هذا الرد قبل أربع سنوات تقريبا وكان محمد حسن مامي يتألم من رد السلفيين على الإخوان المسلمين(وكل إناء بما فيه ينضح) فاليوم أعلن انضمامه إليهم. وفي هذا البحث ذكر ابن منور وسادات قبل أن ينحرفا فاليوم ابن منور كهف التمييع وحاطب ليل في نشر شبهات أهل التمييع والتجميع كما بينا مرارا وهو أخس من إلياس ومحمد حسن مامي . اللهم ثبتنا على المنهج السلفي حتى نلقاك
Forwarded from [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

🔸ይህ ምላሽ ተፅፎ ከተለቀቀ ወደ አራት አመት አካባቢ ይጠጋል፣ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ ሠለፊዮች በኢኽዋኑል ሙስሊሚን ላይ ምላሽ ሲሰጡ ይታመም ነበር፣ "ሁሉም እቃ በውስጡ ያለውን ነው የሚረጨው" እንደሚባለው ዛሬ ላይ ወደ አል ኢኽዋኑል ሙስሊሚን መካተቱን (አንድ ላይ መሆኑን) ግልፅ አድርጓል።
በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ (ምላሽ) ላይ የኢብኑ ሙነወርና የሳዳት መጠቀስ በወቅቱ ጠንካራ አቋም ላይ እያሉና ወደ ቢድዐህ ከመዘንበላቸው በፊት ነው፣ ዛሬማ የሙነወር ልጅ የተምይዕ ዋሻ ነው፣ የመሰብሰብና የተምይዕ ባለቤቶችን ብዥታ በመበተን ረገድ ወደር የሌለው የሌሊት እንጨት ሰብሳቢ ነው። (በሌሊት በጭለማ ለማገዶ እንጨት የሚሰበስብ ምኑንም ከምኑም ሳይለይ ትላትል እባብም ሊሰበስብ ይችላል ማለት ነው)
በተደጋጋሚ እንዳብራራነው ከኢልያስ አህመድና ከሙሀመድ ሀሰን ማሜ የከፋ ሆኗል።
አላህ ሆይ! በመንሀጀ'ሰለፍ ላይ አንተን እስክንገናኝ ድረስ አፅናን!!
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa

Telegram
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Audio
🟢ይህ ነው መሪያችሁ
ከሙመይዓዎች መሪ አምታቾች አንዱ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ ከአቡ በክር አህመድ ጋር አንድ መሆኑን እያሳየ ነው:: ሙሪዶች መሪያችሁን አወቃችሁን ?!
መሪያችሁ
👉ያልሰለሙ ሰዎችን "ብፁዓን አባቶቾ ፣ ምእመናን ወዘተ " የሚል
👉በአላህ ላይ የሚቀጥፍ ፣ ከቁርኣን የሚቀንስ የሚጨምር
👉እየሱስ የሚባል ፍቅርን ያስተማረ ጌታ እንዳለ የሚናገር
👉"ለቤተክርስቲያን መቶ ሺ ሰጡ" ተብሎ የተሞካሸ ወዘተ
👉የሁላችንም ፈጣሪ አምላክ አላህ የተናገረውን ያዙ
{فَأَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًۭا ۚ فِطْرَتَ ٱللَّهِ ٱلَّتِى فَطَرَ ٱلنَّاسَ عَلَيْهَا ۚ لَا تَبْدِيلَ لِخَلْقِ ٱللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ ٱلنَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ}
{ፊትህን ወደ እውነት አዙረህ ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ የአላህን ፍጥረት ያዝ : ያችን አላህ ሰዎችን በእርስዋ ላይ የፈጠረባትን ፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ ክልክል ነውና አትለውጡ፡፡ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡} (አሩም: 30)
ነፍሱን ከዘለዓለም ክስረት ማዳን የሚፈልግ በኢስላም ይኑር::ሌላ መዳኛ መንገድ የለም !
{وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الإِسْلاَمِ دِيناً فَلَنْ يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ} [آل عمران:85]
{ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡} (አልበቀረህ:85)
ለክርሲቲያኖች የእውነት የሚያዝን አካል ከሚሸነግላቸው ወደ ሀቁ ዲን ይጥራቸው:
ኑኑኑኑ ወደ ኢስላም
http://www.tgoop.com/Abuhemewiya

الرد على يحيى الحجوري.pdf
782.9 KB
👉 አዲስ pdf
عنوان:- الرد على يحيى الحجوري
للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله
✍🏻አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ)
Pdf ን ለማግኘት👇👇
https://www.tgoop.com/IbnShifa/4730
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት፣ የምታቀሩም አቅሩት)
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/HussinAssilty

Forwarded from Abdusomed Muhamed
የነሲሓ ኡስታዞች ወደ የት?
ለነሲሓዎች ጠበቃ ስትቆሙ የነበራቹህ ሰዎች አላህን ፍሩና ቆም ብላቹህ አስቡ።
ከኢኽዋን ቀንደኛ መሪዎችጋ መቀላቀል በተለይም በዳዕዋ መድረክ ላይ አብዝቱ አላዋቂዎችን ይጎዳል።
ኸድር ከሚሴና ኢብኑ ሙነወር የነሲሓ ሰዎች ከኢኽዋንና ከሱፍያጋ ጋር በሚያደርጉት መዋሀድ/መደመር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ጠበቃ በመሆን ሰለፍዮችን ሲተቹ መታየታቸው አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው።
ኸድር ከሚሴ የሙሀመድ ሀሰን ማሜን ጉዳይ መስለሀ ነው ይለን ይሆን???
በሰለፍዮች ላይ ፀጉር በመሰንጠቅ የሚታዎቀው ኢብኑ ሙነወር ይሄን ጉዳይ ዝም በማለትና በማለባበስ ያልፈው ይሆን???
መልሱን ለራሳቸው ትቸዋለሁ!!!
✏️አቡ ፊርደውስ
https://www.tgoop.com/abdu_somed

{ومن الذين قالوا إنّا نصارى أخذنا ميثاقَهم فنَسُوا حظًّا مما ذُكّروا به فأغْرَينا بينهم العداوةَ والبغضاء}
"فأخبر أن نسيانهم حظًّا مما ذُكروا به وهو: تَرْك العمل ببعض ما أُمروا به، كان سببًا لإغراء العداوة والبغضاء بينهم، وهكذا هو الواقع في أهل ملّتنا".
المجموع لابن تيمية ١ /١٤

Forwarded from Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
كيف نستقبل رمضان(1).pdf
225.7 KB
በሱናህ፣ በሀቅና በሚንሃጀ ሰለፍ ላይ መፅናት
🎙لفضيلة الشيخ حسن غلاو بن حسن حفظه الله
🟢የማይበገር ፅናት
🔊አሸይኽ ሀሰን ገላው
(አላህ ይጠብቃቸው)
👉ከጀግኖች የፅናት ታሪክ
👉በታሰሩበት የገጠማቸው አስገራሚ ጉዳይ
👉በሀገራችን ስንት አይነት ፈተና ሲፈራረቅ የፀኑ ጀግና‼️
👉ሙመይዓዎችን ከኢኽዋን ጋር እንዳይደመሩና በፅናት እንዲታገሉ መክዋቸው ነበር። አልሰማ ብለው ይሀው የደረሱበት ደረሱ።
ሰዎች ሆይ:
ጀግና ኡለማዎችን እወቁ ተጠቀሙባቸውም‼️
ህዝቡን ከሱና ኡለማዎች ከሚቆርጡ ሽፍቶችም ተጠንቀቁ።
https://www.tgoop.com/Abuhemewiya

لزوم السنة في شرح أصول السنة - ١
أ.يوسف أحمد
"ሉዙሙ አስ-ሱና ፊ ሸርሂ ኡሱል አስ-ሱና"
"የሱና መሰረቶችን በማብራራት ላይ ሱናን አጥብቆ መያዝ"
አዘጋጅ: ዶክተር ሑሰይን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ሀፊዞሁሏህ
የሚያቀራው : ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዞሁሏህ
የሚቀራው : በባህር ዳር ቡኻሪ መስጅድ
ክፍል1
የኪታቡ Pdf
https://www.tgoop.com/alateriqilhaq/5634
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
https://www.tgoop.com/alateriqilhaq
كن على بصيرة

لزوم السنة في شرح أصول السنة - ٢
أ.يوسف أحمد
"ሉዙሙ አስ-ሱና ፊ ሸርሂ ኡሱል አስ-ሱና"
"የሱና መሰረቶችን በማብራራት ላይ ሱናን አጥብቆ መያዝ"
አዘጋጅ: ዶክተር ሑሰይን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ሀፊዞሁሏህ
የሚያቀራው : ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዞሁሏህ
የሚቀራው : በባህር ዳር ቡኻሪ መስጅድ
ክፍል 2

لزوم السنة في شرح أصول السنة - ٣
أ.يوسف أحمد
"ሉዙሙ አስ-ሱና ፊ ሸርሂ ኡሱል አስ-ሱና"
"የሱና መሰረቶችን በማብራራት ላይ ሱናን አጥብቆ መያዝ"
አዘጋጅ: ዶክተር ሑሰይን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ሀፊዞሁሏህ
የሚያቀራው : ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዞሁሏህ
የሚቀራው : በባህር ዳር ቡኻሪ መስጅድ
ክፍል 3

لزوم السنة في شرح أصول السنة -٤
أ.يوسف أحمد
"ሉዙሙ አስ-ሱና ፊ ሸርሂ ኡሱል አስ-ሱና"
"የሱና መሰረቶችን በማብራራት ላይ ሱናን አጥብቆ መያዝ"
አዘጋጅ: ዶክተር ሑሰይን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ሀፊዞሁሏህ
የሚያቀራው : ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዞሁሏህ
የሚቀራው : በባህር ዳር ቡኻሪ መስጅድ
ክፍል 4

لزوم السنة في شرح أصول السنة - ٥
أ.يوسف أحمد
"ሉዙሙ አስ-ሱና ፊ ሸርሂ ኡሱል አስ-ሱና"
"የሱና መሰረቶችን በማብራራት ላይ ሱናን አጥብቆ መያዝ"
አዘጋጅ: ዶክተር ሑሰይን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ሀፊዞሁሏህ
የሚያቀራው : ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዞሁሏህ
የሚቀራው : በባህር ዳር ቡኻሪ መስጅድ
ክፍል 5
የኪታቡ Pdf
https://www.tgoop.com/alateriqilhaq/5634
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
https://www.tgoop.com/alateriqilhaq
كن على بصيرة
"የሱና መሰረቶችን በማብራራት ላይ ሱናን አጥብቆ መያዝ"
አዘጋጅ: ዶክተር ሑሰይን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ሀፊዞሁሏህ
የሚያቀራው : ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዞሁሏህ
የሚቀራው : በባህር ዳር ቡኻሪ መስጅድ
ክፍል 5
የኪታቡ Pdf
https://www.tgoop.com/alateriqilhaq/5634
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
https://www.tgoop.com/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Forwarded from حسين السلطي
قال ابن القيم -رحمه الله-:
*"ومن وافق الله في صِفة من صِفاته قادته تلك الصفة إليه بِزِمامه،`*
*وأَدخلَته على ربه وأدنته منه وقرَّبته من رحمته، وصيَّرته محبوبا له؛*
*فإنه سبحانه: رحيمٌ يحب الرُّحماء*
*كريمٌ يحب الكُرَماء*
*عليمٌ يحب العُلَماء ".*
> 📗 [ الجواب الكافي (44) ]

Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
🟢የእሳት ሰንሰለት♨️
በሰሞነኛው የሁለቱ የኢኽዋን ክንፎች ጥምር ትእይንት አዲሶቹ ሙመይዓዎች ከመጠቆር አልተረፋም:: መርከዝ ኢብኑ መስዑዶች ላይ ረድ ሲሰጥና አቋም ሲያዝባቸው ጊዜ ሽንጣቸውን ገትረው ጥብቅና ቆመዋል። ይህን ሀቅ የሚክድ ከራሱ ጋር ይጣላል።
"ለመስለሃ ነው ፣ ድንበር ታለፈባቸው ፣ የረድ ጉረኞች ፣ የተብዲዕ ጥማት ያለባቸው ፣ ወዘተ" እያሉ ሰለፊዮችን ሲጋፈጡና ሲያንቋሽሹ ከርመዋል:: እነዚህ በሳል መሳይ መሃል ሰፋሪዎች ከእሳቱ ሰንሰለት እስከ ዛሬም በግልፅ ተውበት አላደረጉም::
ከቢድዓ አራማጆች ጋር የሚተሳሰርና የሚተባበር በአደገኛ የእሳት ሰንሰለት እንደተጠለፈ ቁርጡን ይወቅ። የሀገራችንም የሙብተዲዖች ሰንሰለት አለማቀፍ ከሁኑት ዋና ዋና አጥማሚዎች ጋር በቀጥታም ይሁን በእጅ አዙር የተሳሰረ መሆኑን ልብ ይሏል።
ለምሳሌ:
1️⃣ መውሊድን በጀት መድቦ በድምቀት የሚያከብር መጅሊስ ተባብረውና ደግፈው የቆሙ ሁሉ ለብዙ ቢድዓዎች ግልፅ እገዛ አድርገዋል። እንዲያውም አባል ናቸው።
2️⃣ ኢኽዋናዊ አደረጃጀት ከላይ እስከታች የተሳሰረ ነው:: ከሀገራችን የኢኽዋን መንሀጅ አራማጆች ጋር የተለጠፉ አካላት አለም አቀፍ ከሆኑት የአንጃው መሪዎች ፣ ሚዲያዎችና ድርጅቶች ጋር በትብብር እየሰሩ እንደሆነ ይወቁት። “ኢኽዋን አይደለንም “ ቢሉም ተግባራቸው ግልፅ ምስክር ነው። ተዋህደዋል።
3️⃣ከመቃወምና ጥፋታቸውን ከማስጠንቀቅ ይልቅ ለጥመትና ለጥፋት አራማጆች ጥብቅና የቆሙ ፍትሃዊ መሳይ የሀሰት ደጋፊዎች ከእነርሱ አይደለንም ቢሉም ተሳስረዋል። አንዱ ያጠፋል ሌላ እንዳይነከ ይከላከልለታል።
وفي الديث الذي رواه مسلم في صحيحه (1978) من حديث علي بن أبي طالب رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم ، قال :
قال الشيخ العثيمين "ظاهر الحديث : ولو كان أمراً يسيراً…" شرح كتاب التوحيد
አሸይኽ አልኡሰይሚን አሉ:
ሀዲሱ በግልፅ የሚጠቁመው በትንሽም ጉዳይ ብትሆን ከደገፈው የተረገመ ነው።
👉ለቢድዓም ሆነ ለሌላ የወንጀል እንቅስቃሴ የገንዘብ ፣ የጉልበትና የሞራል ድጋፍ የምታደርጉ ሁሉ ከዚህ የእሳት ሰንሰለት ፈጥናችሁ ውጡ።
በግፍ የተሞላ ጥቁር ታሪክ እያስመዘገቡላችሁ ነው::
✍በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አጋዦች ፣ አድናቂዎች እና አጋሮች ሆነው ሲያበቁ መሰል የሁለቱን የኢኽዋን ክንፎች ጥፋቶችና ጉዶችን "እኛ አልሰራነውም" የሚሉ አይጠፋም:: በጋራ የገነባችሁት መንሃጅ መሆኑን አትርሱ::
የሞተው ወንድምሽ
የገደለው ባልሽ
ሀዘንሽ ቅጥ አጣ
ከቤትሽም አልወጣ
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)

… وَلَعَنَ اللهُ مَنْ آوَى مُحْدِثًا…
ነቢዩ (ﷺ)አሉ:
የአላህ እርግማን ወንጀለኛን ወይም ሙብተዲዕን በሸሸገና ባገዘ ላይ ሁሉ።
قال الشيخ العثيمين "ظاهر الحديث : ولو كان أمراً يسيراً…" شرح كتاب التوحيد
አሸይኽ አልኡሰይሚን አሉ:
ሀዲሱ በግልፅ የሚጠቁመው በትንሽም ጉዳይ ብትሆን ከደገፈው የተረገመ ነው።
👉ለቢድዓም ሆነ ለሌላ የወንጀል እንቅስቃሴ የገንዘብ ፣ የጉልበትና የሞራል ድጋፍ የምታደርጉ ሁሉ ከዚህ የእሳት ሰንሰለት ፈጥናችሁ ውጡ።
በግፍ የተሞላ ጥቁር ታሪክ እያስመዘገቡላችሁ ነው::
✍በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አጋዦች ፣ አድናቂዎች እና አጋሮች ሆነው ሲያበቁ መሰል የሁለቱን የኢኽዋን ክንፎች ጥፋቶችና ጉዶችን "እኛ አልሰራነውም" የሚሉ አይጠፋም:: በጋራ የገነባችሁት መንሃጅ መሆኑን አትርሱ::
የሞተው ወንድምሽ
የገደለው ባልሽ
ሀዘንሽ ቅጥ አጣ
ከቤትሽም አልወጣ
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)
http://www.tgoop.com/Abuhemewiya
Telegram
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!