Forwarded from አማኟ ንግስት
>ጌታየ መች ነዉ ያ ጊዜ ራቀኮ አልኩት
ጌታየም አለኝ
إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُۥ بَعِيدًا.
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው. ያዩታል፡፡
وَنَرَىٰهُ قَرِيبًا.
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡
>ጌታየ ግን እንዴት ይሆናል አልኩት
ጌታየም አለኝ
إِنَّ ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ يَسِيرٌ.
ነገሩም በአላህ ላይ ገር ነዉ
وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
እርሱም ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉ
>ጌታየ አልቻልኩም አቃተኝ አልኩት
ጌታየም አለኝ
إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ.
አላህም በእርግጥ ከታጋሾች ጋር ነዉ
وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلصَّٰبِرِينَ.
አላህም ታጋሾችን ይወዳል
ያ አላህ ምን ያማርክ መጠጊያ ምን ያማርክ ወዳጅ ነህ!!!
✍ Ruhii
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024.

❝በሩን የዘጋብህ አዝኖልህ ነው❞
.............///.............
አንዳንዴ የስኬታችን መዳረሻ በር ናቸው ብለን ያሰብናቸው የተዘጉ በሮች ከኋላቸው ያለውን መጥፎ ነገር ብናውቅ ኖሮ እንኳንም ተዘጋ ብለን አላህን ደጋግመን ባመሰገን ነበር!!
منقول
https://www.tgoop.com/HijabNewWebta
.............///.............
አንዳንዴ የስኬታችን መዳረሻ በር ናቸው ብለን ያሰብናቸው የተዘጉ በሮች ከኋላቸው ያለውን መጥፎ ነገር ብናውቅ ኖሮ እንኳንም ተዘጋ ብለን አላህን ደጋግመን ባመሰገን ነበር!!
منقول
https://www.tgoop.com/HijabNewWebta
Telegram
ሒጃብ ነው ውበቴ
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
* ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ
@Khewlibot
አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም
እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ
👇👇👇Join
www.tgoop.com/HijabNewWebta
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
* ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ
@Khewlibot
አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም
እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ
👇👇👇Join
www.tgoop.com/HijabNewWebta
በድር ጅልባብ እና የሴቶች አልባሳት መሸጫ መደብር
#የዱባይ_ጅልባብ ከ 52 እስከ 60 ባለው ሳይዝ በሁሉም ዲዛይን አስገብተናል እንዲሁም ከውጭ ሀገር ከምናቀርበው ጅልባብ & ኒቃብ በተጨማሪም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#በሀገር ውስጥ በፈለጉት ዲዛይን የተዘጋጀ ለክተው ብቻ የሚወስዱት ጅልባብ አለን
✅እንዲሁም በመረጡት ጨርቅና በፈለጉት ዲዛይን በትዛዝ እንሰራለን ....
🕋🕌 ለመድረሳ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን ...
🛍️እንዲሁ ከ 2 በላይ ለምቶስዱ በነጋዴዎች ዋጋ እንሸጣለን
💬ለነጋዴዎች ጅልባብ እና ኒቃብ በብዛት እናስረክባለን
በተጨማሪም
#ድርያ #ቦርሳ
#አባያ #ቶብ
#ጫማ #ቡኹር/እጣን ...ወዘተ
እነዚህን በአንድ ላይ ከበድር ጅልባብ መሸጫ መደብር ያገኛሉ
♥️ጥራት ፍጥነት ተመጣጣኝ ዋጋ
🚕ይምጡ ይጎብኙ ማየት ማመን ነው
አድራሻ
ቤተል አደባባይ ፊትለፊት
ከ ዑስሚ ዳቦ ጎን
Mango kids ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ
0960975353
0910288179 ይደውሉልን
🌿🌿🌿 #BEDR_ jilbab 🌿🌿🌿
🛍️እጃችንላይ የሌለ እቃ ፓስት አናደርግም!
የተለያዮ እቃዎችን ለማየት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://www.tgoop.com/BEDRjilbab

ወንዶችዬ ፂማችሁን ከላጫችሁ ልብሳቹህን ካስረዘማቹ ሰላታችሁን በጀመዐ ልሰግዱ ሲገባ እቤት ከሰገዳቹ ለኛ ምን ቀረን ከኛ ከሴቶች በምን ተለያቹ ወንድሞቼ ኧረ ነቃ በሉ
መልካም ምሽት
www.tgoop.com/HijabNewWebta
መልካም ምሽት
www.tgoop.com/HijabNewWebta
ነውሯን ሲከታተሉ ከረሙ። ለጀሀነም አጭተዋት ሰርክ ነውሯን በማውሳት ተጠመዱ። የልቧን እናውቃለን ብለው አምላክ ለመሆን ቃጣቸው።በረቀቀ መንገድ በጌታዋ ላይ አሻረኩ። ያ ልቦችን የሚያገለባብጠው አላህ ተውበትን ለባርያው አደላት። በተውበት ቀደመቻቸው። እነሱ ግን አሁንም የሰዎችን ነውር በመከታተል የሚገኝ ቅድስና እንዳለ ነገር ከተግባራቸው አልተቆጠቡም። ይባሱኑ ያወገዙትን ነውር እራሳቸው መፈፀም ጀመሩት።
እርሷ ግን አሁን የምስጋና እንባ እያነባች ነው። እንኳን የሰዎችን ነውር ልትከታተል ቀርቶ ያኔ ነውሯን ሲከታተሉ ለነበሩት እርሷ ያገኘችውን ሰላም ያገኙ ዘንድ ትመኛለች።መገን አላህ ልቦችን ሲያገለባብጥ!
=www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan
እርሷ ግን አሁን የምስጋና እንባ እያነባች ነው። እንኳን የሰዎችን ነውር ልትከታተል ቀርቶ ያኔ ነውሯን ሲከታተሉ ለነበሩት እርሷ ያገኘችውን ሰላም ያገኙ ዘንድ ትመኛለች።መገን አላህ ልቦችን ሲያገለባብጥ!
=www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan
በ
ተጋባዥ
ሰአት
ሙሓደራው የሚካሄድበት ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን
👇👇👇
www.tgoop.com/merkez_abu_fewzan
www.tgoop.com/merkez_abu_fewzan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 👈
• 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ . * ● ¸
. ★ 🌿° :. * • ○ °
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆ . * ● ¸ .
★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸
. ★ ° :. * • ○
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ
@twhidfirst1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሰሓባዎች ጊዜ የነበሩ ሴቶች ከሞቱ ብሃላ የሰውነት ቅርፃቸው እንዳይታይ ያስጨንቃቸው ነበር ።
ያሁን ዘመን ሴቶች ግን የሚያስጨንቃቸው እንዴት ኣድርገን የሰውነት ቅርፃችን ለሰው እናሳይ የሚለው ላይ ነው።
ይህ ተግባር ደሞ የምዕራባውያን ሱና እንጅ የነዛ ውድ ሰሓብያት እንስት ኣይደለም
نسأل الله السلامة والعافية✍
@HijabNewWebta
ያሁን ዘመን ሴቶች ግን የሚያስጨንቃቸው እንዴት ኣድርገን የሰውነት ቅርፃችን ለሰው እናሳይ የሚለው ላይ ነው።
ይህ ተግባር ደሞ የምዕራባውያን ሱና እንጅ የነዛ ውድ ሰሓብያት እንስት ኣይደለም
نسأل الله السلامة والعافية✍
@HijabNewWebta
Forwarded from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
ርዕስ፦ስለ ሶብር
www.tgoop.com/tdarna_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ሴት የአላህ ስጦታ ናት.
በጣም መልካም ሰው ሁነው ራሱ ይህን እድል ያልተወፈቁ አሉ ትልልቅ ሶሀቦች ታብኢዮች ራሱ ሳይቀር .. ምርጥ ሴት ስጦታ እና የአላህ ትሩፋት ናት ። በጣም ሴት ስለመረጥክ ስላጠናህ ስለተፈላሰፍክ ባለትዳር ስላማከርክ ስለቆየህ ስለፈጠንክ ዘሯ ከሰሜን ከደቡብ ምናምን ስለሆነም አይደለም ። እነዚ ሰበቦች በራስህ ምትሄደው ሰበቦች እንጂ ሙሉ ሚናውን ሚጫወተው የአላህ ስጦታ እና ተውፊቁ ነው ።
መልካም ሴት ያለው ሰው ዱንያው ብቻ ሳይሆን አኺራውም ይሰምራል ። ከዱንያ መጠቃቀሚያወች በላጩ መልካም ሴት ናት ብለውናል የአላህ መልእክተኛ ።
ይህን ረቂቅ የአላህ ስጦታ ለማግኘት ያለው ብቸኛ ምንገድ ከአላህ ጋ በዱአ አማካኝነት ማውራት ነው ።
T.me/HijabNewWebta