👍32❤19
አንዳንድ ታካሚዎቻችን ‘የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ያፈርስልሻል ተብዬ ይህ መድሃኒት ተሰጠኝ’ ይሉናል፡፡
ይህ ምን ያህል ተቀባይነት ያለው ህክምና ነው?
ኩላሊት ውስጥ ላለ ጠጠር መድሃኒት የሚታዘዘው
1. ህመም ካለ ህመሙን ለማስታገስ
2. በልዩ ልዩ የቀዶ ህክምና ዘዴዎች ጠጠሩ ከወጣ እና የጠጠሩ ኬሚካል ይዘት ከታወቀ ጠጠር በድጋሚ እንዳይከሰት ለመከላከል
3. ከጠጠሩ ጋር ተያይዞ ኢንፌክሽን ከተከሰተ ኢንፌክሽኑን ለማከም
4. ከቀዶ ህክምና ውጪ ለመውጣት እድል ለሌለው የጠጠር መጠን በመድሃኒት ለማፍረስ እና ለማስወጣት የሚባል ህክምና የለም፡፡
5.የዪሪክ አሲድ ጠጠር በመድሃኒት ሊታከም የሚችል ብቸኛ የጠጠር አይነት ሲሆን፤ አንደኛ ጠጠሩ አይነቱ ሳይታወቅ፤ ሁለተኛ የዚህ አይነት ይዘት ያለው ጠጠር በጣም አልፎ አልፎ ብቻ የሚታይ ስለሆነ መድሃኒት መጠቀም በአብዛኛው አስፈላጊ አይደለም፡፡
6. ከኩላሊት ወደፊኛ የሚወስደው የሽንት መውረጃ ቱቦ ውስጥ ጠጠር ከገባ እና የጠጠሩ መጠን አነስተኛ ከሆነ መስመሩን የተሻለ ክፍት ለማድረግ የሚረዱ መድሃኒቶች ሊሰጡ ይችላሉ፡፡
ድምዳሜ፡ የኩላሊት ጠጠር በመድሃኒት አይፈርስም፤ አይወጣም፡፡ ጠጠሩ ከተወገደ እና የጠጠሩ ኬሚካላዊ ይዘቱ ከታወቀ ለመከላከል መድሃኒት ሊሰጥ ይችላል፡፡
መፍትሄ፡ የኩላሊትም ሆነ ሌላ የሽንት መስመር ጠጠር ካለብዎ ዩሮሎጂስቶችን ማማከር ትክክለኛውን ምክርና ህክምና ለማግኘት ይረዳዎታል፡፡ ኢትዮ ስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ቢመጡ ሲኒየር ዩሮሎጂሰታችንን ዶ/ር መዝገብ ገደፌን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ደውለው ቀጠሮ ይያዙ፡፡
ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ
ቴሌግራም👉 https://www.tgoop.com/+Ojdt9sH5WG41N2E0
ቲክቶክ👉 https://www.tiktok.com/@ethioscanclinic
#ኩላሊት #ጠጠር #ethioscandic #KidneyStones
@HakimEthio

❤23👍6
Call for Abstract Submissions: 7th Annual Research Conference
SMC is a reputable private HEI dedicated to delivering both undergraduate & postgraduate degrees, including:
Undergraduate Programs:
👉Doctor of Medicine
👉Doctor of Dental Medicine
👉Medical Laboratory Science
Postgraduate Programs:
👉MPH in General Public Health
👉MPH in Public Health Nutrition
👉MPH in Reproductive Health
We are pleased to announce the upcoming 7th Annual Research Conference, scheduled to take place on Oct 11, 2025. The theme of the conference is: "Current Status of Selected NCDs in Ethiopia: DM, CVD, and CKD."
Submission Guidelines:
👉Original work not previously published or presented elsewhere.
👉The deadline for submission is Sep 10, 2025.
👉Should be in word format < 350 words
Contact Address:
👉Bisrate Gebreal, Doba Building, AA
👉Telegram: https://www.tgoop.com/Sante_Medical_College
👉Phone: +251-944-36-80-87
👉Email: [email protected]
👉https://www.santemedicalcollege.edu.et
Scan the QR CODE & Submit your abstract

❤17👍1👏1
Tazma Medical & Surgical Specialized Center is proud to announce the successful completion of its third local cardiac surgery mission at Hawassa comprehensive Specialized Hospital.
Over the course of the mission, our highly skilled cardiac surgeons, cardiac anesthesiologists, perfusionists, nurses, and allied health professionals collaborated to deliver life-saving cardiac procedures. This achievement underscores our institution’s growing capacity to provide advanced surgical care and reflects our commitment to excellence in cardiac surgery services.
The success of this mission demonstrates not only our dedication to improving patient outcomes but also our leadership role in advancing specialized healthcare in Ethiopia. We extend our gratitude to our team and hawassa referral hospital staff who contributed to this milestone, and reaffirm our ongoing mission to expand access to high-quality cardiac care for all cardiac patients in need.
Tazma A sign of healthy heart!
#FreecardiacSurgery
#HawassaMission2025
#savinghearts
Facebook - Instagram - Tiktok - https://www.tgoop.com/+VNtzuALu-P-LR4yO

❤20👍11👏3
ከአንዲት እናት ሆድ ዉስጥ 14.5 ኪሎ ግራም የዘር ፍሬ ዕጢና የማህፀን ዕጢ 2 ፡ 00 በፈጀ ኦፕራሲዮን ተሠራላት!!
ከቢኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ድባጤ አካባቢ ነዋሪ የሆነችዋ የ28 ዓመት እናት ከሁለት ዓመት በላይ ያሰቃያትን የሆድ ህመምና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣዉን የሆድ እብጠት ለመታከም በአካባቢዋ ባሉት ጤና ተቋማት ከሁለት ዓመት በላይ ብትመላለስም መፍትሔ አላገኘችም ነበር::
ነሃሴ 19/2017ዓም ወደ ሆስፒታላችን አገዉ ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል የማህፀንና ፅንስ ህክምና ክፍል የመጣች በተደረገላት የአልትራሳዉንድ ፣ሲቲ ስካንና ላቦራቶሪ ምርመራ በሆዶ ወስጥና የዘር ፍሬ ዕጢ እና የማህፀን ውስጥ ዕጢ መኖሩ ከተረጋገጠ በኋላ በኦፕራሲዮን መወገድ እንዳለበት ለታካሚያችንና ቤተሰቦቿ ካስረዱና ከተማመኑ በኋላ ዛሬ ማለትም በ26/12/2017 ዓም በዶክተር አስረስ ጌታነህና እና በዶክተር ዋልተንጉስ በተመራዉ ህክምና ቡድን 2፡00 በፈጀ አኦፕራሲዮን 14.5 ኪ.ግ የሚመዝን የግራ የዘር ፍሬ ዕጢ (ovarian tumor)እና የማህፀን ውስጥ ዕጢ (Myoma) በአንድ ጊዜ የተወገደላት ሲሆን ታካሚያችን በአሁኑ ሰዓት በመልካም የጤንነት ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡
ይህም ሆስፒታላችን በህክምና መሳሪያ የተደራጀ ና አንቱታን ያተረፉ ስፔሻሊስቶችና ሰብስፔሻሊስቶች መሰባሰብ ዉጤት መሆኑን አንዱ ማሳያ ሲሆን ሆስፒታሉ ለህክምና ቡድኑ ከፍተኛ ምስጋና ያቀርባል።
1ኛ, ዶክተር አስረስ ጌታነህ (የማህፀንና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስት)
2ኛ,ዶክተር ዋልተ ንጉስ (የፅንስና ነፍሰጡር ሰብስፔሻሊስት)
3ኛ,የኔነህ (አንስቴቲስት)
4ኛ,አቡኑ (አንስቴቲስት)
5ኛ,ምክትል (ስክራብ ነርስ)
6ኛ,መብራቱ (ራነር ነርስ)
7ኛ, ዶክተር አያና ዋሴ (ራዲዮሎጂስት)
8ኛ, ዶክተር ንብረት ሞላ(ራዲዮሎጂስት)
9ኛ, ዶክተር ፓዉሎስ ካሳሁን (ራዲዮሎጂስት)
10ኛ, ላቦራቶሪስቶቻችን።
አገዉ ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል
የጤንነትዎ ቋሚ ካፒታል!

👍28❤19👏9
ስለአታክሲያ ያውቁ ኖሯል?
ማኅሌት ፍስሐ ከአታክሲያ ጋር የምትኖር ብርቱ ወጣት ነች። በአደባባይ ወጥታም ስለአታክሲያ ታስተምራለች፤ ግንዛቤ ትሠጣለች። ለመሆኑ አታክሲያ ምንድር ነው?
ከተለያዩ የአካል/የእንቅስቃሴ እና ጤና ተያያዥ እክሎች ጋር ከሚኖሩ (Individual with Physical/Motor and Health related Impairment) መካከል አንዱ በሆነው በ'Neuromotor' ውስጥ ይመደባል።
አታክሲያ (Ataxia) የአንድን ግለሰብ ሰውነትን አቀናጅቶ የመጠቀም፣ የሚዘን አጠባበቅ እና ያልተለመዱ አካላዊ እንቅስቃሴዎችን እንዲኖር የሚያደርግ እክል ነው።
ሰውነትን አቀናጅቶ ለመጠቀም የሚያግዘው የአንጎላችን ከፍል ሰረብለም (Cerebellum) ላይ በሚገጥም አደጋ ወይም በአግባቡ መሠረት ሲያቆም ያልተለመዱ/እንግዳ የሆኑ እንቅስቃሴ እንዲኖረን ያደርገናል።
ዋና ዋና መገለጫዎች
▸ ሚዘን ያልጠበቀ እንቅስቃሴ እና ወጣ ያለ እርምጃ
▸ በትናንሽ አጥንቶች የሚሠሩ ነገሮችን መከወን መቸገር (መፃፍ፣ መቆለፍ)
▸ የንግግር ችግሮች (ዝግ ያለ ድምፅ፣ የድምፅ ቀለም መለየት)
▸ ያልተለመደ የዐይን እንቅስቃሴ
▸ የመዋጥ ችግሮች
መንስዔዎች
▸ በዘር የሚተላለፉ በተለይም የተለመዱት ፍሬድሬክ አታክሲያ እና አታክሲያ ቴላንጊክታሲያ
▸ ስትሮክ እና በአንጎል ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች
▸ መልቲፕል ስክሌሮሲስ (Multiple sclerosis)
▸ በሰረብለም ላይ የሚኖር እጢ
▸ የአልኮል ተጠቃሚ መሆን
▸ የቫይታሚን እጥረቶች በተለይም ቢ-12
የአታክሲያ አይነቶች
1. ሰረብላር አታክሲያ (Cerebellar Ataxia)፦ ሰረብለም ላይ በሚደርስ አደጋ የሚፈጠር ነው።
2. ሴንሰሪ አታክሲያ (Sensory Ataxia)፦ በስሜት ሕዋሳት ነርቮች ላይ በሚደርስ አደጋ/ጉዳት የሚፈጠር ነው።
3. ቨስቲቡላር አታክሲያ (Vestibular Ataxia)፦ በውሰጠኛው የጆሮዋችን ክፍል ላይ ሚዛን ለመጠበቅ በሚገጥም ችግር ይከሰታል።
የአታክሲያ ሕክምና
የአታክሲያ ክስተቶች አንዳንዶች በጊዜያዊነት ብቻ ሊቆዩ የሚችሉና መታከም የሚችሉ ሲሆኑ በተለይም ቫይታሚን እና ኢንፌክሽኖች ነገር ግን በዘር የሚመጡ የአታክሲያ አይነቶች ዘላቂና የማይድኑ ናቸው። በመሆኑም ቴራፒዎች እና የድጋፍ መሣሪያዎች ምልክቶቹን ለመቀነስና ለማሻሻል የሚጠቅሙ ናቸው።
በመጨረሻም አታክሲያ ከፓርኪንሰኒዝምና ሌሎች ተመሣሣይ እክሎች የተለየ ነው።
የወጣት ማኅሌት ፍስሐን ለመደገፍና ለመከታተል፦
በቴሌግራም፦ @TheAtaxiczone ወይም @Mahi_Fisseha
በቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@mahletfissha
ዋኖስ መስፍን @WanosMesfin

❤26👍3👏3
🔹Gastric Ca Surgery at ICMC General Hospital
📌 Patient overview
A 50 years old known Type II DM for the past one year presented with significant weight loss (7 kg in one month), loss of appetite, and epigastric discomfort of three months duration, otherwise there is no other complaint.
📌Physical exam
GA:- Stable
V/S:- All in the acceptable normal range
HEENT:- pink conj, NIS
Chest:- Clear chest
Abdomen:- full, moves with resp, no palpable mass
📌Investigation
Endoscopy :- Gastric Mass, likely Ca
Abdominal & Chest CT- Scan :- Gastric mass, likely Gastric ca
Endoscopic Biopsy :- Adenocarcinoma
📌Diagnosis
P1. GOO secondary to Gastric Ca (Adenocarcinoma)
P2. Type II DM
📌Procedure
Distal Gastrectomy + Gastrojejunostomy (Billroth II)
📌Post op
The Patient has smooth course.
🔹A huge shoutout to our incredible hepatobiliary surgeon, Dr Abiy Michael for performing a truly remarkable surgery!
From complex liver and biliary surgeries to life-saving interventions, the skill and dedication shown recently in the operating room were truly remarkable.
⭐️ ICMC General Hospital ⭐️
"we care for your health"
For more information and appointment
☎️ 0116678646 / 0949020202
or free call 📞 9207
Telegram https://www.tgoop.com/icmcgeneralhospital
facebook https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital
tiktok https://www.tiktok.com/@icmc_general_hospital?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1
📍Around CMC square behind Tsehay Real Estate

❤28