ቅዳሜን በድሬዳዋ ዪኒቨርስቲ!
አብሪ ማይንድስ ከበርቺ ጋር በጋራ በመሆን በሶስት ዪኒቨርስቲዎች እያዘጋጀ ያለው የመጀመሪያ ፕሮግራም በደማቁ ተጠናቋል!
የፊታችን ቅዳሜ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ከሸዊት ከበደ እንዲሁም ይገረም ደጀኔ ጋር እንገናኝ!

ግጥም አድርጋችሁ ያዙ
እንደዚህ ነው ነገሩ....
ያልያዛችሁን ነገር አትይዙትም
አውሮፕላን ወይም መኪና ሲንገጫገጭ፣መስመር ሲስት፣ ሲነሳ፣ ሲወርድ ፣ ችግር ሲፈጠርበት ሰዎች ወንበሩን ግጥም አርገው ሲይዙት ብዙ ጊዜ አያለሁ...አውሮፕላኑ ሰላም እስከሆነ ድረስ እንጂ አጥብቀን፡ስለያዝነው ከየትኛውም አደጋ አንተርፍም!
አውሮፕላን አደጋ ውስጥ ሲገባ በሙሉ ልባችሁ ግጥም አድርጋችሁ የተቀመጣችሁበትን ብትይዙትም እንደያዛችሁት አብሯችሁ ይወድቃል እንጂ አይዛችሁም አያድናችሁም.....!
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው በዚህ ማለዳ
የምንታመንበትን እንወቅ .....ያልያዛችሁን አትያዙ በብዙ መናወጥ ስትከበቡ የማይጥል ፣የማይናወጥ ፣ከያዛችሁ የማይለቃችሁን የእግዚአብሄርን እጅ ግጥም አድርጋችሁ ያዙ......
እህታችሁ ሀና ነኝ!
ነገ ጥዋት አርባ ምንጭ እንገናኝ
@hanahailu

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታዋቂ አርቲስቶች ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች በተገኙበት....
📌የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 14 ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ
🤝 አብሪ ማይንድስ ከበርቺ ጋር በመተባበር ልዩ የሆነ ዝግጅት
📍በሀዋሳ ዪኒቨርስቲ አዋዳ ካምፓስ ትልቁ አዳራሽ!
በዚህ ዝግጅት ላይ በመገኘት ብቻ ሽልማቶችን ያገኛሉ።🎁🎁
በእለቱ ጨዋታ ፣ ሽልማት ፣ ሙዚቃ ፣ አነቃቂ ንግግር ፣ ኪነ ጥበብ ፣ ውዝዋዜ ፣ ቴያትር ተዘጋጅቷል!
የዚህ ፕሮግራም ዋና አላማ 🛑 ከ21 አመት በታች ያሉ ወጣቶች መጠጥ እንቢ እንዲሉ እና እንዳይጠቀሙ የሚያበረታታ ነው።
ለቲክቶክ ተጠቃሚዎች 🎊🎉
ከላይ ያለውን ሀሳብ ተጠቅማችሁ ስለፕሮግራሙ ማስታወቂያ ወይም ከ21 አመት በታች ያላችሁ ወጣቶች መጠጥ እንዳይጠጡ የሚናገር content በቪዲዮ ለሚሰሩ ሰዎች እስከ ቅዳሜ ማለዳ ብዙ view ያላቸውን በማወዳደር ለ3 ሰዎች 2000 - 10,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ ።
ውድድሩ ከዛሬ አርብ ይጀምራል
ይሄንን ሀሽ ታግ መጠቀም ግዴታ ነው
#bertatgeneration
#berchiinc #abriminds
ፕሮግራሙ ላይ የምትገኙ ተማሪዎች እዚህ ላይ እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቅለን!
መግቢያ ነፃ ሲሆን በዚህ ሊንክ መመዝገብ ግን ግዴታ ነው!
ሊንኩ ላይ ከተመዘገቡ ስሞች መርጠን በእለቱ ለብዙ ሰዎች የሞባየል ካርድ የምንሸልም ይሆናል!
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!
https://docs.google.com/forms/d/1cySXjy0Qs7GVnyDrciM8l38gDZNtCfmqivE3XcOfJ7Q/edit

እስከዛሬ ከሆነው ይለያል......#አዋዳ
ወደ ግቢዬ ተመልሻለሁ. ....ሁሉት ፕሮጀክቶችን ይዤ
ባለፉት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የቢዝነስ ስልጠና እንዲሁም ብድር የሚያገኙባቸው ተጨማሪ እድሎች የሚያመቻች ፕሮግራም ተጠናቋል። አዋዳ ለቅዳሜው የብርቱ ትውልድ ፕሮግራም እየተዘጋጀች ነው...
በእንባ የታጀበ ጉብኝት ወገኖቼን፣ ዶርሜ፣ላውንች ፣አስተዳደር ሁሉንም በድጋሜ አግኝቻቸዋለሁ.....

#አዋዳ #ይርጋለም #bertatgeneration #ብርቱ_ትውልድ
ከጠበቅነው በላይ ብዙ ታዳሚ የነበረበት....በምወደው ከተማ ይርጋለም በተማርኩበት በአዋዳ ካምፓስ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ደረጃ የተዘጋጀ ደማቅ እና ልዩ ፕሮግራም ነበር!
በ2024 የነበረን የመጨረሻው Bertat Genration ፕሮግራም ነው! በቀጣይ አመት ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ላይ የሚቀጥል ይሆናል.....በአዋዳ ካምፓስ እስከ 2025 መግቢያ ድረስ ዘወትር አርብ በቅንዲል አማካኝነት በሚዘጋጀው መድረክ አጋር ሆነን እንቆያለን።
ቸር ሰንብቱልኝ
#Berchiinc #Abriminds
@abriminds @hanahailu

#Today #AFLEX #ነፀብራቅ
Exclusive Side Event with Visionary Leaders at Netsebrak!
Join us for an exclusive side event where top leaders share their best strategies, lessons, and visions for the future. This intimate gathering offers a rare chance to learn from the best!
#Netsebrak2024 #LeadershipConference #PurposefulLeadership #EthiopianLeaders #Changemakers #IntegrityInLeadership #FutureLeaders #Empowerment #ExclusiveAccess #LeadershipInsights #LearnFromTheBest #InspiringLeaders