Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
24/06/17
ዝክረ አድዋ በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)ከሼባ ኢቨንትስ እና ከመቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ማህበር ጋር በጋራ በመሆን የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን 129ኛ አመት በደማቅ ዝግጅት ቅዳሜ የካቲት 22 በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ዘክሯል።
በመርኃ ግብሩ ተጋባዥ እንግዳ ፣ተያትር
፣መነባነብ📃፣ወግ፣ፉከራ እና ሌሎች ዝግጅቶች ተካተውበታል።
" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤" - ጂጂ
በመርሃግብሩ የተሳተፋችሁትን እንዲሁም በመታደም ከጎናችን ለነበራችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረስ🙏
መልካም የድል በዓል
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub

Forwarded from HAYLEAB TEREFE(Mickey)
" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃርያን ህብረት የካቲት 22/2017 በአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ, በሃዋሳ ዬኒቨርሲቲ ዋና ግቢ አድዋን ከናንቱ ውድ ቤተሰቦቹ ጋር የኪነ ጥበብ ስራዎቹን አሰናድቶ ከsheba events እና RVC ጋር በመሆን በግጥም፣በወግ እንዲሁም በታላቅ ትያትር በደመቀና ባማረ መልኩ ለውድ ታዳሚዎቹ አቅርቧል።
ይህን ታላቅ መርህ ግብር በተሳካ ሁኔታ አንድናከናው አስፈላጊውን ትብብር ላደረጉልን መላው የሐዋሳ ዩንቨርሲቲ አካላት የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
መኖር መሆን ስኬት
መቅረዝ!!!
#መቅረዝ
#Hawassa_University
Join us on social media
https://www.tgoop.com/mekerezeactingstudents
https://www.instagram.com/mekrez90/profilecard/?igsh=Mm9tMHIydDFlMjl4
Join us on social media
@shebaevents Telegram
https://youtu.be/I-q9fzpUKsM youtube
https://vm.tiktok.com/ZMkFfWhEf/ tiktok

Forwarded from True Culture University HU-Chapter (Elham)
🤩Celebrating the Legacy of Adwa,A Beacon of Pan-African Unity!🌍✨
Join us for a vibrant Discussion Night on March 6, 2025,as we honor the historic victory of Adwa and its profound impact on African solidarity. Engage in thought-provoking dialogue, fun games, and win exciting prizes at Homa Cafe!
🔹 Revisit History
🔹 Ignite Unity
🔹 Shape the Future
Let’s connect the past to the present and celebrate the spirit of resistance and resilience that unites us all. See you there!
🔗Join our page for more: https://www.tgoop.com/tcuhawassa
#TCUAdwaCelebration #PanAfricanism #AfricanUnity #AdwaVictory129 📜⚔️
Join us for a vibrant Discussion Night on March 6, 2025,as we honor the historic victory of Adwa and its profound impact on African solidarity. Engage in thought-provoking dialogue, fun games, and win exciting prizes at Homa Cafe!
🔹 Revisit History
🔹 Ignite Unity
🔹 Shape the Future
Let’s connect the past to the present and celebrate the spirit of resistance and resilience that unites us all. See you there!
🔗Join our page for more: https://www.tgoop.com/tcuhawassa
#TCUAdwaCelebration #PanAfricanism #AfricanUnity #AdwaVictory129 📜⚔️
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
ለመድረክ ፈላጊያን በሙሉ
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ክበብ (RVC ) በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከሚሰራቸው በርካታ ስራዎች መካከል ታላላቅ እንግዶችን በመጋበዝ እንዲሁም የኪነጥበብ ምሽት በማዘጋጀት የሚሰራቸው ደማቅ የመድረክ ዝግጅቶች ይገኙበታል በነዚህ ታላላቅ የመድረክ ዝግጅቶች ላይ በመዝናኛው ዘርፍ ማለትም፦
📌በመድረክ ዝግጅት
📌 በቲያትር ዝግጅት
📌በዳይሬክቲንግ
📌በትወና
📌በስነጽሑፍ፦
🖍ግጥም
🖍መነባንብ
🖍የመጻህፍት ዳሰሳ
🖍አጫጭር ታሪኮች
📌 እንዲሁም የጋዜጠኝነት ልምዳችሁን ለማሳደግ፦
🎤መድረክ ማጋፈር(መምራት)
🎤ውይይት መምራት
🎤ቃለመጠይቅ ማድረግ
በእነዚህ እና ሌሎች የመዝናኛ ክፍል ስራዎች ላይ ተሳትፎ ለማድረግ የምትፈልጉ ልምድ ወይም ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች፦
📌ሙሉ ስማችሁን እና ስልክ ቁጥር በዚህ 👉@AyinadisTarekegn (users name) በመላክ እና ከቻች👇👇 ያለው የ rvc የመዝናኛ ክፍል የቴሌግራም ግሩፕ join በማድረግ ተመዝገቡ ።
📌 በክፍሉ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ለሚያደርጉ ተማሪዎች በቤቱ ውስጥ ከሚያተርፉት ልምድ እና ቤተሰባዊነት በተጨማሪ በሴሚስተሩ መጨረሻ የዩኒቨርስቲው ማህተም ያረፈበት ሰርተፊኬት ያገኛሉ።
RVC መዝናኛ ክፍል
https://www.tgoop.com/rvcentertainment

Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Feven 🦋)
🗡"ሰይፍህን በወኔ ከወገብህ ምዘዝ"
📯ደማቅ የ አድዋ ድል መታሰቢያ ጉብኝት በጥንስስ ሙዚየም ከ ሁጋድሳ ማህበር(HUGaDSS association) ጋር ።
📯እለተ ሰኞ ቀን 24-06-2017ዓ.ም በሁጋድሳ ማህበር(HUGaDSS association) የተዘጋጀው ልዩ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል እጅግ ድንቅ በሆነ ሁኔታ ከተቋሙ አባላት እና ተሳታፊ እንግዶች ጋር በመሆን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ለ30 ዓመታት በነፃ ለትውልድ ኢትዮጵያን እወቁ እያለ የሚያስተጋባውን ድንቅ ሙዚየም በመጎብኘት በድምቀት ተከብሯል።
📯"ኢትዮጵያን ብናውቅ ከወደድናት በላይ እንወዳታለን" የተከበሩ አቶ ይርጋሰው የማርያም ወርቅ የጥንስስ ሙዚየም መስራች እና ባለቤት ሲሆኑ ከእርሳቸው ጋር የአባቶችን መስዋዕትነት ያስተዋልንበት እርቆ እና ተሰውሮ ያለን የሀገር ታሪክ የመረመርንበት በሙዚቃ እና በግጥም እያዋዛን የሀገራችን ታሪክ በማስረጃ የዳሰስነበት ለዳግም አድዋም ብሎም የድልነሺነት መንፈስ ከአባቶቻችን ወኔ እና ታሪክ የተካፈልንበት የይቻላል ስንቅ የሰነቅንበት ድንቅ ቀን ሆኖ ታስቦ ውሏል።
#HuGaDssa
#AdwaVictoryDay