#ደብረ_ብርሃን_ሥላሴ_ጎንደር!💚💛❤
ደብረ ብርሃን ሥላሴ ገዳም የተተከለው በዐፄ እያሡ 1ኛ/አድያም ሠገድ/ ዘመን ነው። ደብረብርሃን ሥላሴን የኪነ-ህንጻ ጠበብቶች የተጨነቁበት እነ አባ መስቀል ውስጣዊ ውበቱን በመንፈሳዊ ስእሎች የኪነ-ስዕል ልህቀታቸውን ያሳዩበት ገዳም ነው። አሰራሩ የሬክታንግል ዓይነት ቅርጽ ያለው ሲሆን በኖህ መርከብ አምሳያ ነው የተሰራው። ደብረብርሃን ሥላሴ የጎንደር ማዕከላዊ መንግሥት ተዳክሞ፤ የመሳፍንት ዘመን እንደመጣ መሐዲስቶች በጎንደር ዙሪያ ያሉትን አብያተ ክርስቲያናትን ሁሉ ሲያቃጥሉ ያልተቃጠለ ቤተክርስቲያን ነው።
መፅሐፍት መደብር_አድራሻ፦
ቁ.1፦ ስታድየም ናሽናል ታወር ፣
ቁ.2፦ ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ፊት ለፊት እንገኛለን።
ስ.ቁ 09 11 00 67 05

ስንቶቻችን ይኼን አስደናቂ ሚስጢር እናውቃለን?
በአባ ገብረ መስቀል ተሰማ ሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ ጋሸና ከተማ አቅራቢያ ላይ የተሰራው ዳግማዊ ላሊበላ ብዙ ሚስጥሮችን ይዟል።
1.በፎቶ ቁጥር አንድ ላይ የተፈለፈለችው ቤተ ክርስቲያን በዳግማዊት ኢየሩሳሌም አምሳል ሲሆን በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም ላይ እሷን የሚመስል የቤተ ክርስትያን ዲዛየን የለም።
2.በፎቶ ቁጥር አራት ላይ የተሰራው በሶስት ማዕዘን ነው። የላሊበላ ቤተ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን የተሰራው በ 'ተ' ፊደል ቅርጽ ሲሆን ይሄኛው ግን በሶስት ቅስቶች ነው።የዚህ አይነት ዲዛየንም የመጀመርያው ነው።
3.በፎቶ ቁጥር ሁለት የተሰራው የኢትዪጵያን ካርታ ቅርጽ ይዞ የተፈለፈለ ሲሆን ኢትዮጵያን በሁለት ግዙፍ ፍልፍል መስቀሎች መሀል አድርጎ የተሰራ እጅግ አሰናቂ ኪነ ሕንጻ ነው።
4.በፎቶ ቁጥር 3 የተሰራው ደግሞ የላሊበላን አፍሮ አይገባ መስቀል ዲዛየን ይዞ የተሰራ ሲሆን የዚህ አይነት ፍልፍል ሕንጻም እስካሁን አልታየም።
“አፍሮ አይገባ ገባሬ ተዓምር ዘ ላሊበላ” ከንጹህ ወርቅ የተሰራ ሲሆን ሰባት ኪሎ አካባቢ ይመዝናል፡፡ በብቸኝነት የሚገኘው ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በግዝፈቱ ቀዳሚ በሆነው በቤተ መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። መስቀሉ አፍሮ አይገባ የሚለውን ስያሜ ያገኘው “የተጣሉትን በማስታረቅ - የታመሙትን በመፈወስ” በሚፈጽመው ተዓምር ነው፡፡
አፍሮ አይገባ በ1989 ዓ.ም. ተሰርቆ ወደ ቤልጅየም ተወስዶ ነበር፡፡ ከሁለት ዓመት በኋላም ግንቦት 21 ቀን 1991ዓ.ም በከፍተኛ ጥረት ከቤልጅየም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ በነበረበት መቅደስ ለመቀመጥ ችሏል፡፡
የሀሁ መፅሐፍት መደብር_አድራሻ፦

የማይወዳደር እኩያ የሚያጣ
ከልቤ ግርጌ ስር አንዳች ስሜት ወጣ
ተሰማኝ ወደድኩህ ያንተን ጣዕም ለየሁኝ
ቆዳዬ ቀመሰህ ምላሴን ከዳሁኝ
ከየትኛው አካሌ ፍቅርህ የወደቀው
የሚያርበተብተኝ ጥፍሬን የሚነዝረው
አካልስ አለ ወይ የሚታይ ሚቀመስ
ሴትነት ገላዬን ነክቶ ሚያጎለምስ
ንገረኝ አንተዬ ከደጅ እንዳያድር ዳስም ልጣልለት
እንዲህ ያለ ፍቅር አያድርም ከኔ ቤት
በአዳፋዬ ባያድፍ ንፁህ ጥሩ ፍቅርህ
ከቆሸሸ ገላ ከዚህ በድን ይሽሽ
እንዲህ ያለ ልመና ሚዛን አያነሳም
የፍቅር ባህሪ ዙፋንን አይሻም
የት ጋር ነው የሚሰማኝ ምኔን ነው የያዝከው
የት ጋር ነው ያገኘኸኝ ምኔን ነው ያጣኸው
ብቻ ከልቤ ስር ስሜቴ ይፈልቃል
የደረስክበትን ያልደረስክበትን
ረቂቁ ፍቅርህ እሱ ብቻ ያውቃል
ረድኤት ተረፈ
ሰናይ ቅዳሜ❤️
የሀሁ መፅሐፍት መደብር_አድራሻ፦
ቁ.1፦ ስታድየም ናሽናል ታወር ፣
ቁ.2፦ ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ፊት ለፊት እንገኛለን።
ስ.ቁ 09 11 00 67 05
ከልቤ ግርጌ ስር አንዳች ስሜት ወጣ
ተሰማኝ ወደድኩህ ያንተን ጣዕም ለየሁኝ
ቆዳዬ ቀመሰህ ምላሴን ከዳሁኝ
ከየትኛው አካሌ ፍቅርህ የወደቀው
የሚያርበተብተኝ ጥፍሬን የሚነዝረው
አካልስ አለ ወይ የሚታይ ሚቀመስ
ሴትነት ገላዬን ነክቶ ሚያጎለምስ
ንገረኝ አንተዬ ከደጅ እንዳያድር ዳስም ልጣልለት
እንዲህ ያለ ፍቅር አያድርም ከኔ ቤት
በአዳፋዬ ባያድፍ ንፁህ ጥሩ ፍቅርህ
ከቆሸሸ ገላ ከዚህ በድን ይሽሽ
እንዲህ ያለ ልመና ሚዛን አያነሳም
የፍቅር ባህሪ ዙፋንን አይሻም
የት ጋር ነው የሚሰማኝ ምኔን ነው የያዝከው
የት ጋር ነው ያገኘኸኝ ምኔን ነው ያጣኸው
ብቻ ከልቤ ስር ስሜቴ ይፈልቃል
የደረስክበትን ያልደረስክበትን
ረቂቁ ፍቅርህ እሱ ብቻ ያውቃል
ረድኤት ተረፈ
ሰናይ ቅዳሜ❤️
የሀሁ መፅሐፍት መደብር_አድራሻ፦
ቁ.1፦ ስታድየም ናሽናል ታወር ፣
ቁ.2፦ ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ፊት ለፊት እንገኛለን።
ስ.ቁ 09 11 00 67 05
ለተሰንበት ግደይ 10,000 ሜትር ውድድር የነሐስ ሜዳልያ አሸናፊ ሁናለች። ለተሰንበት ግደይ፡ የ10,000 ሜትር የዓለም ሪኮርድ ባለቤት ስትሆን፣ በ2019 በዶሀ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የርቀቱ የብር ሜዳልያ አሸናፊ ናት፡፡ በሌሎች ውድድሮች - በ2019 የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ በቡድን የረጅም ርቀት ወርቅ እና በግል የረጅም ርቀት ነሐስ ሜዳልያ አሸናፊ። በ2017 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ 5000 ሜትር ፍፃሜ ላይ 11ኛ ወጥታለች።

ሰላም የሀሁ መፃሕፍት ቤተሰቦች 🖐️ ዝምታችንን ሰብረን ሰሞኑን "#እንዲህም_ሆነን_ነበር " የተሰኘ በዩኒቨርሲቲ ህይዎት ላይ የሚያተኩር በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተና በራሱ በባለታሪኩ የተከተበ ምርጥ ፅሁፍ👌👌 ወደናንተ እናደርሳለን አብራችሁን ሁኑ::
"እንዲህም ሆነን ነበር "
ክፍል 1⃣
“ የትዝታዉ ፈረስ የትዝታዉ ጋሪ ……. የትዝታዉ ……
አገሬ መልሰኝ……..አዳማ ናፈቀኝ………
እህህህህህህ……..ህ ትዛለኝ ! ትዛለኝ! ትዛለኝ!....“
ኦላና ነበር (በዚህ ድምፁ ሽንት ቤት ገብቶ ሰዉ አለ ይበልበት)፡፡ “ኡፍ ደግሞ ነጋልህ“ አልሁ ከእንቅልፌ በሰመመን ዉስጥ ሆኜ፡፡ ኦላና ምርጡ ጓደኛየ ነዉ፡፡ አረ እንዳዉም ወንድሜ ነዉ፡፡ አለመወለድ ሆኖብን እንጅ ሁለት ወንድ ማማቾች ሊኖራቸዉ ከሚችለዉ እኩል ፍቅር አለን (ያዉም ባይበልጥ ነው)፡፡ “አንድን ሰው ይበልጥ ስትቀርበው ሌላ ሰው መሆኑ ይቀራል“ ያለው ማን ነበር? ብቻ ማንም ይሁን ማን፤ የትኛውም ፈላስፋ ይፈላሰፈው ይች ሀረግ ትክክል ለመሆኗ የኛ ፍቅር ማሳያ ነው (ምንም እንኳን ብዙ ተቀራርቦ በትንሹ የማይተዋወቅ ቢኖርም)፡፡
ኦላና ወንድሜ ነው፡፡ሲፈልግ የሚያንቧርቅብኝ፤ ሲፈልግ የሚያለቅስብኝ ፤ሲፈልግ የሚዝናናብኝ ታላቅም ታናሽም ያልሆነ እኩያ ወንድሜ ነው፡፡ታዲያ እኔም እሱ ላይ የማደርገው ነገር ከዚህ ቢበዛ እንጅ አያንስም፡፡ እናም በጥዋቱ አፌን የምከፍተው እኔ ነኝ፡፡እኔ ማለት ኦላና፣ኦላና ማለት እኔ፡፡ አንድ አካል አንድ አምሳል፡፡ የአንድሳንቲም ሁለት ገፅታወች አይደለንም፣እራሳችን አንድ ሳንቲሞች ነን እንጅ፡፡ ሲጥሉን አብረን የምንወድቅ፣ሲያጋጩን አብረን የምንጮህ፣እኔ ፣እሱ፣እኛ፣ኦላና፣ኦላና……….
እና ዛሬም እንደለመደው ለሙዚቃ ባልተፈጠረ ድምፁ እያንጎራጎረ (ለነገ ሩ እያለቀሰ ቢባል ይቀላል!!) ዶርሙን ከፍቶ ገባ (በርግጥ ድምፁ ገና ደረጃውን ሲወጣ ነበር የሚሰማው)፡፡
“የትዝታዉ ፈረስ የትዝታዉ ጋሪ ……. የትዝታዉ ……
አገሬ መልሰኝ……..አዳማ ናፈቀኝ………“
ግጥሙ ሲጠፋበጥ፡ “እህህህህህ……አሀሀሀሀ….ትዛለኝ ! ትዛለኝ! ትዛለኝ!....“
እያለ በሩ ጋር ደረሰ፡፡ ኦላና የአዳማ ልጅ አይደለም (ባይገርማችሁ አዳማ የምትባ ልን አገር ያወቃት እራሱ ከአመት በፊት ነበር)፡፡ ዩኒቨርስቲያችን በስምም ሆነ በ ትምህርት አሰጣጡ እጅግ በጣምምምም ዝቅተኛ ስለሆነ ብሎም ለላቦራቶሪ እቃወች ግዥ የተመደበውን ገንዘብ ቅርጥፍ እድርጎ በመብላት፤ ከዚህ በፊት የተ ገዙትንም ቢሆን ያው ሽጦ በመብላቱ ምክንያት የወርክሾፕ ስራወችን ወደ አዳማ በመሄድ ነበር የምንሰራው (በዛውም በትራንስፖርት ሰበብ የቀረችውን ለመቀርጠፍ ሂሂሂሂሂሂሂሂሂ)፡፡ ኦላናም አዳማን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያያት ይሄኔ ነበር፡፡ ታዲያ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የአዳማ ሙዚቃ አልፎት አያውቅም፡፡
በሩን ከፍቶት ሳይሆን በርግዶት እንደገባ “አንተ አሁንም ተኝተሀላ! ባክህ ተነስ“ (ድሮስ ይህንን ድምፅህን ሰምቶ ማን ሊተኛ ነው!! ኡፍፍፍፍ ኦላን ስሰድበው እራሱ እንዴት ደስ እንደሚለኝ)፡፡ “አንተ ተነስ! ተነስ!“
አልጨርስንም.......