Telegram Web
📌የዳዕዋ ፕሮግራም

☞ውድ የተከበራቹ ወንድም እና እህቶች በአሏህ ፍቃድ
ነገ ማለትም ቅዳሜ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ የዳዕዋ ፕሮግራም
በመርከዝ ኢማሙ አህመድ በአካል ተገኝታቹ እንድትታደሙ ስንጋብዛቹ በታላቅ ደስታ ነው

በአካል መገኘት ለማችሉ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት  መከታተል ትችላላቹ

ተጋባዣ ዱዓቶች
↓↓↓↓↓↓
🎤ኡስታዝ ሳዳት ከማል

🎤ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🎤ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ


ዳዕዋው የሚተላለፍበት ቻናል
https://www.tgoop.com/MedrestuImamuAhmed
https://www.tgoop.com/MedrestuImamuAhmed
https://www.tgoop.com/MedrestuImamuAhmed
ወሀ እንኩዋን ዘግይቶ ሲመጣ ድርቀት የገደለውን አበባ አያድነውም ቆይተን ሁሉንም ይዘን ብንመጣ እራሱ በመዘግየታችን የምናጣው ነገር ይኖራሉ ይዘገይ ይሆን ወይስ ልሂድ በማለት የሚጠብቁ ልቦች  በዚ መሀል ይፈተናሉ በስተመጨረሻም አላህ የወሰነው ነገር ይሆናል

www.tgoop.com/HijabNewWebta
• ﴿فَٱذۡكُرُونِیۤ أَذۡكُرۡكُمۡ﴾.🤍🌿

- «سُبْحَانَ اللهِ».
- «الحَمْدُ للهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ».
- «اللهُ أكْبَرُ».
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ».
- «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ».

@HijaNewWebta
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهُمّ إني أعوذ بك أن أشرِكَ بك
وأنا أعلم وأستغفِرك لما لا أعلم.
🔔 ማስታወሻ የአያመል ቢድ ፆም ለሚፆሙ!

ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صِيامُ ثلاثةٍ أيّامٍ من كُلِّ شهرٍ صِيامُ الدَّهْرِ، وهِيَ أيامُ البِيضُ: صَبيحةُ ثلاثِ عَشْرَةَ، وأربعِ عَشْرَةَ وخمسُ عَشْرَةَ﴾

“በሁሉም ወሮች ሶስት ቀናቶችን መፆም፤ አመቱን ሙሉ እንደመፆም ነው። እሱም አያሚል‐ቢድ የሚባሉት አስራ ሶስተኛው፣ አስራ አራተኛውና አስራ አምስተኛው ቀናቶች ናቸው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3849



በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️https://bit.ly/4ayf0xJ

📞https://bit.ly/486xnrS

👤https://bit.ly/41zEZkk

📸https://bit.ly/4arMbTx

💬https://bit.ly/41tIUPv

🎥https://bit.ly/3UTTSwh
ከአላህ ጋር በማደርገው ንግግር በሙሉ የእሱን ድምፅ አንድም ቀን ሰምቼው አላውቅም ስሜቴን አውጥቼ ስነግረው አንድም ቀን ፍርሀት ይዞኝ አላውቅም ለማንም ደፍሬ የማላወራውን ብዙ ብዙ ነገር ለሱ አውርቻለዉ አንድም ቀን ግን ዝም እንድል አዞኝ አያውቅም እሱን ብዙ በማውራቴም ይሰለቸኛል የሚል ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም ይልቁኑ የእርጋታ ስሜት ወድያውኑ በሰራ አካላቴ ይሰራጫል ውስጤ የነበረን ሁከት በሙሉ ያበርድልኛል ... ይህን ስሜት ከአላህ ጋር ብቻ ሳወራ የማገኘው ነው
አልሃምዱሊላህ

ዱዐ እያረግን ማልቀስ ባንችል ምን ይውጠን ነበር
www.tgoop.com/HijabNewWebta
www.tgoop.com/HijabNewWebta
🤲🤲
📣📣📣😋🥳😄🫣😬
💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም
በትዳርና ኢስላም ቻናል


🎁ዛሬ እሁድ 🎁

የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤

💙🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️


😄ርዕስ በሰአቱ ይነገራል

💙ዛሬ/እሁድ ከምሽቱ 3:00

🔠🔠🔠🔠
🔗@tdarna_islam👈
🔗@tdarna_islam👈
🤲 🤲 🤲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
National Science Foundation 197,000 ዶላር መድቦ በፕሮፌሰሮች ቤቱ ለምን እንዳልተቃጠለ በሪሰርች አስጠንቶት ሁላ ነበር'ኮ። ሰው እንደት ከአመት በፊት፣ ያውም ሌላ ከተማ ላይ የተከሰተን ነገር እንደ አዲስ አስመስሎ ቀባብቶ በይፋ ይሰብካል?

አብዛሃኛው የአሁን ትውልድ'ኮ ያነባል፣ የተጠራጠረውን ያጣራል፣ በደፈናው አሜን ብሎ አይቀበልም።
﴿أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ﴾

«لا إلَهَ إلَّا اللَّهُ وحْدَهُ لا شَرِيكَ له، له المُلْكُ وله الحَمْدُ، وهو علَى كُلِّ شيءٍ قَدِيرٌ»
«سُبْحانَ اللهِ، والْحَمْدُ لِلَّهِ، ولا إلَهَ إلَّا اللَّهُ، واللَّهُ أكْبَرُ» .
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ችግራችን ሁሉ ተፈቶ ያድራል፣ነገ መልካም ይሆናል፣ ለሊቱን ጥሩ ህልም እናያለን፣
የፈራነው አይደርስም፣ከባድ ነው ያልነው ቀላል ይሆናል፣እንዲህ መልካም እናስብ።
አላህን ይዘን አንፍራ አንሸበር። ሕይወት አንዴ ናት ሁሌ በተስፋ እና በደስታ እንጂ በስጋት አትኑሯት።
=www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan
"የነገ ሟች የዛሬን ሟች ይቀብራል።"
ሀሰን አል-በስሪይ
@HijabNewWebta
‏ ياربّ،
نحن نُحبك، فأحبّنا
ونحب رضَاك، فارضى عنّا
و نُحب الجنة فـ اجعلنا من أهلِها 🌸🤲
#تلاوة..

سورة الكهف بصوت القارئ : محمد النقيب..

‏مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا

سورة الكهف.. 
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል  ካፍ   
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
2025/03/01 10:38:56
Back to Top
HTML Embed Code: