Telegram Web
📓አንዳዴ.....

ቃላታቸዉ  ሲከብድብህ
እዉነት  ይዘህ  ትረታለህ
ዝምታህን  ትመርጣለህ


እዉነትን  በዉሸት ሊያከሽፉ
ብርሃንን በአፋቸዉ ሊያጠፉ
ሲሯሯጡ  ስታያቸዉ  ይደንቅሃል
ስራቸዉ ገርሞ ዝም  ያሰኘሃል
ሀቅን ይዘህ መናገሩም ያቅትሃል

በቃ  አንዳዴ......እንዲህ ነዉ


✍️.......
➡️በጣም ቀላሉ ነገር⭐️
➡️ሰው ላይ መፍረድ ነው ⭐️

    
⭐️እጅግ በጣም ከባዱ ግን ⬅️
🌀ወደራስ መመልከትና እኔስ
ብሆን ማለት ነው
⚫️
Forwarded from ሒጃብ ነው ውበቴ (Hiba)
☀️ አንድ አንድ ሰዎችን
እስከመጨረሻው የምናጣቸው
๏ ሞተው ሳይሆን
በፊት የወድድንባቸው ባህሪና
መገለጫ በውስጣቸው #ስለሞተ
سورة الكهف
القـارئ: هزاع البلوشي
مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا

سورة الكهف.. 
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል  ካፍ   
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
ጥያቄ
ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው??

(ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ  +add📈
👇👇
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 2⃣5⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣6⃣
✈️ታላቅ የውይይት ፕሮግራም 📣

የፊታችን ማክሰኞ በቀን 18/ 06 / 2017
🔠ከምሽቱ 3፡00 ከተለያዩ የሃገራችን ክፍል ከሚታደሙ ወንድሞች ጋር የአክፍሮት ሃይላት በተመለከተ የውይይት ፕሮግራም ይኖረናል ።

ውይይቱ የሚታደሙ
➡️ከጂንካ
➡️ከወላይታ
➡️ከጉራጌና ከሌሎች አካባቢዮችም የምናስተናግድ ይሆናል
~~
🔥 www.tgoop.com/twhidsun 😤☹️🙁☹️
🔥 www.tgoop.com/twhidsun 😤☹️🙁☹️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ (عبد السلام عبد الله)
የፆም ህግጋቶችን ለማወቅ ጠቃሚ የሆነ የ2 ቀን Online ትምህርት :

📚 كتاب الصيام من زاد المستقنع

🗓 ሸዕባን 27 - 28 (እሮብ እና ሐሙስ)

ሰዓት
🇪🇹 በኢትዮጵያ :- 3:00
🇸🇦 በሳውዲ ዐረቢያ :- 9:00
🇦🇪 በኢማራት :- 10:00

📂 የኪታቡ Pdf :-
https://www.tgoop.com/iidhaeatu_leilm_shareii/6743

ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://www.tgoop.com/iidhaeatu_leilm_shareii
Audio
👆ክፍል አንድ
( كتاب الصيام" ኪታቡ ሲያም )

عمدة الأحكام ዑምደቱል አህካም
www.tgoop.com/Muhammedsiragecom
Audio
👆ክፍል ሁለት
( كتاب الصيام" ኪታቡ ሲያም )

عمدة الأحكام ዑምደቱል አህካም
www.tgoop.com/Muhammedsiragecom
Audio
👆ክፍል ሶስት
( كتاب الصيام" ኪታቡ ሲያም )

عمدة الأحكام ዑምደቱል አህካም
www.tgoop.com/Muhammedsiragecom
Audio
👆ክፍል አራት
( كتاب الصيام" ኪታቡ ሲያም )

عمدة الأحكام ዑምደቱል አህካም
www.tgoop.com/Muhammedsiragecom
Audio
👆ክፍል አምስት
( كتاب الصيام" ኪታቡ ሲያም )

عمدة الأحكام ዑምደቱል አህካም
www.tgoop.com/Muhammedsiragecom
﴿فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَاسْتَغْفِرْهُ إِنَّهُ كَانَ تَوَّابًا﴾.

«سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ ، أشْهَدُ أنْ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ ، تَبَارَكْتَ وَتَعَالَيْتَ ، أسْتَغْفِرُكَ وَأتُوبُ إلَيْكَ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِكَ».
01 - كتاب الصيام من زاد المستقنع
ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር
📚 ኪታቡ ሲያም ከዛዱል ሙስተቅኒዕ ክፍል 01

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር

የኪታቡ Pdf :- https://www.tgoop.com/iidhaeatu_leilm_shareii/6743

ትምህርቱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/iidhaeatu_leilm_shareii
* የሰው ሐቅ ተሸክመህ ወደ ረመዳን አትግባ። መክፈል እየቻልክ የሰው ሐቅ ይዘህ አታጉላላ። አቅቶህ ከሆነ ጊዜ እንዲሰጡህ በትህትና አስረዳቸው።
* የበደልከውን ይቅርታ ጠይቅ። የበደሉህን ይቅር በል።
* መክፈል የማይችል ሰው ላይ ሐቅ ካለህ ብትችል እለፍ ወይም ቀንስላቸው። ካልሆነ ጊዜ ስጣቸው። "የትም ገብታችሁ አምጡ" አትበል። ወንጀል ላይ ገብተው ቢሰጡህ ሐላል አይሆንልህም።
* ስትሸጥም ስትገዛም ገር እና ቅን ሁን። ገዥም ሻጭም ሆነህ ሶደቃ የምታደርግበት ሁኔታ እንዳለ አስተውል።
* ግብይትህ ላይ ከውሸት፣ መሀላ ከማብዛት፣ ከማታለል፣ ... ተጠንቀቅ። ጊዜ ካለህ ቁርኣን ቅራ። ዚክር አድርግ።
* ቤትህ ውስጥ ሰላም ሁን። ከጭቅጭቅ ራቅ። ሶብር ይኑርህ። ለሚስትህ፣ ለልጆችህ አሳቢ፣ ተቆርቋሪ ሁን። ከአላህ በታች ያላንተ ማን አላቸው? ለባልሽ ምቹ ሁኚ። አንቺ ፈተና ከሆንሽበት ውሎውን ሁሉ ሰላም ያጣል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
ረመዳን የቁርኣን፣ የዚክር፣ የሶደቃ፣ የኸይር ወር እንጂ የፊልም፣ የመንዙማ፣ የነሺዳ ወር አይደለም። በሚጠቅመን ላይ እንጠመድ። በማይረቡ ነገሮች ራሳችንንም፣ ሌሎችንም አንፈትን።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
🔹አጠራጣሪ ቀን!

አማር ኢብኑ ያሲር (📿) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿من صام اليومَ الذي يُشكُّ فيه فقد عصى أبا القاسمِ 📿

“በአጠራጣሪ ቀናቶች ውስጥ የፆመ በቃሲም አባት 📿  ላይ አስተባብሎዋል።”

📚 ነሳኢ ሶሂህ ብለውታል: 2187



✔️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

📱https://bit.ly/4ayf0xJ

📱https://bit.ly/486xnrS

📱https://bit.ly/41zEZkk

📱https://bit.ly/4arMbTx

📱https://bit.ly/41tIUPv

📱https://bit.ly/3UTTSwh
ደጋጎች በኢባዳ ትጉ ከመሆናቸዉ ጋር አይናቸዉ ያነባል ልባቸዉ በፍራቻ ተሞልቷል እኛ የወንጀል ማእበል ዉስጥ ሁነን ሳቅ ጨዋታችን በዛ ከአኺራ ተዘናጋን ።
رحماك يا رب
copy
2025/02/28 04:15:45
Back to Top
HTML Embed Code: