መንፈሳዊ ለዉጥ
የገኃነም ደጆች አይችሏትም መንፈሳዊ ቻናል
🙏በጣም ደስ የሚል ስብከት🧎 ══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ። ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @eotc27 ⛪️
💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

📖እነሆም በፍታ የለበሰውን ጥሩም የአፌዝን ወርቅ በወገቡ ላይ የታጠቀውን ሰው አየሁ፡፡ አካሉም እንደ ብረሌ ይመስል ነበር፤ ፊቱም እንደ መብረቅ አምሳያ ነበረ፤ ዐይኖቹም እንደሚንበለበል ፋና፣ ክንዶቹና እግሮቹም እንደ ጋለ ናስ፣ የቃሉም ድምፅ እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ ነበረ፡፡… ይህንም ታላቅ ራእይ አየሁ፤ ኀይልም አልቀረልኝም፤ ክብሬም ወደ ውርደት ተለወጠብኝ ኀይልም አጣሁ፡፡ የቃሉንም ድምፅ ሰማሁ፤ የቃሉን ድምፅ በሰማሁ ጊዜ ደንግጬ በምደር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ አለ፡፡ዳን 10÷5-9
••●◉ ✞ ◉●••
🙏ኦርቶዶክሳውያን ተወዳጆች እንኳን ለታህሳስ ፩፱የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ። ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @eotc27 ⛪️
💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
••●◉ ✞ ◉●••
🙏ኦርቶዶክሳውያን ተወዳጆች እንኳን ለታህሳስ ፩፱የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ። ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @eotc27 ⛪️
💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
📖በዓለ ክብሩ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ነቢዩ ዳንኤል ዐይኖቼንም አነሣሁ አለና አስከትሎ እነሆም በፍታ የለበሰውን ጥሩም የአፌዝን ወርቅ በወገቡ ላይ የታጠቀውን ሰው አየሁ፡፡ አካሉም እንደ ብረሌ ይመስል ነበር፤ ፊቱም እንደ መብረቅ አምሳያ ነበረ፤ ዐይኖቹም እንደሚንበለበል ፋና፣ ክንዶቹና እግሮቹም እንደ ጋለ ናስ፣ የቃሉም ድምፅ እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ ነበረ፡፡…ይህንም ታላቅ ራእይ አየሁ፤ ኀይልም አልቀረልኝም፤ ክብሬም ወደ ውርደት ተለወጠብኝ ኀይልም አጣሁ፡፡ የቃሉንም ድምፅ ሰማሁ፤ የቃሉን ድምፅ በሰማሁ ጊዜ ደንግጬ በምደር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ አለ፡፡ዳን 10÷5-9
••●◉ ✞ ◉●••
📃ነቢዩ ዳንኤል እንዲህ ብሎ የተናገረው የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤልን አስፈሪ ግርማ በተመለከተ ጊዜ ነበር፡፡ የዚህ መልአክ ግርማ የአምላክን ግርማ ይመስላል፡፡ ይህን ለመረዳት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በግርማ መለኮቱ ለወንጌላዊው ዮሐንስ የተገለጠበትን መገለጥ መመልከት በቂ ነው፡፡ ወንጌላዊው ዮሐንስ በራእይ ስለተመለከተው የክርስቶስ ግርማ ሲናገር ከኋላዬም እንደ መለከት ድምፅ ያለ ታላቅ ድምፅን ሰማሁ፡፡…የሰው ልጅ የሚመስልን አየሁ፤ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ የሚደርስ ልብስ የለበሰ ፣ ወገቡንም በወርቅ ዝናር የታጠቀ ነበር፡፡ራሱና የራስ ጠጉሩም እንደ ነጭ የበግ ጠጉር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፤ ዐይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፡፡እግሮቹም በእሳት የነጠረና የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፤ ድምፁም እንደ ብዙህ ውኃ ድምፅ ነበረ፡፡… ባየሁትም ጊዜ ከእግሩ ሥር ወደቅሁ አንደ ሞተ ሰው ሆነሁ አለ፡፡ራእይ 1÷2-17 በእነዚህ ሁለት ጥቅሶች ቅዱስ ገብርኤል በግርማው አምላኩን እንደሚመስል አንረዳለን፡፡የስሙም ትርጓሜ የሚያስዳው ይህን እውነታ ነው፡፡ ገብርኤል ማለት አምላክ ወሰብእ ማለት ነውና፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
💁♂ቅዱስ ገብርኤል በብሉይ ኪዳን በቅድስና ሕይወት ለተጋውና በገዢዎች ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ያደረበት ሰው(ዳን 5÷11)ተብሎ ለተመሰገነው ለነቢዩ ዳንኤል ማስተዋልንና ጥበብን የሰጠ መልአክ ነበር፡፡ ለዚህ ነቢይ እግዚአብሔር አምላክ የሰው ልጆችን ከሰይጣንና ከሞት ባርነት ነጻ ሊያወጣቸው ሰው እንደሚሆንና ሰማይንና ምድርን አሳልፎ በቅዱሳን ላይ ነግሦ እንደሚኖር በምሳሌ ገልጾ ያስተማረው መልአክ ነው፡፡ዳን 9÷21-22) አሁንም ነቢዩ ዳዊት አቤቱ እርዳታው ከአንተ ዘንድ የሆነለት በልቡም የላይኛውን መንገድ የሚያስብ ሰው ብፁዕ ነው፡፡ በልቅሶ ሸለቆ በወሰንኸቸው ስፍራ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና፡፡መዝ 83÷5-6 እንዳለው በቅድስና ሕይወት በመጽናታቸው ምክንያት ቅዱስ ገብርኤል መምህር የሆናቸው ቅዱሳን ብዙዎች ናቸው፡፡ የእኛ እውቀት በሰማያት ከትመው ካሉት ቅዱሳን መላእክት እውቀት ጋር ሲነጻጸር እኛን እንደ ሕፃናት ያደርገናል፡፡ እኛ የእነርሱን እውቀት ገንዘባችን የምናደርገው በትንሣኤ ነው፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ስለዚህም ቅዱስ ጳውሎስ ዛሬ በመስታወት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን ያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፡፡ አሁን በከፊል ኋላ ግን እንደተገለጠልኝ መጠን ሁሉን አውቃለሁ(1ቆሮ 13÷12) ብሎ አስተማረን፡፡ ስለዚህም እውቀታችን የተሟላ እንዲሆንና ሰይጣንን ለመቃወም እንድንበቃ የቅዱሳን መላእክት የእውቀት ድጋፍ በእጅጉ ያስፈልገናል፤ ምክንያቱም ከእኛ ይልቅሳጥናኤልን የሚያውቁት እነርሱ ናቸውና፡፡ እንዲህም ስለሆነ ጌታችን በእውቀታቸው እኛን እንዲረዱን ለእያንዳንዳችን ጠባቂ መልአክትን ሰጠን፡፡ማቴ 18÷10፤ሉቃ 13÷6-9
••●◉ ✞ ◉●••
💁♂ቅዱስ ገብርኤል ቅዱሳን ይሆኑ ዘንድ ለተጠሩት መንፈሳዊ እውቀቱን የሚያካፍላቸው መልአክ ብቻ አይደለም፤ ለእግዚአብሔር በመገዛታቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክም ነው።ንጉሥ ናብከደነፆርም ሠልስቱ ደቂቅ እሳቱ አንዳች ጉዳት ሳያደርስባቸው በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ ከእነርሱ ጋር የሰው መልክ ያለው ነገር ግን አምላክን የሚመስል መልአክ ተመለከተ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሊቀ ካህናቱን ቀያፋን ፊቱን ጸፍቶ አፉን ከፍቶ ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡምን (ዮሐ 11÷49) ብሎ እንዳናገረው እንዲሁ ናብከደነፆርንም እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎችን በዚያ አያለሁ ምንም የነካቸው የለም፤የአራተኛውም መልክ የእግዚአብሔርን ልጅ ይመስላል ብሎ እንዲናገር አደረገው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅን መልክ ያለው ያለው በኋላም መልአክ ብሎ የተናገረለት ቅዱስ ገብርኤልን ነበር፡፡ እርሱ ስለመሆኑ ለነቢዩ ዳንኤል በተገለጠበት ግርማ ማረጋገጥ እንችላለን።
••●◉ ✞ ◉●••
📖ናብከደነፆርም ወደ እሳቱ እቶን በመቅረብ እነዚህ ብላቴኖችን እናንተ የልዑል አምላክ ባሮች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው፡፡ እነርሱም ከእሳቱ ወጡ ሹማምንቱና መኳንንቱ፣ አማካሪዎችና የአገር ገዢዎች ሁሉ እሳቱ በእነዚህ ብላቴኖች ላይ አንዳች አቅም እንዳልነበረው፣ ከጠጉራቸው ቅንጣት አንዱን እንኳ እንዳላቃጠለው፣ ሰናፊናቸውም እንዳልተለወጠ፣ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው ተመለከቱ፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም መልአኩን ልኮ ያዳናቸውን የእነዚህን ቅዱሳንን አምላክ አመሰገነ፡፡ በእነርሱ አምላክ ላይም የስድብን ቃል የሚናገር ሰው እንደሚገደልና ቤቱም የጉድፍ መጣያ እንዲሆን አዋጅ አስነገረ፡፡ አዛርያ አናንያ ሚሳኤልም በንጉሡና በሹማምነቱ ዘንድ ሞገስ አገኙ በክብርም ከፍ ከፍ አሉ፡፡ዳን ም 3 በሙሉ
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን መንጎቹዋ የእምነትን ፍሬ ከእነዚህ ብላቴኖች ተምረው እግዚአብሔርን በማምለክ እንዲጸኑና የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤልን ተራዳኢነት እንዲረዱ በታኅሣሥ 19 ቀን ይህን ዕለት ትዘክራለች፤ በታላቅ ድምቀትም ታከብረዋለች፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እምነት በድርጊት ሊታይ የሚገባው ክርስቲያናዊ ተግባር ነው፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ አምናለሁ የሚል ሁሉ ካመነበት ጊዜ አንስቶ ክርስቶስን መስሎ ለመኖር ሊተጋና መስሎ ሊመላለስ ይገባዋል፡፡ በሠልስቱ ደቂቅ የታየው እምነት በአንድ ጀምበር የተገነባ እምነት ሳይሆን ከልጅነታቸው ጀምሮ በአንድ እግዚአብሔር ታምነው በቅድስና ሕይወት በመመላለስ የመጣ እምነት ነው፡፡ እነዚህ ብላቴኖች በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያገኙትን የድል አክሊል ተስፋ አድርገዋልና አርባ ዘጠኝ ክንድ ያህል የነደደውን የእሳት እቶን አላስፈራቸውም፤ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸው ጽኑ እምነት በእሳት ተቃጥለው ለመሞት እንኳ አስጨከናቸው፡፡ እንዲህም ሆነው በመገኘታቸው በእምነታቸው እግዚአብሔርን ደስ አሰኙት፤ ስለዚህም እግዚአብሔር ባለሟሉን ቅዱስ ገብርኤልን በመላክ ከእሳቱ እቶን ታደጋቸው፡፡
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ። ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @eotc27 ⛪️
💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ነቢዩ ዳንኤል ዐይኖቼንም አነሣሁ አለና አስከትሎ እነሆም በፍታ የለበሰውን ጥሩም የአፌዝን ወርቅ በወገቡ ላይ የታጠቀውን ሰው አየሁ፡፡ አካሉም እንደ ብረሌ ይመስል ነበር፤ ፊቱም እንደ መብረቅ አምሳያ ነበረ፤ ዐይኖቹም እንደሚንበለበል ፋና፣ ክንዶቹና እግሮቹም እንደ ጋለ ናስ፣ የቃሉም ድምፅ እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ ነበረ፡፡…ይህንም ታላቅ ራእይ አየሁ፤ ኀይልም አልቀረልኝም፤ ክብሬም ወደ ውርደት ተለወጠብኝ ኀይልም አጣሁ፡፡ የቃሉንም ድምፅ ሰማሁ፤ የቃሉን ድምፅ በሰማሁ ጊዜ ደንግጬ በምደር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ አለ፡፡ዳን 10÷5-9
••●◉ ✞ ◉●••
📃ነቢዩ ዳንኤል እንዲህ ብሎ የተናገረው የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤልን አስፈሪ ግርማ በተመለከተ ጊዜ ነበር፡፡ የዚህ መልአክ ግርማ የአምላክን ግርማ ይመስላል፡፡ ይህን ለመረዳት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በግርማ መለኮቱ ለወንጌላዊው ዮሐንስ የተገለጠበትን መገለጥ መመልከት በቂ ነው፡፡ ወንጌላዊው ዮሐንስ በራእይ ስለተመለከተው የክርስቶስ ግርማ ሲናገር ከኋላዬም እንደ መለከት ድምፅ ያለ ታላቅ ድምፅን ሰማሁ፡፡…የሰው ልጅ የሚመስልን አየሁ፤ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ የሚደርስ ልብስ የለበሰ ፣ ወገቡንም በወርቅ ዝናር የታጠቀ ነበር፡፡ራሱና የራስ ጠጉሩም እንደ ነጭ የበግ ጠጉር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፤ ዐይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፡፡እግሮቹም በእሳት የነጠረና የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፤ ድምፁም እንደ ብዙህ ውኃ ድምፅ ነበረ፡፡… ባየሁትም ጊዜ ከእግሩ ሥር ወደቅሁ አንደ ሞተ ሰው ሆነሁ አለ፡፡ራእይ 1÷2-17 በእነዚህ ሁለት ጥቅሶች ቅዱስ ገብርኤል በግርማው አምላኩን እንደሚመስል አንረዳለን፡፡የስሙም ትርጓሜ የሚያስዳው ይህን እውነታ ነው፡፡ ገብርኤል ማለት አምላክ ወሰብእ ማለት ነውና፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
💁♂ቅዱስ ገብርኤል በብሉይ ኪዳን በቅድስና ሕይወት ለተጋውና በገዢዎች ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ያደረበት ሰው(ዳን 5÷11)ተብሎ ለተመሰገነው ለነቢዩ ዳንኤል ማስተዋልንና ጥበብን የሰጠ መልአክ ነበር፡፡ ለዚህ ነቢይ እግዚአብሔር አምላክ የሰው ልጆችን ከሰይጣንና ከሞት ባርነት ነጻ ሊያወጣቸው ሰው እንደሚሆንና ሰማይንና ምድርን አሳልፎ በቅዱሳን ላይ ነግሦ እንደሚኖር በምሳሌ ገልጾ ያስተማረው መልአክ ነው፡፡ዳን 9÷21-22) አሁንም ነቢዩ ዳዊት አቤቱ እርዳታው ከአንተ ዘንድ የሆነለት በልቡም የላይኛውን መንገድ የሚያስብ ሰው ብፁዕ ነው፡፡ በልቅሶ ሸለቆ በወሰንኸቸው ስፍራ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና፡፡መዝ 83÷5-6 እንዳለው በቅድስና ሕይወት በመጽናታቸው ምክንያት ቅዱስ ገብርኤል መምህር የሆናቸው ቅዱሳን ብዙዎች ናቸው፡፡ የእኛ እውቀት በሰማያት ከትመው ካሉት ቅዱሳን መላእክት እውቀት ጋር ሲነጻጸር እኛን እንደ ሕፃናት ያደርገናል፡፡ እኛ የእነርሱን እውቀት ገንዘባችን የምናደርገው በትንሣኤ ነው፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ስለዚህም ቅዱስ ጳውሎስ ዛሬ በመስታወት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን ያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፡፡ አሁን በከፊል ኋላ ግን እንደተገለጠልኝ መጠን ሁሉን አውቃለሁ(1ቆሮ 13÷12) ብሎ አስተማረን፡፡ ስለዚህም እውቀታችን የተሟላ እንዲሆንና ሰይጣንን ለመቃወም እንድንበቃ የቅዱሳን መላእክት የእውቀት ድጋፍ በእጅጉ ያስፈልገናል፤ ምክንያቱም ከእኛ ይልቅ
••●◉ ✞ ◉●••
💁♂ቅዱስ ገብርኤል ቅዱሳን ይሆኑ ዘንድ ለተጠሩት መንፈሳዊ እውቀቱን የሚያካፍላቸው መልአክ ብቻ አይደለም፤ ለእግዚአብሔር በመገዛታቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክም ነው።ንጉሥ ናብከደነፆርም ሠልስቱ ደቂቅ እሳቱ አንዳች ጉዳት ሳያደርስባቸው በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ ከእነርሱ ጋር የሰው መልክ ያለው ነገር ግን አምላክን የሚመስል መልአክ ተመለከተ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሊቀ ካህናቱን ቀያፋን ፊቱን ጸፍቶ አፉን ከፍቶ ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡምን (ዮሐ 11÷49) ብሎ እንዳናገረው እንዲሁ ናብከደነፆርንም እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎችን በዚያ አያለሁ ምንም የነካቸው የለም፤የአራተኛውም መልክ የእግዚአብሔርን ልጅ ይመስላል ብሎ እንዲናገር አደረገው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅን መልክ ያለው ያለው በኋላም መልአክ ብሎ የተናገረለት ቅዱስ ገብርኤልን ነበር፡፡ እርሱ ስለመሆኑ ለነቢዩ ዳንኤል በተገለጠበት ግርማ ማረጋገጥ እንችላለን።
••●◉ ✞ ◉●••
📖ናብከደነፆርም ወደ እሳቱ እቶን በመቅረብ እነዚህ ብላቴኖችን እናንተ የልዑል አምላክ ባሮች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው፡፡ እነርሱም ከእሳቱ ወጡ ሹማምንቱና መኳንንቱ፣ አማካሪዎችና የአገር ገዢዎች ሁሉ እሳቱ በእነዚህ ብላቴኖች ላይ አንዳች አቅም እንዳልነበረው፣ ከጠጉራቸው ቅንጣት አንዱን እንኳ እንዳላቃጠለው፣ ሰናፊናቸውም እንዳልተለወጠ፣ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው ተመለከቱ፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም መልአኩን ልኮ ያዳናቸውን የእነዚህን ቅዱሳንን አምላክ አመሰገነ፡፡ በእነርሱ አምላክ ላይም የስድብን ቃል የሚናገር ሰው እንደሚገደልና ቤቱም የጉድፍ መጣያ እንዲሆን አዋጅ አስነገረ፡፡ አዛርያ አናንያ ሚሳኤልም በንጉሡና በሹማምነቱ ዘንድ ሞገስ አገኙ በክብርም ከፍ ከፍ አሉ፡፡ዳን ም 3 በሙሉ
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን መንጎቹዋ የእምነትን ፍሬ ከእነዚህ ብላቴኖች ተምረው እግዚአብሔርን በማምለክ እንዲጸኑና የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤልን ተራዳኢነት እንዲረዱ በታኅሣሥ 19 ቀን ይህን ዕለት ትዘክራለች፤ በታላቅ ድምቀትም ታከብረዋለች፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እምነት በድርጊት ሊታይ የሚገባው ክርስቲያናዊ ተግባር ነው፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ አምናለሁ የሚል ሁሉ ካመነበት ጊዜ አንስቶ ክርስቶስን መስሎ ለመኖር ሊተጋና መስሎ ሊመላለስ ይገባዋል፡፡ በሠልስቱ ደቂቅ የታየው እምነት በአንድ ጀምበር የተገነባ እምነት ሳይሆን ከልጅነታቸው ጀምሮ በአንድ እግዚአብሔር ታምነው በቅድስና ሕይወት በመመላለስ የመጣ እምነት ነው፡፡ እነዚህ ብላቴኖች በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያገኙትን የድል አክሊል ተስፋ አድርገዋልና አርባ ዘጠኝ ክንድ ያህል የነደደውን የእሳት እቶን አላስፈራቸውም፤ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸው ጽኑ እምነት በእሳት ተቃጥለው ለመሞት እንኳ አስጨከናቸው፡፡ እንዲህም ሆነው በመገኘታቸው በእምነታቸው እግዚአብሔርን ደስ አሰኙት፤ ስለዚህም እግዚአብሔር ባለሟሉን ቅዱስ ገብርኤልን በመላክ ከእሳቱ እቶን ታደጋቸው፡፡
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ። ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @eotc27 ⛪️
💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ለዘተወልደ እምቅድስት
ቤተ ክርስቲያን ሆይ ደጆችሽ አይዘጉ
ለዘተወልደ
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ምንተንብሎ ናስተማስሎ ለመድኀኒነ
አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ/2/ ከራድዮን
••●◉ ✞ ◉●••
ትርጉም፦
💁♂️ከቅድስት ድንግል የተወለደውን ምን እንበለው መድሀኒታችንንስ በምን እንመስለዋለን በአንበሳ ነውን ወይንስ ከራድዮን በሚባል ነጭ ወፍ ነውን
••●◉ ✞ ◉●••
🔊እንኳን ለአምላክ የልደት ቀን በሰላም አደረሰን🙏
••●◉ ✞ ◉●••
✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።ለዘላለሙ አሜን 🙏
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @efr21 📖 @Geb19 ⛪️
💒 @Geb19bot🔊 @Geb19 ⛪️
💒 @efr21 🔔 @Geb19 ⛪️

📃ያለመጠን የሚያስገርም ልደት❗❗
••●◉ ✞ ◉●••
📖ሕፃን ተወልዶልናል፣ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፣አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ፣ስሙም ድንቅ መካር፣ኃያል አምላክ ፣የዘለዓለም አባት፣የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።ኢሳ ፱፥፮
••●◉ ✞ ◉●••
🗣እናቱን የፈጠረ ልጅ፤
🗣ፈጣሪዋን የወለደች እናት፤
🗣አባቱ የማይቀድመው ልጅ::
••●◉ ✞ ◉●••
🤷መልክን ከደም ግባት ፣ንፅህናን ከቅድስና አስተባብራ የያዘች እናት ማረፊያ አጥታ እንዴት በበረት ወለደች❓
🤷አለቅነት በጫንቃው የሆነ ጌታ አንዴት በበረት ተወለደ❓
••●◉ ✞ ◉●••
🗣አንደበቶች ሁሉ ስለ እርሱ በጐነት የሚያወሩለት ጉልበቶችም ሁሉ የሚንበረከኩለት የሁሉም ጌታ የሁሉም ሀኪም የሁሉም መድሐኒት የሆነው ጌታ የዛሬ 2014 በከብቶች በረት ከንፅህት ድንግል ተወለደልን❗️ይህ የፍቅሩ ጅማሬ ነው።ተወለደ ስንል ተወለድን ማለታችን ነው❗️
••●◉ ✞ ◉●••
💁♂በበረት የወደቁ ፣ጊዜ የከዳቸው፣የታሰሩ፣የተፈናቀሉ፣የተሰሳደዱ፣በመንገድና በቤት በችግር ያሉ አሉና እናስባቸው።
••●◉ ✞ ◉●••
🧑💻በዚህ ሰጪ ይፀድቅበታል፣ተቀባይ ያመሰግንበታል ሰጥተን ለመፅደቅ፣ተቀብለን ለማመስገን ያብቃን ።
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ተወዳጆች ሆይ ፍቅር ተወልዶልናል
እንኳን አደረሳችሁ ❗️
✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን 🙏
💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💒 @efr21 📖 @Geb19 ⛪
💒 @Geb19bot 🔊 @Geb19 ⛪
💒 @efr21 🔔 @Geb19 ⛪
💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Share share share share
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ። ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
════◄✣••✥••✣►════
💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @Geb19bot🔊@efr21⛪️
💒@Geb19bot📃@eotc27⛪️

Forwarded from የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️ (༒ً✮ًٍٜ۪۪͜͡ 🤗₩ōňđĩ€ ፲🤗✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ً)
📖ከተራ ምንድን ነው❓
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
👉ከተራ "ከበበ" ከሚለው የግእዝ ግሥ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
🎚በጥምቀት ዋዜማ ታቦተ-ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰበ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን(ዳስ) ይተክላል፡፡ የምንጭ ውኃ ደካማ በመሆኑ እንዲጠራቀም ይከተራል፣ ጉድጓድ እየተቆፈረ ውኃው እንዳይሄድ ይገደባል፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
🎚በበዓለ ጥምቀት የታቦታቱ ወደ ወንዝ መውረድ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በእደ ዮሐንስ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ የመሄዱ ምሳሌ ነው፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
🎚ታቦቱ የጌታችን ምሳሌ ሲኾን፣ ካህናቱ የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ምሳሌ፣ መዘምራኑና ሕዝቡ ደግሞ ቅዱስ ዮሐንስ ያጠመቃቸው ሕዝቦች ምሳሌዎች ናቸው፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
📡የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት። ኢያሱ ፫÷፫
••●◉ ✞ ◉●••
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
🕊 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🕊
✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን 🙏
✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨
══════◄✣••✥••✣►══════
▫▪ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ▪▫
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💒 @efr21 📖 @Geb19 ⛪
💒 @Geb19bot🔊 @Geb19 ⛪

Forwarded from የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️ (༒ ₩ōňđĩ€ Zēfñōte-Hïwõt ፮ ༒ً)
🤷♂ሰው እንዴት ለጊዜአዊው ዓለም ፣ብዙ ሀብት እየሰበሰበ፣ወደ ዘለዓለም ቤቱ ባዶ እጁን ይሄዳል⁉️ሰው እንዴት እንደሚሞት እርግጠኛ ሆኖ እድር እየተመዘገበ፣እንዴት እንደሚሞት አምኖ ንሰሐ አይገባም⁉️
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
🤷♂ሰው እንዴት ሞቼ የት እቀበራለሁ ብሎ ከመጨነቅ ይልቅ፣እንዴት ሞቼ የት እገባለሁ⁉️ሲኦል ነው ወይስ ገነት❓ ብሎ አይጨነቅም❓❓❓ሰው እንዴት❓አሟሟቴን አሳምረው ብሎ ለአንድ ቀን ሥነ ሥርዓተ ከመጨነቅ ይልቅ፣አኗኗሬን አሳምረው ብሎ አይጸልይም❓
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
🛎
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💒 @Geb19bot 📖 @eotc27 ⛪
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪

የማንቂያ ደወል ድምፅ

🔊ፊርማው የሚጠናቀቀው ነገ የካቲት 20 ቀን 2014 ከለሊቱ 6:00 ነው ስለዚህ ሊጠናቀቅ 23 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ብቻ ይቀረናል። በቀረን ጊዜ ላልሰሙ ወገኖቻችን መረጃውን በማድረስ እንዲሁም ሰምተው ያልፈረሙትን የማስፈረም ስራ ብንሰራ እና ቢያንስ 5 መቶ ሺህ ወገኖቻችን ብቻ 20 ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ማስፈረም ቢችሉ ። የምንፈልገውን ቁጥር በማግኘት ወደ ቀጣዩ ጉዳያችን ከመሄዳችን ባሻገር በሳምንት ጊዜ ውስጥ10 ሚሊዮን ፊርማ በማሰባሰብ የመላው ዓለምን ትኩረት መሳብም ያስችለናል ለዚህ ደግሞ በመላው ዓለም ያሉ ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችንን እናሳትፍ እያነረዳንዳችን ቢያንስ 20 ሰው ማስፈረም ብንችል አሳካነው ማለት ነው በተለያዩ የአገልግሎት መዋቅሮች በኩል ሲከናወን ደግሞ ከዚህ በነሰ ቁጥር የሚፈፀም ይሆናል። በሉ እስኪ አሁን ኦንላይን ያላችሁት ላልሰሙት እና ሰምተውም ላልፈረሙት ሊንኩን እያጋራን እንዲፈርሙ እናድርግ ታዲያ መፈረማቸውን እየጠየቅን እናረጋግጥ።
💁♂https://chng.it/T28XNjKbH7
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒@Geb19bot 📖 @eotc27 ⛪️
💒@Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒@Geb19bot 🔊 @won21 ⛪️
💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💁♂https://chng.it/T28XNjKbH7
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒@Geb19bot 📖 @eotc27 ⛪️
💒@Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒@Geb19bot 🔊 @won21 ⛪️
💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
Forwarded from የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️ (༒ ₩ōňđĩ€ Zēfñōte-Hïwõt ፮ ༒ً)
💁♂አንዱ ወደ አንድ አባት ቀረብ ብሎ "ድንግል ማርያም እኮ እንደ እኛ ሰው ናት" አላቸው። እርሳቸውም "ልክ ነህ እርስዋ በተፈጥሮዋ ሰው ናት ፣ አንተ ግን ሰው ነህ ❓" አሉት።
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ነገሩ ስድብ ይመስላል ፣ አስተውሎ ላየው ግን ሰው ነኝ ለማለትም መሥፈርት እንዳለው ያስታውሳል። ኤልያስ እንደ እኛ ሰው ነበረ ነገር ግን ዝናምን በጸሎቱ ያቆመ መሆኑን ስንሰማ ሰው ነን ለማለት እንፈራለን።ንጉሥ ዳዊት ለልጁ ሰሎሞን ሰው ሁን ያለው ሰው መሆን ማለት እንደ ሰው ክብርን አውቆ መኖር ስለሆነ ነው።ክቡር ሆኖ ሳለ ካላወቀና በኃጢአቱ ከጸና እንደሚጠፉ እንስሳት ይመስላል።
••●◉ ✞ ◉●••
📜ሰው ለመሆን ብዙ መሥፈርቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ተቀምጠዋል ፣ የድንግል ማርያምን እናትነት መቀበልም ሰው የመሆን ምልክት ነው። "ሰው እናታችን ጽዮን ይላል" ተብሎ እንደተጻፈ "ጽዮን እናታችን" ማለት ያልቻለ ምኑ ሰው ይባላል❓
••●◉ ✞ ◉●••
🙏የእግዚአብሔር ከተማ ጽዮን ሆይ ይሉሻል የናቁሽ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ተብሎ ለዳዊት ከተማ ተነግሮላት ነበር። ስንት ኃጢአተኛ ሲራኮትባት ለሚውልባት ለዳዊት ከተማ የሚሰገድ ከሆነ ለንጽሕቲቱ ከተማው ለድንግል ማርያም አይሰገድም እንዴት ይባላል❓ ነቢዩ ከጽዮን ጫማ በታች ይሰግዳሉ ብሎ ለዳዊት ከተማ ከተናገረ ከድንግሊቱ ጫማ በታች እንዴት ይሰገድ ይሆን❓
••●◉ ✞ ◉●••
👌በእርግጥ የናቅዋት ሁሉ ወደ ጫማዋ ሊሰግዱ ይሆን❓ በፍጹም አይሆንም❗ የድንግልን ጫማዋንማ ለእኛ ለምናከብራትም ማን ባደለን❓ እኛ አክሱም ጽዮን ቁስቋም ግሸን በረከቷን ሽተን እየተጓዝን የናቋት እንዴት ጫማዋን ያገኛሉ❓
••●◉ ✞ ◉●••
💁♂አባ ጊዮርጊስ ገሊላዊትዋ ድንግል ጫማን እሸከም ዘንድ ፣ ጥላዋ ያረፈበትን እስም ዘንድ ማን ባደለኝ ❓ ይል የለምን❓ ከእግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ማለት ይዋረዳሉ ነው እንጂ ይህ ክብር ለናቋት የሚገባ አይደለም።
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን።ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን።ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️

📖ስለ ዓለም መበዥት ልጇ የተሰቀለባት የመጀመሪያም የመጨረሻም እናት
••●◉ ✞ ◉●••
✍ከሄሮድስ የሞት አዋጅ ታስጥለው ዘንድ ዓመታትን ስለእሱ ስትል ወደ በረሃ ተሰዳለች።ወንበዴዎች እንዳይነጥቋት፤ ዘራፊዎች እንዳይወስዱባት እልፍ ቀናትን በሰቀቀን አሳልፋለች።30 ዓመታትን ክርስቶስ የሚለውን ስም ከእርሷ ውጪ ማንም አያውቅም።ልጇ ታምራትን ሳያደርግ፤ሙት ሳያነሳ፤ሽባ ሳይተረትር ሰማያዊ መናን እና ፅዋን ከሰማይ አውርዶ ሳይመግብ በልቧ ያነገሰችው ውድ ልጇና ጌታዋ ነው።ዓለምን በመዳፏ የያዘውን ልጇን በጀርባዋ ተሽክማ ይዛ የተሰደደቸውን፤ ከበረሃ ወንበዴ በሰቀቀን የጠበቀችውን ልጇን ጲላጦስ በበርባን ምትክ ሞት ፈረደበት።በስስት የምትመለከተውን ገፁን በደም ለወሱት።
••●◉ ✞ ◉●••
✍ በጀርባዋ ተሸክማው ዘመናትን የተሰደደችው አካሉ በሮም ወታደሮች ግርፋት ተበጣጠሰ።በእሱ ሞት ፍጥረት ነፃ ሲወጣ ድንግል ማርያም ግን በእናትነቷ አንጀቷ አነባች።የተከተሉት ሁሉ ሲበተኑ የወለደችው እናቱ ግን እስከመጨረሻው እስትንፋሱ ድረስ ሽቅብ ልጇን ከተቸነከረበት መስቀል ሆኖ ተመለከተችው።ቅዱሱን ልጇን ርኩሳኑ ገደሉት።አንዳች በደል ሳይገኝበት በበደለኞች እጅ ተገረፈ።ሆሳዕና ብለው ያነገሱትን ጌታ ይስቀል ይሰቀል ይሰቀል ብለው ፈረዱበት።ፍርደኛውን አርነት ያወጣው ዘንድ እሱ ፍርድን ተቀበለ።በስስት ጥቂት በጥቂት ያሳደገችውን ብቸኛውን ልጇን ለህዝብ ሁሉ ድህነት ለሞት ተላልፎ ሲሰጥ ሞቱን በእንባ አጀበችው።
══════◄✣••✥••✣►══════
እንኳን ለቅዳሜ ስዑር በሰላም አደረሰን❗️

📖በትንሣኤሁ ቅድስት አግብኦ ለብእሲ ዳግመ ውስተ ገነት/ልዩ በሆነች መነሳቱ ሰውን እንደገና ወደ ገነትአገባው::ቅ/ ኤፍሬም
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ይግብሩ በዓለ ሰማያት ይግብሩ በዓለ ደመናት ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሃጺባ በደመ ክርስቶስ።ቅ/ያሬድ
••●◉ ✞ ◉●••
📖ሞቱን በሚመስል ሞት ከርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤዉን በሚመስል ትንሳኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፡፡ ሮሜ 6፥5
••●◉ ✞ ◉●••
🙏በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ፡፡እግዚአብሔር በህመም የአልጋ ቁራኛ የሆኑትን ምህረትን ይላክላቸው፡፡የጎደለንን እግዚአብሔር ይሙላልን።እንደ ሰደድ እሳት በአለም ዙሪያ የሰው ነፍስ እያጠፋ ያለውን የጊዜውን ክፍ መንፈስ በእግዚአብሔር በበረታው ክንዱ ተመቶ ከእግራችን ስር ያድርግልን።ስንዱዋን አመቤት እምዬ ተዋህዶ ቤታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።ባለ ቀሰተ ደመነዋ ሀገር ኢትዮጵያን ክፍዋን አያሳየን🙏
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን።ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን።ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️
💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💒 @Geb19bot 📖 @eotc27 ⛪
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪
💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ይግብሩ በዓለ ሰማያት ይግብሩ በዓለ ደመናት ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሃጺባ በደመ ክርስቶስ።ቅ/ያሬድ
••●◉ ✞ ◉●••
📖ሞቱን በሚመስል ሞት ከርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤዉን በሚመስል ትንሳኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፡፡ ሮሜ 6፥5
••●◉ ✞ ◉●••
🙏በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ፡፡እግዚአብሔር በህመም የአልጋ ቁራኛ የሆኑትን ምህረትን ይላክላቸው፡፡የጎደለንን እግዚአብሔር ይሙላልን።እንደ ሰደድ እሳት በአለም ዙሪያ የሰው ነፍስ እያጠፋ ያለውን የጊዜውን ክፍ መንፈስ በእግዚአብሔር በበረታው ክንዱ ተመቶ ከእግራችን ስር ያድርግልን።ስንዱዋን አመቤት እምዬ ተዋህዶ ቤታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።ባለ ቀሰተ ደመነዋ ሀገር ኢትዮጵያን ክፍዋን አያሳየን🙏
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን።ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን።ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️
💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💒 @Geb19bot 📖 @eotc27 ⛪
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪
💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪
Forwarded from የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️ (༒ً✮ًٍٜ۪۪͜͡ ነዋ ወንጌለ መንግስተ ሰማያት ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ً)
🔔እነሆ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም ከዚያ አለ ቢሏችሁ አትመኑ🙅ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ እነሆ አስቀድሜ ነገርኳችሁ።በማቴ 24፥24
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
🔊ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ🙅።ማር 13፥15
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
📢ወንድሞች ሆይ ምናልባት ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክዳችሁ ክፉና የማያምን ልብ ከእናንተ በአንዳችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ።ዕብ 3፥12
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
🙏እንደተማራችሁት በሃይማኖት ጽኑ፣ ልዩ ልዩ ዓይነት በሆኑ እንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፣ በዐመጸኖች ስህተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ፣ ልጆች ሆይ መጨረሻው ሰዓት ነው የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደሰማችሁ 🙆አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቋዋሚዎች ተነሥተዋል፣ ስለዚህም የመጨረሻው ሰዓት እንደሆነ እናውቃለን።ቆላ 2፥7 ፣ ዕብ 13፥7 ፣ 2ኛ ጴጥ 3፥6 ፣ 1ዮሐ 2፥18
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
💁♂በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ🙅።ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን❓.......በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን❓ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን❓ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን❓ ይሉኛል።የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።ማቴዎስ 7፥13-23
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💒 @Geb19bot 📖 @eotc27 ⛪
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪
💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
🔊ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ🙅።ማር 13፥15
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
📢ወንድሞች ሆይ ምናልባት ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክዳችሁ ክፉና የማያምን ልብ ከእናንተ በአንዳችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ።ዕብ 3፥12
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
🙏እንደተማራችሁት በሃይማኖት ጽኑ፣ ልዩ ልዩ ዓይነት በሆኑ እንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፣ በዐመጸኖች ስህተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ፣ ልጆች ሆይ መጨረሻው ሰዓት ነው የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደሰማችሁ 🙆አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቋዋሚዎች ተነሥተዋል፣ ስለዚህም የመጨረሻው ሰዓት እንደሆነ እናውቃለን።ቆላ 2፥7 ፣ ዕብ 13፥7 ፣ 2ኛ ጴጥ 3፥6 ፣ 1ዮሐ 2፥18
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
💁♂በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ🙅።ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን❓.......በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን❓ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን❓ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን❓ ይሉኛል።የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።ማቴዎስ 7፥13-23
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💒 @Geb19bot 📖 @eotc27 ⛪
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪
💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪
Forwarded from የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️ (₩ōňđĩ€ Zēfñōte-Hïwõt ፲፱ ༒ً🏃)
💁♂ቅዱስ ሚካኤል በመጽሐፍ ቅዱስ📖
••●◉ ✞ ◉●••
📃እንዲህም ሆነ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፡፡ እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፡፡ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን ❓አለው፡፡ እርሱም አይደለሁም እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቻለሁ አለ፡፡ ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደ፡፡ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድን ነው ❓አለው፡፡ የእግዚአብሔርም ሠራዊት አለቃ ኢያሱን አንተ የቆምህበት ሥፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን በፊቱ አውልቅ አለው፡፡ ኢያሱም እንዲሁ አደረገ ይላል (ኢያሱ 5÷13-15)፡፡ ይህን ጥቅስ ልብ ብለን ብናጤነው ለሌላው ሁሉ መርህ ይሆናልና ጥቂት ለማብራራት እንሞክራለን፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
💁♂እንዲሁም እግዚአብሔር ራሱ ለኢያሱ በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም ከሙሴ ጋር እንደሆነው እንዲሁ ካንተ ጋር እሆናለሁ አልጥልህም አልተውህም፡፡ (ኢያሱ 1÷1-9) በማለት ምን ያህል እንዳከበረው ያስረዳል፡፡ እስራኤላውያን አሞራውያንን በወጉ ጊዜ ቀኑ ስለመሸባቸው ከመደበኛው የተፈጥሮ ሕግ ውጭ ቀኑ እንደማይጨልምና መዓልቱ እንዲረዝም ኢያሱ በጸሎት ፈጣሪውን ስለጠየቀ እግዚአብሔርም ጸሎቱን ሰምቶ ቀኑን አስረዝሞ ከሰማይ በረድ አዝንሞ ጠላቶቻቸውን በማጥፋት የፈጸመውን አስደናቂ ተአምር እንዲህ ብሎ ጸፏል፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ፀሐይም በሰማይ መካከል ዘገየ አንድ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም፤ እግዚአብሔር ለእስራኤል ይዋጋ ነበርና እግዚአብሔር የሰውን ቃል (ልመና) የሰማበት እንደዚያ ያለ ቀን ከዚያም በፊት ከዚያም በኋላ አልነበረም›› (ኢያ 10÷12-14) በማለት ተገልጿል፡፡ በጠቅላላው ከኢያሪኮ ጀምሮ ታላላቅ የአሕዛብ ምሽጐችን አፍርሶ አሕዛብን አጥፍቶ እግዚአብሔር ለአብርሃም ለይስሐቅ ለያዕቆብ የማለላቸውን የተስፋይቱን ምድር ለልጆቻቸው ያወረሰ ኢያሱ ነው፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
🗣ይህ የእስራኤል መሪ በእጅ የተመዘዘ ሰይፍ ይዞ የተገለጸለት ቅዱስ ሚካኤል መሆኑን አላወቀም፡፡ ከቃሉ እንደምንረዳው ከራሱ ወገን ወይም ከጠላቶቹ ወገን የሆነ አንድ ወታደር መስሎት ነበር፡፡ መልአኩ በሰው አምሳል ስለተገለጸለት አላወቀውም ነበር፡፡ ያነጋገረውም ያለ ፍርሃት ያለ ጭንቀት ያለድንጋጤ ወታደሮቹን እንደሚያነጋግር ዘና ብሎ ነው፡፡ ሆኖም ከመልአኩ የተሰጠው መልስ ታላቅ መሪና ነቢይ የሆነውን የኢያሱን አስተሳሰብ ለወጠው፡፡ ይኸውም ከወገኖችህ ወይም ከጠላቶችህ አይደለሁም እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቻለሁ የሚለውን ቃል ሲሰማ ኢያሱ በፊቱ የቆመው ተራ ወታደር ሳይሆን የመላእክት ሠራዊት አለቃ ከሙሴ ሳይለይ የእስራኤልን ሕዝብ የሚጠብቅ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል መሆኑን ሲረዳ ለመልአኩ ክብር መስጠት ስለሚገባ የአክብሮት ስግደት ሰገደለት፤ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድነው ❓በማለት በትህትና ጠየቀ፡፡ ጌታዬ አንተ ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ለባሪያህ ለኢያሱ የምትነግረኝ ምንድነው❓በማለቱ የእግዚአብሔርን ክብር ለፍጡር መስጠቱ አይደለም መላእክት ጌቶች ይባላሉ፡፡ ጌትነታቸውም የጸጋ ጌትነት ነው፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
💁♂ኢያሱ መልአኩን ጌታዬ ብሎ ከጠራው እኛማ ኃጢአተኞች ጌታዬ፤ ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ለባሪያህ ጸልይልኝ መጥተህ አድነኝ…በማለት የአክብሮት (የጸጋ) ስግደት በመስገድ ብንለምነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ውጭ አልወጣንም፡፡ የፈጣሪን ክብር ለፍጡር አልሰጠንም፡፡ ተሳስታችኋል የሚለን ሰው ቢኖር እኛ አብነት ያደረግነው የእግዚአብሔር ወዳጅ ኢያሱን ስለሆነ ኢያሱም ተሳስተሃል ይባል፡፡ መልአኩም ኢያሱ ያቀረበለትን የአክብሮት ስግደትና ጥያቄ በመቀበል ከእግዚአብሔር የተሰጠውን መልእክት ነገረው፡፡ ኢያሱም ትእዛዙን ፈጸመ፡፡
••●◉ ✞ ◉●••
🙏ኦርቶዶክሳውያን ተወዳጆች እንኳን ለሰኔ 12,የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ህይወት ለቀየረበት በአል በሰላም አደረሰን
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @won21 ⛪️

Media is too big

👉ተወዳጆች ባጋጠመን #ችግር ከአገልግሎት ርቀን ብንቆይም ከዛሬ ጀምሮ በተጠናከረ መልኩ #አገልግሎት የምንጀምር ሲሆን @geb19bot ላይ ጥያቄዎን እንዲጠይቁ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
••●◉ ✞ ◉●••
👉ለረጅም ጊዜ ታግሳችሁ ከቻናላችን ላልወጣችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ፈጣሪ ክብረት ይስጥልን🙏
••●◉ ✞ ◉●••
#አንድ_ጌታ_አንድ_ሀይማኖት_አንዲት_ጥምቀት ኤፌ 4፥4-5
••●◉ ✞ ◉●••
👉 #ለሚጠይቁዋችሁ_ሁሉ_መልስ_ለመስጠት_ዘወትር_የተዘጋጃችሁ_ሁኑ_ነገር_ግን_በፍርሃትና_በየዋህነት_ይሁን።1ኛ ጴጥ፫፥፲፭
✨✝️✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨
🙏ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ ። ለዘላለሙ አሜን ።
✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨✝️✨