Telegram Web
Last Post
#በጣም_በቅናሽ_የሚሸጥ_የቲክቶክ_አካውንት
100.000 (አንድ መቶ ሺህ) ተከታይ ያለው።
ዋጋው፦ከመጠነኛ ድርድር ጋር 58.000 ብር ብቻ
@Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin‌‌

We have Tiktok Acount for Sell by  discount‌‌ price
100.000 (one hundred thousand) followers
Price: Only 58.000 birr with moderate array
@Musiye @yehawinelij @hawineepromotionadMin‌‌
ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment pinned «Last Post #በጣም_በቅናሽ_የሚሸጥ_የቲክቶክ_አካውንት 100.000 (አንድ መቶ ሺህ) ተከታይ ያለው። ዋጋው፦ከመጠነኛ ድርድር ጋር 58.000 ብር ብቻ @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin‌‌ We have Tiktok Acount for Sell by  discount‌‌ price 100.000 (one hundred thousand) followers Price: Only…»
የፊታችን እሁድ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 4 ወንድ ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ20_24
👉ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👉ሁሉም ጥቁር ሙሉ ሱፍ ማምጣት የሚችሉ
👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ እና ዕቃዎቹን ማግኘት የምትችሉ በሙሉ አሁኑኑ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።

@Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin

#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ


#ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን!

ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment pinned «የፊታችን እሁድ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 4 ወንድ ተዋናዮችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ20_24 👉ቁመት፦ከ1.60 በላይ 👉ሁሉም ጥቁር ሙሉ ሱፍ ማምጣት የሚችሉ 👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ እና ዕቃዎቹን ማግኘት የምትችሉ በሙሉ አሁኑኑ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij…»
የነገው ስራ ላይ ተጨማሪ 2 ወንዶችን እንፈልጋለን።
👉ሙሉ ጥቁር ሱፍ ያላቸው
@HawinePromotionAdmin
#Casting_Call

የፊታችን እሁድ ለሚሰራ የልብስ ቤት ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 4 ሴት ተዋኒያንን እንፈልጋለን።

     #መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ20 በላይ 
👉ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👉ቆንጆ የሆኑና አሪፍ አቋም ያላቸው
👉ፎቶ ጄኒክ የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።

@Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin

#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ


( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! )

ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ

ዛሬ ከሰዓት ላለብን የሲኒማ ፊልም ቀረፃ ላይ 3 ሴቶችን እና 3 ወንድ ተዋኒያንን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ19_24
👉ቁመት ለሴቶች፦ከ1.60 በላይ
👉ለወንዶች፦ከ1.70 በላይ
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉ሁሉም የሀበሻ የባህል ልብስ ወይም ሱፍ ማምጣት የሚችሉ

@HawinePromotionAdmin
@Musiye @Yehawinelij
0913649094_0973123088
ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment pinned «#አስቸኳይ #ማስታወቂያ ዛሬ ከሰዓት ላለብን የሲኒማ ፊልም ቀረፃ ላይ 3 ሴቶችን እና 3 ወንድ ተዋኒያንን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ19_24 👉ቁመት ለሴቶች፦ከ1.60 በላይ 👉ለወንዶች፦ከ1.70 በላይ 👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ 👉ሁሉም የሀበሻ የባህል ልብስ ወይም ሱፍ ማምጣት የሚችሉ @HawinePromotionAdmin @Musiye @Yehawinelij 0913649094_0973123088»
#WE #BUY #Oldis #Telegram #Groups
ከ2020 እና ከዛ በፊት ዝም ብላችሁ የከፈታቹት የTelegram ጉሩፕ ካላችሁ እየገዛን ስለሆነ በውስጥ አውሩኝ!
👉የፎሎዎር ብዛት ምንም አይሰራም በ2 እና በ3 ፎሎዎርም እንገዛለን!
@Musiye @Yehawinelij
ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment pinned «#WE #BUY #Oldis #Telegram #Groups ከ2020 እና ከዛ በፊት ዝም ብላችሁ የከፈታቹት የTelegram ጉሩፕ ካላችሁ እየገዛን ስለሆነ በውስጥ አውሩኝ! 👉የፎሎዎር ብዛት ምንም አይሰራም በ2 እና በ3 ፎሎዎርም እንገዛለን! @Musiye @Yehawinelij»
ሀሙስ ቀረፃ ለሚጀመረው ተከታታይ የቲቪ ድራማ ላይ 1 ጠይም አሪፍ አቋም ያላት ሴት ተዋናይ ትፈለጋለች!

🌎የስራው ቦታ፦አ.አበባ ውስጥ
🌗የስራው ቀን፦ከሃሙሰ ጀምሮ በተከታታይ
💵ክፊያ፦ በኤፕሶድ በስምምነት

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ24_27
👉ቁመት፦ከ1.62 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት እና አቋም ያላት
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች
👉ተከታታይ ስራ ስለሆነ በቂ ጊዜ ያላት

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር፣የስራ ልምድ ላኩልኝ።
@HawinePromotionAdmin
@Yehawinelij @Musiye
0913649094_0973123088
ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment pinned «ሀሙስ ቀረፃ ለሚጀመረው ተከታታይ የቲቪ ድራማ ላይ 1 ጠይም አሪፍ አቋም ያላት ሴት ተዋናይ ትፈለጋለች! 🌎የስራው ቦታ፦አ.አበባ ውስጥ 🌗የስራው ቀን፦ከሃሙሰ ጀምሮ በተከታታይ 💵ክፊያ፦ በኤፕሶድ በስምምነት #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ24_27 👉ቁመት፦ከ1.62 በላይ 👉አሪፍ ተክለሰውነት እና አቋም ያላት 👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች 👉ተከታታይ ስራ ስለሆነ በቂ ጊዜ ያላት ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ…»
#Casting_Call

የፊታችን እሁድ ለሚሰራ የDSTV ድራማ ቀረፃ ላይ 2 ወንድ እና 2 ሴት ተዋኒያንን እንፈልጋለን።

     #መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ21_25
👉ቁመት፦ ለሴት ከ1.65 በላይ ለወንድ ከ1.70 በላይ
👉ሴቶች ቆንጆ የሆኑ፣ወንዶች አሪፍ አቋም ያላቸው
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።

@Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin

#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ


( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! )

ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment pinned «#Casting_Call የፊታችን እሁድ ለሚሰራ የDSTV ድራማ ቀረፃ ላይ 2 ወንድ እና 2 ሴት ተዋኒያንን እንፈልጋለን።      #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ21_25 👉ቁመት፦ ለሴት ከ1.65 በላይ ለወንድ ከ1.70 በላይ 👉ሴቶች ቆንጆ የሆኑ፣ወንዶች አሪፍ አቋም ያላቸው 👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም…»
2025/03/06 02:43:58
Back to Top
HTML Embed Code: