Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#HijraBank
ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የሆነው ሂጅራ ባንክ ነገ ቅዳሜ ነሐሴ 29 ቀን 2013 የመክፈቻ ፕሮግራሙን እንደሚያካሂድ ታውቋል።
ባንኩ በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም የመጀመሪያውን ኦሎምፒያ-ነጃሺ ቅርንጫፍ የሚከፍት ሲሆን በተጨማሪም በዚሁ የመጀመሪያው ሳምንት በተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባና በተለያዩ የክልል ከተሞች 11 ቅርንጫፎቹን እንደሚከፍት ሪፖርት አድርጓል።
በሌላ በኩል ሂጅራ ባንክ የዋናውን ቅርንጫፉን ማብሰሪያ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ ለ200 አቅመ ደካሞች የምግብ ድጋፍና ለ200 ተማሪዎች የትምህርት ቤት ቁሳቁስ በአሁን ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤቱ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል።
@tikvahethiopia

Forwarded from የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹
በአማርኛ ተፅፎ ወደ ዐረብኛ የተተረጎመ የመጀመሪያው ኢስላማዊ የታሪክ መፅሃፍ።
«ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከ615-1700 የጭቆናና የትግል ታሪክ» የተሰኘውና የዛሬ አስር ዓመት ለሕትመት የበቃው የኡስታዝ አህመዲን ጀበል የታሪክ መጽሐፍ ወሂብ አብዱልዋሲ እና ሙክታር ከዋጃ በተሰኙ ግለሰቦች አማካኝነት ከአማርኛ ወደ አረብኛ ተተርጉሞ ለዐረብኛ አንባቢያን በኳታር ሀገር ዶሃ ለህትመት በቅቷል።
መጽሐፉ ለጊዜው በኳታር ሀገር በሚገኘው በግዙፉ «ጀሪር የመጽሐፍት መደብር» ሦስቱ ቅርንጫፎች ዉስጥ በመሸጥ ላይ ይገኛል።

ደስ የሚል ታሪክ ነው!!!
ሁለት ሰዎች በአንድ ሆስፒታል ክፍል ውስጥ አልጋ ይዘው ተኝተዋል! ... ሁለቱም በጠና ታመው በአምላክ እጅ ተይዘዋል። አንደኛው ሳንባው የቋጠረውን ውሀ ለማድረቅ ሲባል
ለሰአታት ያህል አልጋው ላይ ቁጭ እንዲል ይደረጋል ... አልጋው የሚገኘው በክፍሉ ብቸኛ ከሆነው መስኮት አጠገብ ነው። ሌላኛው ህመምተኛ ደግሞ በተቃራኒው ለሰአታት
በጀርባው እንዲተኛ ይደረጋል።
እነዚህ ህሙማን በቆይታቸው ብዙ ተጨዋውተዋል። ስለ ቤተሰቦቻቸው፣ ስለ ኑሯቸው፣
በወታደር ቤት ስለሰጡት አገልግሎት፣ የእረፍት ጊዜያቸውን የት እንደሚያሳልፉ... ወዘተ
አውርተዋል።
ከመስኮት አጠገብ ያለው ህመምተኛ ቁጭ በሚልበት ሰአት ወደ ውጭ እየተመለከተ
ሁሉን ነገር በጀርባ ለተኛው ሰው ይገልጽለታል። ".....በሚያማምሩ ዛፎች የተከበበ ሀይቅ ይታየኛል ... በሀይቁ ላይ ዳኪዬዎች ይዋኛሉ...... ህጻናት ደግሞ ከወረቀት የሰሩትን መርከቦች በሀይቁ ዳርቻ በማስቀመጥ ይጫወታሉ... ፍቅረኛሞች በአንድ
እጆቻቸው አበባ በሌላው ደግሞ ተቃቅፈው ሀይቁን ይዞራሉ .. ከሀይቁ ባሻገር ውብ
የሆነ ከተማ ይታየኛል .... ህፃናቶችም በደስታ ይቦርቃሉ " በማለት ዘወትር የሚያየውን ሁሉ በሚያምር አገላለፅ ይተርክለታል! ... በዚህ
አይነት ሁኔታ ሳምንታት አለፉ።
አንድ ማለዳ ነርስዋ ገላቸውን ልታጥብ ውሀ ይዛ መጣች። ከመስኮት አጠገብ ያለው
በሽተኛ ግን በህይወት አልነበረም። በጣም ደነገጠች። ጓደኛውም እንዲሁ አዘነ።
ነርስዋ አስከሬኑን በቶሎ እንዲያነሱ ሰዎች ሌሎች ነርሶችን ጠርታ አዘዘቻቸቸው! ... ያ ብቻውን የቀረው በሽተኛ አልጋውን ከመስኮቱ አጠገብ ሊወስዱለት ይችሉ እንደሆነ ጠየቀ። ወሰዱለት። በመስኮት ለማየት በጣም ቸኩሏል። ቀና ብሎ ወደ ውጭ ተመለከተ። ከመስኮቱ ባሻገር ያለው ጥቁር ቀለም የተቀባ ግድግዳ ብቻ ነው። ደነገጠ!!!
"ምን ሆንክ?" አለቸው ነርሰዋ። "ሰዉዬው ብዙ አስደሳች ነገሮችን በዚህ መስኮት
አሻግሮ ይመለከት ነበር" አላት። "ኧረ ሰዉዬው ማየት የማይችል አይነስውር ነበር
አለችው።"
ልብ የሚነካ ነገር.... ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ለካስ እሱን ለማስደሰትና የመኖር ተስፋ
ለመስጠት ነበር ያን ሁሉ ነገር ፈጥሮ የሚያወራው።

በመጥፎ ለምታዘው መልካም ነገር ክብድ
ለሚላት ደካማዋ ነፍሳችን እንዲ ብለን እናንቃት!...
ነፍሴ ሆይ ወየሁልሽ !አግዢኝ...አግዢኝ🤗
በጨለማ ለሊት አላህ ፊት በመቆም አግዢኝ!
ምናልባት በዚህ ስራሽ ዱንያ ላይ ስኬታማ አኼራን ጀነት ከሚያገኙ ሰዎች ዘንድ ትሆኚ ይሆናል...
በዚያ ከፍ ባለው ረሱሉ ባሉበት ጀነት ደስ በሚል ኖሮ
ትደሰቺ ዘንድ አግዢኝ...እርጂኝ...ተባበሪኝ ...🥺
የኔ ነፍስ ዛሬ ለራስሽ መሆን አያቅትሽ ነገ ማንም የማይጠቅምሽ ከወንድምሽ፣ ከአባትሽ ከእናትሽ, ,,ምትነጠይበት ቀን ቀርቦዋል በርታ በይልኝ☺

#አንዲት የ 18 አመት ልጅ ድንገት ከትምህርት ቤት እየተመለሰች ሳለ አንድ ባለ መኪና አፍኖ ይዞ ከመኪናው የሗላ ኪስ ይከታታል ከዛው ወደ ጫካ ይዞዋት ይሔዳና ኬሱን ለመክፈት ሲሞክር እምቢ ይለዋል ቢታገል ቢታገል እምቢ ይለዋል አረ ጉድ ሐገር አየኝ ብሎ እዛው አቅራቢያ ወዳለ ገራጅ መኪናውን ይዞ በመሔድ አረ ከጉድ አውጡኝ ይላል: እነሱም በተራቸው ለመክፈት ይታገሉ ጀመር ሊሳካላቸው አልቻለም ከዛው አማራጭ ሲያጣ ልጅቷ ሙታ እንዳይሆን በማለት እጁን ለፖሊስ ለመስጠት ተገደደ ከዛው ፖሊሶቹም ለመክፈት ሲታገሉ ነቀነቅ አላላም ከዛው አንድኛው ፖሊስ አንድ ሐሳብ አመጣ ለኡለማኦች ይነገርና በኪሱ ላይ ቁርአን ይቀራበት አለ በዚሐሳብ ተስማምተው ለአንድ አሊም ተነገራቸውና መጥተው ቁርአን ሲቀሩበት የመኪናው ኪስ ተከፈተ ይሔን ጊዜ ልጅቱ በአፏ ይሆነ ነገር ትላለች በመቀጠል ሸኺየው ለመሆኑ ሰውየው ካፈነሽ ጊዜ ጀምሮ ምን እያልሽ ነበር አሉዋት እሷም እንዲህ አለች:
(አየተልኩርሲይና)
(ሙአወዘተይን)
ማለትም ቁል አኡዙ ቢረቢል ፈለቅ እና ቁል አኡዙ ቢረቢናስ እየቀራሁ ነበር እስከአሁኖ ሰአት ደጋግሚ ሳላቆም እየቀራሁ ነበር ይሔንን ደግሞ ያስተማረቺኝ እናቴ ናት በማንኛውም ጊዜ ምንምአይነት ችግር ሲገጥመኝ እንድቀራው ትመክረኝ ነበርአለች::
《አላሁ አክበር
》ከአላህ ጋር የሆነ አላህ ከሱጋር ይሆናል
ወንድምና እህቶች
አንድ ነገር ታውቃላችሁ ሁል ጊዜ ከሰላት በሗላ አየተል ኩርሲይ የቀራሕ እንደሆን ጀነት ለመግባት ባንተና በጀነት መሐከል ያለው ሞት ብቻ ነው ስለዚሕ ውዶቼ ሁልጊዜ አየተል ኩርሲይ እንቅረ
አላህ ተጠቃሚ የድርገን አሚን
@Hijramuslim || Hijar Tube

Forwarded from Fethudin
ወዳጄ ራስህን እይ
ምን ላይ ቆመሀል,,ምንስ ይዘሀል,በምን እየኖርክ ነው,,ከማን ጋር ነህ ወዳጄ ራስህን እይ::አጠገብህ ያሉ ሰዎች ከ አንተ ርቀው ራሳቸውን በተሻለ ነገር ሲያደርሱ ከአንተ ከፍ ያለ ቦታ ላይ ሲቆሙ; የተሻለ ኑሮ ሲኖሩ ከ አንተ ተሽለው ሲገኙ. ያኔ ራስህን እይ ያኔ ራስህን ፈትሽ : አብረውክ እየዋሉ አዳሩን ራሳቸውን ለመለወጥ እንደማይሮጡ በምንታውቃለህ ለሊቱን ከአንተ ጋር ሲያባክኑ ሲለይዩክ ራሳቸውን ስላልመቀየራቸው ምን ዋስትና አለህ:: ራስህን ሸውደካል ያኔ ራስህን አታለሃል
ወዳጄ ራስህን እይ ራስህን ፈትሽ ምን ላይ ቆመሀል ምንስ ይዘሀል ስንት አመት ምን እንዳለህ በምን እይኖርክ እንዳለህ ሳታውቅ አለፈ::ስንት አመት ወዳጆችህ እየተለውጡ እያደጉ እያየህ ስታጨበጭብ ኖርክ: ስንት ጊዜ ጥያቄዎችህን ሳትፈታ ኖርክ.......ጀምር..ጀምር እስቲ ጀምር መኖርን መስራትን ጀምር ማሰብን ጀምር መለወጥን ጀምር ህይወትን ማስተንተን ጀምር: ወዳጄ ያባከንከውን ጊዜ ተወው ወዳጄ ወደ ፊት እይ ራስህን ጠይቅ,, ራስህን እይ መኖር ስትጀምር ማሰብ ስትጀምር መስራት ስትጀምር ያኔ ራስህን አይተሀል ያኔ መንገድክን አግኝተሃል::ወዳጄ በቻልከው አቅም ራስህን እይ በቻልከው መጠን ራስህን አግኝ::

• ትናንት የሞቱት ለዛሬ ጠዋት እቅድ ነበራቸው፡፡ ዛሬ ጠዋት የሞቱት ለዛሬ ማታ እቅድ ነበራቸው፡፡ ህይወትን ማረጋገጫ እንዳለው ሰው አትያዝ። በአይን ብልጭታ ያህል ሁሉም ነገር ሊለወጥ ይችላል። ስለዚህ ብዙ ጊዜ ከልብህ ይቅር በል ከልብህ ውደድ፡፡ አንተ እንደገና ይህን ዕድል በጭራሽ ማግኘት ላትችል ይሆናልና፡፡
#መልካም_ቀን! 🤎
#መልካም_ቀን! 🤎
ሀስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል 💔
وَاقْتَرَبَ الْوَعْدُ الْحَقُّ فَإِذَا هِيَ شَاخِصَةٌ أَبْصَارُ الَّذِينَ
كَفَرُوا يَا وَيْلَنَا قَدْ كُنَّا فِي غَفْلَةٍ مِّنْ هَٰذَا بَلْ كُنَّا ظَالِمِينَ
እውነተኛውም ቀጠሮ በቀረበ ጊዜ፥ ያን ጊዜ እነሆ የእነዚያ የካዱት
ሰዎች ዓይኖች ይፈጥጣሉ፡፡ «ዋ ጥፋታችን! ከዚህ (ቀን) በእርግጥ
በዝንጋቴ ላይ ነበርን፤ በእውነትም በዳዮች ነበርን» (ይላሉ)፡፡
(ሱረቱል አንቢያ 21:97)

'ሁሉም ጥሩ ይሆናል' የሚል ጥቅስ ሰምተን ይሆናል ግን ሁሉን ጥሩ የምናደርገው እኛ ነን፤ ቀንህ ጥሩ እንዲሆን ከፈለክ ከእንቅልፍ እንደተነሳህ እነዚህን 2 ነገሮች ሁሌም አድርጋቸው።
1. ከአልጋህ ሳትወርድ ፈጣሪህን በማመስገን ጀምር ፤ አሁን የሌለህን ሳይሆን በጣም የሚያስደስትህን ከፈጣሪ የተሰጠህን 5 ነገሮች እየጠራህ አመስግን።
2. እህቴ ከእንቅልፍ እንደተነሳሽ አመሰገንሽ አይደል? ከዛ ቀንሽ ያማረ የሚሆነው ምን ብሰሪ የት ብትሄጂ ከማንጋር ብታሳልፊ እንደሆነ በአይምሮሽ ውሎሽን አስቢው፤ ይሄን እንዳደረግሽ ቀንሽን ጀምሪው።
ዛሬ ወይም ነገ ብቻ ሳይሆን ሁሌም አድርገው! አድርጊው! ደስተኛ መሆን የሚፈልግ ሰው ተግባር እንጂ ሁሉም ጥሩ ይሆናል እያለ ደጅ ደጁን አያይም።

አላህ ካንተ የሚፈልገው እንከን አልባ (ፍፁምነትን) ሳይሆን ወደ እርሱ በሚደረገው ጉዞ ላይ በሙሉ ልብ የርሱ ሆነህ መገኘትህን ነው ያ ደግሞ ስሙ ልህቀት (excelence) ይባላል..ትርጉሙ ደግሞ "አላህ የሰጠህን ጊዜ፣ሀይል እና ፀጋ(ኒዕማ) በአግባቡ መጠቀም መቻልና ለነገሮች ተገቢውን ትኩረት መስጠት ነው"...መገለጫው ደግሞ ነገሮችን በአግባቡ፣ በእርጋታ፣ በተገቢው መንገድ መከወን መቻል ነው ...ብዙዎቻችን በኢማናችን ጠንካራ ፣በምንሰራው ስራ ስኬታማ መሆን እንፈልጋለን ነገር ግን ጊዜያችንን ፣ኋይላችንን እንዲሁም አላህ የሰጠንን ፀጋ በአግባቡ ግን ማዋል አንፈልግም ..ነገራቶችህን በምን ያህል ትጋት እየከወንክ ነው?ጥዋት ስንት ሰአት ነው የምትነሳው? ቀንህስ በምን እያለፈ ነው ? ቁርዓን በቀን ውስጥ ምን ያህል ትቀራለህ ?ቢዝነስህ ፣ት/ት ህ ፣የትዳር ህይወትህን ለማሻሻል ምን እያደረግክ ነው ...ዛሬውን ያልሰራ ማህበረሰብ ስለነገ ምን ብሎ ነው የሚያወራው? ...ነገ ዛሬ በአግባቡ ለተዘጋጁት ትሆናለች አትጠራጠር !
መልካም ጁምዓ ♥
የጅምዓ መልዕክቴ
https://www.facebook.com/fethudin.ali.7 በፌስቡክ ይወዳጁን
መልካም ጁምዓ ♥
የጅምዓ መልዕክቴ
https://www.facebook.com/fethudin.ali.7 በፌስቡክ ይወዳጁን
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Forwarded from ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
#ትኬት የሚገኝባቸው ቦታዎች
#ዒዛ_1
#መውረድ_እና_መውጣት
#እሁድ #የካቲት20
ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል አዳራሽ
@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
#ዒዛ_1
#መውረድ_እና_መውጣት
#እሁድ #የካቲት20
ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል አዳራሽ
@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
አስተውል
🍁አራት ነገራቶች የሰውነት ህመምን ያስከትላሉ:
① ﺍﻟﻜﻼﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
) ብዙ ማውራት
② ﻭﺍﻟﻨﻮﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
) ብዙ መተኛት
③ ﻭﺍﻷﻛﻞ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
) ብዙ መብላተት
④ ﻭﺍﻟﺠﻤﺎﻉ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
ብዙ ግንኙነት ማድረግ
🍁አራት ነገራቶች አካልን ያወድማሉ፦
1 ) ﺍﻟﻬﻢ .
ሀሳብ (ጭንቀት)
2 ) ﺍﻟﺤﺰﻥ .
ሀዘን (ትካዜ)
3 ) ﺍﻟﺠﻮﻉ .
ረሀብ
4 ) ﺍﻟﺴﻬﺮ .
አለመተኛት (አንቅልፍን ማጣት)
🍁አራት ነገሮች ሲሳይን ያስገኛሉ፦
1 ) ﻗﻴﺎﻡ ﺍﻟﻠﻴﻞ .
ለሊት ላይ መቆም(መስገድ)
2 ) ﻛﺜﺮﺓ ﺍﻻﺳﺘﻐﻔﺎﺭ .
ኢስቲግፋር ማብዛት
3 ) ﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﺼﺪﻗﺔ .
ሰደቃን ተጠባብቆ ማድረግ
4 ) ﺍﻟﺬﻛﺮ ﺃﻭﻝ ﺍﻟﻨﻬﺎﺭ ﻭﺁﺧﺮﻩ .
በቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ አላህን ማውሳት።
ኃጢያት ልትሰራ ባሰብክ ቁጥር እነኚህን 3 የቁርአን አንቀፆች
አስተውል
"-1 ﺃﻟﻢ ﻳﻌﻠﻢ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺮﻯ "
【አላህ የሚመለከት መሆኑን አያውቅምን?】
2-" ﻭﻟﻤﻦ ﺧﺎﻑ ﻣﻘﺎﻡ ﺭﺑﻪ ﺟﻨﺘﺎﻥ "
【በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች
አልሉት፡፡】
3-" ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺠﻌﻞ ﻟﻪ ﻣﺨﺮﺟﺂ “
【አላህን የሚፈራ ሰው ለርሱ መውጫ (ቀዳዳ)
ያበጅለታል።】
ﻓﺎﻟﺪﺍﻝ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻛﻔﺎﻋﻠﻪ
በመልካም ነገር ላይ የሚያመላክት ሰው እንደ ሰሪው ነውና
ሼር አርገን ተጠቃሚው በተጠቀመ ቁጥር አጅር እናገኛለን
.
.
.
.
ያ አላህ ወንጀላችንን ማረን ወዳንተም የ ጀነት መንግድህን ምራን🤲

The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.