Telegram Web
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
Dhimma #Dirre_Dhawaa Ilaalchisee…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ በእንዲህ እንዳለ አንገት ቆራጩ የአማራ ፋኖ እርስ በርሱ እየተናከሰ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብሔር ብሔረሰቦች ነቅተዋል! የአማራ ፋኖ ልሙጡን ባንዲራ የሚኒሊክ የሽንት ጨርቅን መመልከት እንደማይሻ አበክሮ አሳስቧል። ጋሞ ምድር ላይ ተደራጅቼ ፋኖ ፋኖ እጫወታለሁ ለሚሉትም ማስጠንቀቅያ ሰደዋል። ይሄ ነው የጋሞ ልጆች 👏
የኤርትራ መንግሥት የቀድሞ የሠራዊት አባላት ወደ የክፍሎቻቸው ለዳግም ሥልጠና እንዲመለሱ እና ሌሎችም ከአገር እንዳይወጡ የሚያዝ መመሪያ ማስተላለፉን በኤርትራ ውስጥ እና በውጪ ሀገራት የሚገኙ የአገሪቱ ዜጎች ለቢቢሲ አረጋገጡ።በዚህ መመሪያ መሠረት ከ60 ዓመት በታች የሚገኙ በኤርትራ ሠራዊት ውስጥ ያገለገሉ ዜጎች ተመዝግብው ወደ ማሠልጠና እንዲገቡ፤ እንዲሁም ከ50 ዓመት በታች የሆኑ ሰዎች ደግሞ ተገቢውን ፈቃድ ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ሳያገኙ ከአገር እንዳይወጡ ያዛል።

https://bbc.in/3QxNlUw?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1b-QTf0RDaClV4HN3AxN7diIFo3Z8bFoKXCdKWGw5ZD8DhnFZ8ecB5SDo_aem_IRyzKCOwhOVxKiyZ4cviow
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
~የኦሮሞ ነፃነት ላዕላይ አመራር #ጃል መሮ ዲሪባ በአፋን ኦሮሞ ለፒፒ ምርኮኞች ያስተላለፉትን መልዕክት እንደ ወረደ ተተርጉሞ፦

"እናንተን ስርዓቱ ነው ባርያው ያደረጋቹ፣ስርዓቱ ነው ያሳሳታቹ፣ትማራላቹ ትለወጣላቹ፣እናንተን መግደል ጉዳያች አደለም፣እኛ ላይ የፈፀማቹት ወንጀል እናንተ ላይ ይቁም፣እኛ ተመልሰን እናንተ የፈፀማቹብንን ወንጀል በናንተ ላይ አንፈፅምም እያልናቹ ነው።ለዚ ነው እጃቹን ስጡ የምንላቹ።የምትችሉትን ያህል ተኩሳቹብናል፣ዓላማቹ ከሆነ እንኳን ተኮሳቹ ችግር የለውም ነገር ግን ጊዜውን እና ወቅታዊ ሁኔታን ዓይቶ ራሱን የማያድን ስው ያ የመጨረሻው አለማወቅ ነው ማለት ነው።ራሳቹን አድኑ፣እጃቹን ስጡ፣አተኩሱ፣የመጣቹ መተጥታቸዋል፣መምጣት ያልፈለገውን ግን ሊያድነው የመጣለት ሃይልም የለም ፣እናንተ ብልጦች ናቹ ማለት ነው።

ሁላችንንም ባርያ ያደረጎ፣ስራ፣ትምህርት ከልክሎን፣ጦርነትን ክፍት ያስራ ቦታ ያደረገልን እና እናንተንም ወደ ጦርነት የማገዳቹን ስርዓት መንቀል መፍትሄ ይሆናል እንጂ እናንተን እዚ በሺዎች መግደል ለኦሮሞ ህዝብ ምንም ጥቅም የለውም።

ስለዚህ እናንተ እጃቹን ሰታቸዋል ጦርነቱ ይቀጥላል ሌሎች ወንድሞቻቹን አትሙቱ ሞታቹም የውሻ ሞት ነው የሚሆነው እንላቸዋለን።ስንት እና ስንት ሬሳ ነው አደል ያያቹት?የኔ መንግስት ነው ብላቹ የምትጠብቁት መንግስት አላዳናቹም፣አልደረሰላቹም።

ስለሆነም የምትሞቱለት ሞት ሊኖር አይገባም ፣መሞት ካለባቹ እንኳ ለህዝባቹ ሙቱ፣ወደ ህዝብ ስትተኩሱ የነበራቹትን መሳሪያ ወደ መንግስት አዙራቹ ተኩሱ።ከኛ ጋር ስለሚኖራቹ ቆይታ እናንተ ናቹ የምትወስኑት በራሳቹ ላይ ማጠንከርም ማላላትም ትችላላቹ ምርጫው በእጃቹ ነው።እያንዳንዳቹን ወደየ ቤተሰቦቻቹ እንመልሳቸዋለን እስከዛው እዚ እስካላቹ ድረስ ቆይታቹን ለማሳጠር የምትጠየቁትን ጥያቄዎች በትክክል መልሱ።
Save Oromia 💪
Photo
 በ1983/84 አከባቢ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር  ለኦሮሞ አርቲስቶች ጥሪ ባቀረበ ጊዜ ጥሪውን ተቀብሎ  "Hawwisoo ABO ን ከተቀላቀሉት አባላት ውስጥ አንዱ ነው።ይህ ባንድ በወቅቱ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ ከፈረሰ በዃላም baandii Gadaa ውስጥ ከእነ እልፍነሽ ቀኖ እና ዘሪሁን ወዳጆ ጋር ሰርቷል።ድምፃዊ ፣የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች ፣የሙዚቃ አቀናባሪና የግጥምና ዜማ ደራሲ ነው።
ይህ ባንድሳይበተን ጉለሌ እያለ ከእነ አሊ ሸቦ፣ ዳግም መኮንን፣ ሂርጳ ጋንፉሬ ፣ኢብራሂም ሃጂ አሊ፣ እልፍነሽ ቀኖ ፣ቢቂላ ጉዮታ ጋር የተለያዩ ሙዚቃዎችን በሙዚቃ መሳሪያ አጅቦ ተጫውቷል፤ ግጥምና ዜማ አዘጋጅቷል።
በተጨማሪም የሙዚቃ መሳሪ አጅቦ ሻቢ ሼኮና ኡመር ሱላይመን ጋር "qubee qubaan siif bita" ፣ሻቢ ሼኮና ከመሀመድ ሼካ ጋር  yaa Boonaa ani simalee"፣ ከሀይሉ ኪታባ ጋር  "lattuu lattuu daariyaani" እና በሂወት ይኑር ይለፍ  ከማይታወቀው ጅሬኛ አያና " iyoole" ከዘሪሁን ወዳጆ ጋር "sijibbe" በተጨማሪ ከማርያሜ ሀርቀካሳ ፣ከኡስማዮ ሙሳ፣ ሂርጳ ጋንፋሬ ጋርም ሰርቷል/ተጫውቷል።
fincila diddaa gabrummaa FDG ጊዜ ተደብድቧል ታስሯል።ይሄን ገዳ ባንድ  የምታደራጀውም አንተ ነህ ተብሎ በተለያዩ ጊዜያት ታስራል።በርካቶች ሂወታቸውን አጥተዋል ኑሮአቸውን በትነዋል ተሰደዋል።ይሁንና ይህ አርቲስት በዋቃ ፈቃድ እዚሁ ሀገር ውስጥ ከስደትና ሞት  ከተረፉ ጥቂቶች ውስጥ አንዱ ነው።
ይህ ሰው በተለያዩ አቋራጭ መንገዶች ጥቅም ሳይፈልግ ከእውነት ጋር የቆመ እዩኝ እዩኝ የማያበዛ በድሮ ትግል ስሙ ዱላ ገረመው መጠሪያ ስሙ ሙሉጌታ ገረመው ይባላል።
ሙሉጌታ ገረመው እንደ ሀበሻ አቆጣጠር መጋቢት 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ ሰባት ሰአት ቢርቢርሰ ጎሮ /ፒያሳ በሚገኘው በመልካ ሆቴል CD ስለሚያስመርቅ እንድትገኙ ተጋብዛችዃል።ጠሪ አክባሪ ነውና አይቀርም።
የመግቢያ ትኬት ለማግኘት 0911419122 በኩል መደወል ትችላላቹ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ እና ነባሩን የኩሽ ነገድ የሆነው የአገዉ(ሃገሁ) ህዝብን "ቋንቋው ከሰይጣን ነው" "አገዉ ልቡ ዘጠኝ ስምንቱን አስቀምጦ በአንዱ አጫወተኝ" እየተባለ የሰቀቀን ኑሮ እንዲገፋና ስነ ልቦናዊ ስብራት ለመፍጠር ለዘመናት የተሰራበት ቢሆንም አቧራውን አራግፎ ማንነቱን ለማስከበር በአንድነት ቆሟል።

ጠቅላይ አግላይ አንገት ቆራጮች በየሄዱበት በዚህ አመለካከታቸው የማርያም ጠላት ሆነዋል።
Forwarded from Save Oromia 💪
ከፊንፊኔ- ሱሉልታ የአንድ ሰዓት መንገድ ሲሆን 25 ኪሎ ሜትር ብቻ ነው የሚርቀው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦሮሚያ በአስተማማኝ እጅ ላይ ነው። እነዚህ ከህዝብ አብራክ የወጡ ጀግኖች ዳር ድንበሩን ከመቼውም ግዜ ይልቅ አጠንክረው ይጠብቃሉ፤ያስከብራሉማል።
ኦሮሚያ ሀገር ነው!!!
በኦሮሞ ምድር ነፍጠኝነትን የሚያስታውሱ ነገሮች በሙሉ መቀየር አልያም መጥፋት አለበት።
******

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ስያሜውን ወደ ነፍጠኛው ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ በመባል ስያሜውን ቀይሯል። ብልፅግና የድሮወ ስርዓት ናፋቂ
Forwarded from Save Oromia 💪
 በ1983/84 አከባቢ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር  ለኦሮሞ አርቲስቶች ጥሪ ባቀረበ ጊዜ ጥሪውን ተቀብሎ  "Hawwisoo ABO ን ከተቀላቀሉት አባላት ውስጥ አንዱ ነው።ይህ ባንድ በወቅቱ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ ከፈረሰ በዃላም baandii Gadaa ውስጥ ከእነ እልፍነሽ ቀኖ እና ዘሪሁን ወዳጆ ጋር ሰርቷል።ድምፃዊ ፣የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች ፣የሙዚቃ አቀናባሪና የግጥምና ዜማ ደራሲ ነው።
ይህ ባንድሳይበተን ጉለሌ እያለ ከእነ አሊ ሸቦ፣ ዳግም መኮንን፣ ሂርጳ ጋንፉሬ ፣ኢብራሂም ሃጂ አሊ፣ እልፍነሽ ቀኖ ፣ቢቂላ ጉዮታ ጋር የተለያዩ ሙዚቃዎችን በሙዚቃ መሳሪያ አጅቦ ተጫውቷል፤ ግጥምና ዜማ አዘጋጅቷል።
በተጨማሪም የሙዚቃ መሳሪ አጅቦ ሻቢ ሼኮና ኡመር ሱላይመን ጋር "qubee qubaan siif bita" ፣ሻቢ ሼኮና ከመሀመድ ሼካ ጋር  yaa Boonaa ani simalee"፣ ከሀይሉ ኪታባ ጋር  "lattuu lattuu daariyaani" እና በሂወት ይኑር ይለፍ  ከማይታወቀው ጅሬኛ አያና " iyoole" ከዘሪሁን ወዳጆ ጋር "sijibbe" በተጨማሪ ከማርያሜ ሀርቀካሳ ፣ከኡስማዮ ሙሳ፣ ሂርጳ ጋንፋሬ ጋርም ሰርቷል/ተጫውቷል።
fincila diddaa gabrummaa FDG ጊዜ ተደብድቧል ታስሯል።ይሄን ገዳ ባንድ  የምታደራጀውም አንተ ነህ ተብሎ በተለያዩ ጊዜያት ታስራል።በርካቶች ሂወታቸውን አጥተዋል ኑሮአቸውን በትነዋል ተሰደዋል።ይሁንና ይህ አርቲስት በዋቃ ፈቃድ እዚሁ ሀገር ውስጥ ከስደትና ሞት  ከተረፉ ጥቂቶች ውስጥ አንዱ ነው።
ይህ ሰው በተለያዩ አቋራጭ መንገዶች ጥቅም ሳይፈልግ ከእውነት ጋር የቆመ እዩኝ እዩኝ የማያበዛ በድሮ ትግል ስሙ ዱላ ገረመው መጠሪያ ስሙ ሙሉጌታ ገረመው ይባላል።
ሙሉጌታ ገረመው እንደ ሀበሻ አቆጣጠር መጋቢት 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ ሰባት ሰአት ቢርቢርሰ ጎሮ /ፒያሳ በሚገኘው በመልካ ሆቴል CD ስለሚያስመርቅ እንድትገኙ ተጋብዛችዃል።ጠሪ አክባሪ ነውና አይቀርም።
የመግቢያ ትኬት ለማግኘት 0911419122 በኩል መደወል ትችላላቹ።
አምስቱ የገዳ አስተዳደር ክልሎች (የአሁኑን የገዳ የአስተዳደር ክልሎች አይመለከትም)
****

1. ራያና አሴቦ/ወሎ

2. መጫና ቱለማ

3. ሰቦና ጎና

4. ሲኮና መንዶ

5. ኢቱና ሁምበና ናቸው
፡፡

በአሁኑ ጊዜ ኦሮሚያ ተብሎ የሚጠራው ክልልና ሌሎችም ቦታዎችን ያጠቃልላል።

ፊንፊኔ ሲባል የነበረው ክልል ከአባሙዳ መቀመጫ አካባቢ ተነስቶ ዙሪያውን ከ50-60 ኪ.ሜ እንደሚሰፋ ብዙ ሽማግሌዎች ያስረዳሉ፡፡

ፊንፊኔ ዙሪያዋን የሚጠብቁ ሰዎች ነበሩ፡፡ በአካባቢዋ ይኖራሉ፤ የአባሙዳ ከብቶችንም ይጠብቃሉ: ኑሯቸውንም ይኖራሉ፡፡ በአፋን ኦሮሞ ሰርከምቱ ተብለው ይታወቁ ነበረ።

በፊንፊኔ ዙሪያ አሁንም ያሉና በጥንትም ጊዜም የነበሩ ወደ ቅዱስ የአባሙዳ ክልል መግቢያ አምስት በሮች አሉ። እነዚህ በሮች ቀደም ሲል ሌላ ስሞች እንደነበሯቸው ቢታወቅም ወደ ወረራው ዘመን አካባቢ ግን በሚከተሉት ስሞች ይታወቁ ነበር።

1. የሰንዳፋ በር- በነጂማ ዋሪ፣ ግቤ አቤቤ ቱፋ

2. የአዳማ በር - በሞጆ ቦጠራ

3. የአምቦ በር- በቱፋ ሙና

4. የወሊሶ በር - ትክሴ ጅማ

5. ሜጢ በር- ቱፋ ሙና፤ በነጎተ-ወሰርቢ ሎከዎች ይጠበቅ ነበር።

በአምስቱም የፊንፊኔ በሮች ሁሉም አባገዳዎች የራሳቸውን ስጦታዎችና የዓመቱን ግብር ይዘው በራሳቸው በር የሚከተለውን መዝሙር እየዘመሩ ይገባሉ፡፡

1. Ayyaani Ke Walla,

   The day on which you are celebrated is Walla.

2. Naqaan Ke Salbaanii

    Your offerings are brought to you on the three days of Salbaanii.

3. Horri Ke Finfinnee

       Finfinnee is where we water our Cattle.

የዚህን ስንኝ ሌላ ትርጉም ከአቶ ቦርቦር ቡሌና ከአቶ ዲዶ ጉዮ (በባህሉ ምሁራን) የተሰጡትን አቶ አለማየሁ ኃይሌና ቡድኑ እንደሚከተለው መዝግበዋል (2006፡93).

Nuti warra soddom booroo

  እኛ በ30 ቡድኖች የተሰደድን፣

Kan soddomaan godaanu

  እኛ 30 የመጀመሪያ ሠፈራዎችን የመሠረትን፣

Kan soddomaan uchuuma buusu

   እኛ 30 የመጀመሪያውን እሳት ያነደድን፣

Kan soddomaan diina balleessuu

    እኛ 30 ነን ጠላትን ያስወገድን፣

Muudaan Keenya Finfinnee

  ቅዱስ ቦታዎች ጉዞ የሚደረገው ወደ ፊንፊኔ ነው፣

Finfinnee Waaqa Jaallee

    ፊንፊኔ በእግዚአብሔር የተወደደች ቦታ፣

Malkaa Jabduu bulle

    መልካ ጀብዱ አደርኩ፣

Akkasiin Okkfalle

    በዚህ ዓይነት ባሕሉ ሁልጊዜ በሕይወት እንዲቆይ ለማድረግ ችለናል፡፡

ፊንፊኔና ታሪኳ
Forwarded from LIMA FOXTROT FOXTROT
#ነፍጠኛ
👇👇👇👇👇👇👇
በአፈሙዝ ሕዝብን ለመግዛት የሚንፈራገጥም ሆነ የሚገዛ በሙሉ ነፍጠኛ ነው።።።!!!!!

ስለዚህ ብልግናም/ppም ዕልል ያለች ነፍጠኛ ነች።።።!!!!
❤️💚❤️
💪💪💪
👌👌👌
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦የፋሽስቱ ብልፅግና ሠራዊት እንዲህ የገበሬን ቤት በላቡ ጥሮ ግሮ ያፈራውን "አንተ ሸኔ ነህ" በሚል ግማሹን ያወድማሉ የተረፈውን ያጋያሉ ይዘርፋሉ ሰብረው ገብተው እነሱ የለጠፉበት የሸኔ ቤት በሚል ለመዝረፍ ሲገነጥሉ.....
2025/02/26 00:00:15
Back to Top
HTML Embed Code: