HULAADISS Telegram 38736
ኢዜማ መንግስት ወጣቶችን በህገ-ወጥ መንገድ ማፈኑን አወገዘ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እየታፈኑ መሆኑን አውግዟል። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ መንግስት ወጣቶችን አፍኖ የት እንዳደረሳቸው እንዲገልጽ ጠይቋል።

ኢዜማ በመግለጫው መንግስት አፍኗቸው ያሉትን ወጣቶች የወንጀል ተጠያቂነት አለባቸው ካለ ክሱን በግልጽ መሥርቶ እራሳቸውን የመከላከል መብታቸውን እንዲያከብር ወይም በቶሎ እንዲፈታቸው ጠይቋል።

በተጨማሪም ያፈናቸውን ወጣቶች ቤተሰቦቻቸው እንዲጎበኟቸው፣ የሕግ ጠበቃ እንዲቀርብላቸው እና አስፈላጊው ጥበቃ እንዲደረግላቸው ጠይቋል።

ፓርቲው ይህን ህገ-ወጥ ተግባር የፈጸሙ የመንግስት አካላትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽንን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት አካላትን በማሳተፍ ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠይቋል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጉዳዩን ተመልክቶ የሚመለከተውን አካል ተጠያቂ እንዲያደርግም ጥሪ አቅርቧል።

tgoop.com/Hulaadiss/38736
Create:
Last Update:

BY Hule Addis Media ( ሁሌ አዲስ ሚዲያ)

Share with your friend now:
tgoop.com/Hulaadiss/38736

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). 1What is Telegram Channels? The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.”
from us

Telegram Hule Addis Media ( ሁሌ አዲስ ሚዲያ)
FROM American