HULAADISS Telegram 38740
የከሰም የስኳር ፋብሪካ ከ3 ሺህ በላይ ሰራተኞቹን አሰናበተ ⵑⵑ

ፋብሪካው በአፋር ክልል እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት እንዳለ ይፋ ባደረገ በወሩ፣ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ ማሰናበቱን ነው ያስታወቀው ፡፡

እንደሪፖርተር ዘገባ በክልሉ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ በመጣው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ምክንያት ተፈናቅለው በካምፕ የተጠለሉ 3,750 ቋሚና ጊዜያዊ የከሰም ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች፣ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም. ባልጠበቁት ሁኔታ ከሥራ መሰናበታቸው ተገልጿል፡፡

ጋዜጣው አገኘሁት ያለው የሰነድ ማስረጃ እንደሚያስረዳው፣ ከሥራ ገበታቸው የተገለሉት 1,250 ቋሚ ሠራተኞች ሲሆኑ፣ የተቀሩት 2,500 ሠራተኞች ደግሞ በሸንኮራ እርሻና በፋብሪካው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ላይ አስተዋፅኦ የነበራቸው ጊዜያዊ የሥራ ቅጥር ውል የነበራቸው ሠራተኞች ናቸው።

tgoop.com/Hulaadiss/38740
Create:
Last Update:

BY Hule Addis Media ( ሁሌ አዲስ ሚዲያ)

Share with your friend now:
tgoop.com/Hulaadiss/38740

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

While the character limit is 255, try to fit into 200 characters. This way, users will be able to take in your text fast and efficiently. Reveal the essence of your channel and provide contact information. For example, you can add a bot name, link to your pricing plans, etc. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good. The SUCK Channel on Telegram, with a message saying some content has been removed by the police. Photo: Telegram screenshot. Each account can create up to 10 public channels
from us

Telegram Hule Addis Media ( ሁሌ አዲስ ሚዲያ)
FROM American