Telegram Web
👉አደራ ተጠንቀቅ‼️
--------------------

إياك أن تقترب ممن يطلب منك الاحتراق لترضيه.. فمن يستهلكك لا يستحقك..

እሱን ለማርካት እንድትቃጠል ወደሚጠይቅህ ሰው ከመቅረብ ተጠንቀቅ.. የሚያፈጂህ አይገባህም.. ።

www.tgoop.com/nuredinal_arebi
Forwarded from مركز الإمام أحمد الإسلامي (نصرالدين أدم)
አልሃምዱሊላህ

ነገ የረመዷን የመጀመርያው ቀን ይጀምራል

አላህ የምንጠቀምበት ወር ያርግልን
   ☀️ አትርሺ ብዙ ሰዎችን ታውቂያለሽ!

~  ግማሹ ይፈትንሻል
~ሌሎቹ  ያስተምሩሻል
~ አንዳንዶቹ ይወዱሻል!


ከሁሉም ተጠቀሚ ተማሪባቸው
የእነሱ አለመኖር መፅሀፍን ይዞ
#አለማንበብ ማለት ነው ። 
2025/03/01 08:16:00
Back to Top
HTML Embed Code: