራም ላይ እንዲታደሙ ስንል ባክብሮት ጠርተኖታል ::
አዘጋጅ
0934505013
& 0964039126
ፍኖት
ልዩ እድል ለኪነጥበብ አፍቃሪዎች
በሙሉየወጣ ማስታወቅያ ችሎታው እያላቹ
አልያም ፍላጎቱ እያላቹ ለመስራት ያልቻላቹ
ከ17 አመት ጀምሮ እስከ 25 አመት ድረስ
መታቹ መስራት ለምትፈልጉ
ና ተሰጦው ላላችሁ
መስራት እየፈለጋችሁ
መስራት ላልቻላችሁ
አሁን ወደርሶ እድል ቀርቦሎታል

📝ጹሁፍ
🙆አክቲንግ
📖ግጥም
🎵ሙዚቃ
ባህላዊ ውዝዋዜን ጨምሮ

መስራት ችሎታው ያላቹ አሁኑኑ
ያናግሩኝ ና ይመዝገቡ
ምዝገባው በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ
ቦታ ቀበና መድሃኒ አለም ወረዳ 7 ወጣት ማእከል
ምዝገባ ላይ ነን

In Box argugn

Call => 0934505013
ፍኖት
#ለቴአትር_አፍቃራያን_በሙሉ
የትያትር ኦዲሽን

ሰላም እንደምን አላቹ

👉 #ማክሰኞ 6 : 30 ቀበና መድሀንያለም ጋር በሚገኘው በወረዳ 7 ወጣት ማእከል አዳራሽ እኝገናኝ እና ስራውን እንጀምራለን እዛ ስደርሱ በዚ ስልክ ደውሉ👇👇

0934505013

👉በተጨማራም ሌሎችም ብዙ የምንሰራቸው የቴአትር እና ፊልም,ሲትኮም እንዲሁም ክሊፐፖች ስላላ ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ለማወቅ ከዚ በታች ያለው ፔጅ ይከታተሉን;;; ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇

@Finotzethio
ፍኖት ዘ ጦጵያ

ለባህላዊ ውዝዋዜ የወጣ ማስታወቅያ

ውዝዋዜለመስራት አስበው ከሆነ
ወይም ችሎታ እያላቹ እድሉን
ፍኖት ዘ ጦጵያ አምጥቶ ላችዋል
የመስራት ፍላጎት ያላቹ
መስራት ችሎታው ያላቹ አሁኑኑ
ያናግሩኝ ና ይመዝገቡ
ምዝገባው በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ
ቦታ ቀበና መድሃኒ አለም ወረዳ 7 ወጣት ማእከል
ምዝገባ ላይ ነን

In Box argugn

Call => 0934505013
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የጤና ይሆን ዘንድ እየተመኘን

🎁 በድጋሚ 🎁
🎁🎁🎁🎁🎁🎁
🌺 መልካም 🌺
🎁 በዓል! 🎁
🎁🎁🎁🎁🎁🎁
##ፉከራ እና #ሽለላ የምትችሉ


3 ሴት

6 ወንድ

#የአድዋ ስራና መጽሀፍ ምረቃ ላይ ፉከራ ስራ ስለምንጀምር መስራት ለምትፈልጉ ነገ በተባለው አዳራሽ መታቹ እንድንሰራ
መጽሀፍ ምርቃቱን በፋና TV ለይ የሚቀርብ ነው ። በዚህ ስራ ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ በቦታው እና በሰአቱ ተገኙ።

ነገ ሀሙስ

ከቀኑ 8:00 ላይ ቀበና መድሀንያለም በሚገኘነው ወረዳ 07 አዳራሽ ውስጥ።

እዛ ስደርሱ ከታች ባለወሰ ስልክ ደውሉ።

0964039126

0934505013

👉በተጨማራም ሌሎችም ብዙ የምንሰራቸው የቴአትር እና ፊልም ያዋሩን
Forwarded from Qualitybuttonbot
በመጨረሻ ፣ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአጭር ፊልም ውድድር ተጀምሯል !!!!!!
YNCCC (@yncccoffical) ከአጋሮቻችን ጋር በመሆን አካባቢያችን ላይ ያተኮረ አጭር የፊልም ውድድር አዘጋጅተናል፡፡
ርዕሶቹ ከአካባቢ(Climate Change, Global warming ,Waste Management, water pollution, air pollution , zero waste , sustainability , Sustainable transport, Deforestation) ጋር በተያያዝዘ መሆን ይኖርበታል ፡፡ ከ 6 ደቂቃ ያልበለጠ ፊልምበስልክዎ ቀርፀዉ ይወዳደሩ ይሸለሙ።@goferestudiosbot @gofereacts
ፍኖት
ልዩ እድል ለኪነጥበብ አፍቃሪዎች
በሙሉየወጣ ማስታወቅያ ችሎታው እያላቹ
አልያም ፍላጎቱ እያላቹ ለመስራት ያልቻላቹ
ከ14 አመት ጀምሮ እስከ 25 አመት ድረስ
መታቹ መስራት ለምትፈልጉ
ና ተሰጦው ላላችሁ
መስራት እየፈለጋችሁ
መስራት ላልቻላችሁ
አሁን ወደርሶ እድል ቀርቦሎታል

📝ጹሁፍ
🙆አክቲንግ
📖ግጥም
🎵ሙዚቃ
ባህላዊ ውዝዋዜን ጨምሮ

መስራት ችሎታው ያላቹ አሁኑኑ
ያናግሩኝ ና ይመዝገቡ
ምዝገባው በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ
ቦታ ቀበና መድሃኒ አለም ወረዳ 7 ወጣት ማእከል
ምዝገባ ላይ ነን

In Box argugn

Call => 0934505013
0964039126
2025/02/20 16:59:59
Back to Top
HTML Embed Code: