Telegram Web
#Omega_Garment

🌍በየትኛውም ቦታ ∞ በክብር የሚለበስ🌍

🌍ግርማሞገስን ∞ የሚያላብስ🌍

💥💥💥...የኦሜጋ ምርቶች ለዓለም ይዳረስ
💪💪💪🌎🌎🌎

🥇🥇ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🥇🥇
🔥21👏1
የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የአመቱ ተስፈኛ ተጫዋች አሸናፊ

የኢትዮጵያ ቡናው ይታገሱ ታሪኩ በሽልማቱ መድረክ ባይገኝም ዛሬ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም በአክሲዮን ማህበሩ ፅ/ቤት በመገኘት ልዩ ሽልማቱን እና የ105,000.00  ብር ቼክ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ እጅ ተረክቧል።

©️ EPLSC
9
#Omega_Garment

🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://www.tgoop.com/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
1
ሰበር ዜና

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በቀን 24/10/2017 ዓ/ም ባካሄዱት ስብሰባ ላይ የተወሰኑ አበይት ጉዳዮች
11🤔7😁4🎉4🤩3
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ሰኔ 24/2017 ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

1) ክለቦች የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክፍያ እንዲከፍሉ ተወስኗል። በዚህም መሠረት አዲስ የውጪ ዜጋ ተጫዋች በሚፈርምበት ወቅት 1500 የአሜሪካ ዶላር እንዲሁም ነባር የውጪ ዜጋ ተጫዋች ውል በሚያድስበት ወቅት 1000 የአሜሪካ ዶላር የሚከፍል ይሆናል። የአከፋፈል ሁኔታውም ውል በሚፈፀምበት ዕለት ባለ የውጪ ምንዛሪ ተመን ተሰልቶ በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ከዚህ የሚገኘው ገቢ የታዳጊዎች እግር ኳስ ልማት ላይ እንዲውል ውሳኔ ተላልፏል።

2) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ከመደረጉ አስቀድሞ የክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች፣ ክለቦች እና ማኅበራት የራሳቸውን ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያደርጉ ውሳኔ ተላልፏል። ጠቅላላ ጉባዔያቸውን በሚያደርጉበት ወቅትም የኢ/እ/ፌ ተወካይ በሥፍራው መገኘት እንደሚኖርበት ተገልጿል።
4😁1
#Omega_Garment

🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://www.tgoop.com/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
3
▻ከአራቱ ክለቦች ሶስቱ ነጥብ የተቀነሰባቸው ፍርድ ቤት ስለሄዱ ነው ።


▻ ነጥብ ከተቀነሰ ኮኮብ ጎል አግቢ ለውጥ ሊኖረው ይችላል ።

አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት !

▻ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፅፈት ቤቱ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል ዝርዝሩን እንመለስበታለን
10🤔4
የካፍ 'A DIPLOMA' የአሰልጣኞች ስልጠና አራተኛ ሞጁል መካሄድ ጀምሯል

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሸን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የካፍ A DIPLOMA አራተኛ ሞጁል ስልጠና በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም መሰጠት የጀመረ ሲሆን በኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ፣ በኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው እና በተጋባዥ ኢንስትራክተሮች እስከ ሐምሌ 5 ድረስ በተግባርና በንድፈ ሃሳብ ላይ መሠረት በማድረግ የሚካሄድ ይሆናል።

የካፍ ኤ ዲኘሎማውን ሃያ አንድ አሰልጣኞች እየተከታተሉ ሲሆን የዕለቱን ስልጠና ከመጀመራቸው አስቀድሞ ሰልጣኞቹ ቀደም ባሉት ጊዜያት የተማሯቸውን ሞጁሎች አስመልክቶ ሃሳባቸውን አጋርተዋል።

©️ EFF
3
2025/07/14 13:26:48
Back to Top
HTML Embed Code: