HULAADISS Telegram 38737
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ለመኖር የሚያስችል ፈቃድ በ5 ሚሊየን ዶላር ለሽያጭ አቀረቡ

ከዚህ ቀደም ከሚታወቀው አረንጓዴ ካርድ (የመኖሪያ ፈቃድ) ጋር የሚስተካከለውና 5 ሚሊየን ዶላር የመክፈል አቅም ላላቸው የሚቀርበው ወርቃማው ካርድ በቀጣዮቹ ቀናት ለገዥዎች ክፍት ይሆናል።
ወርቃማው ካርድ በሂደት የአሜሪካ ዜግነትንም ያስገኛል ተብሏል።
የአረንጓዴ ካርድ ዕጣ ፈንታን በተመለከተ ፕሬዝዳንቱ አስተያየት አልሰጡም። ስለጉዳዩ የሚያውቁ ግን ፕሬዝዳንቱ አረንጓዴ ካርድን የመገደብ ፍላጎት አላቸው። አዲሱ ወርቃማ ካርድ ተሽጦ የሚገኘው ገንዘብ የአሜሪካን የበጀት ጉድለት ለሟሟላት ይውላል። [ዋዜማ ]

tgoop.com/Hulaadiss/38737
Create:
Last Update:

BY Hule Addis Media ( ሁሌ አዲስ ሚዲያ)

Share with your friend now:
tgoop.com/Hulaadiss/38737

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

ZDNET RECOMMENDS How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October.
from us

Telegram Hule Addis Media ( ሁሌ አዲስ ሚዲያ)
FROM American