የትናንቱ ኢብኑ ሙነወር 2
ተመዩዕ ዳር የሌለው ባህር ነው
🚫 ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር ላይ
ዛሬ የወደቁ ጉዶች
ክፍል 12
የትናንቱ ኢብን ሙነወር ይላል:-
⚠️ የመጅሊስ ሰዎችን ብር ሲሰበስቡ አናምናቸውም ሪፖርት ሲያደርጉ አናምናቸውም ሲያከፋፍሉ አናምናቸውም አናምናቸውም ...
ሶስት መቶ ሰብስቦ ሁለት መቶ ሊል ይችላል!
⚠️ ከዚህ የከፋው በዲን ጉዳይ አናምናቸውም በዐቂዳ ጉዳይ አናምናቸውም... እኛ ከገንዘቡ በበለጠ በዲን አናምናቸውም...
⚠️ ሱፊይ ሰለፊይ አትባበሉ
ሰለፊያም ሱፊያም ሰዎች ያመጡት ነው አልተባለም እንዴ ? በግልፅ እኮ ነው የተባለው። ሰለፊያን ሰው ነው ያመጣው?..
🔗 የሙነወር ልጅ ጥያቄ በሚመስል መልኩ ሙመዪዓዎችን ይጠይቃል👇
⚠️የአህል-ሱና ወልጀማዓ የባህርዳር ወንድሞች አካውንት ከፍተው ሲሰበስቡ
የአማራ ክልል መንግስት ራሱ ነው ሚሳራት እናንተ እንዲህ አይነት ልዩነት ልትፈጥሩ ፊትና ልትፈጥሩ እንዴት ይህን ትሳራላቹህ ብለው ፕሮፖጋንዳ ሲሰሩባቸው ነበር
👉ያኔ ከጎናቸው ያልቆሙት ሰዎች ሰለፊይ ሆነው ሰለፊይ ነን እያሉ ከነዛ ጎን ያልቆሙ ሰዎች አሁን ግን ከኢኽዋን ጋ
እጅ ለእጅ ተያይዘው አንድ ነን አንድ ላይ መሰብሰብ አለብን....
👉ምንድነው መዝሙሩን ያመጣው?
👌 እኛ አሁንም የምንለው ለኢብኑ ሙነወር ድሮ አንተ ስትል ወደነበረው አቋም ተመለስ
👉 ትናንትና ነጩን ነጭ ነው እንላለን እያልክ አልነበር ዛሬ ነጩ ጥቁር ሆኖብሃል ስለዚህ ነጩን ነጭ ነው በል ነው የምንልህ።
✍አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!
https://www.tgoop.com/YusufAsselafy
http://www.tgoop.com/aredualelmumeyia

Forwarded from ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ
ስለ ፆም 7⃣0⃣ ጠቃሚ ነጥቦች.pdf
481.5 KB
↪️ ስለ ፆም 70 ጠቃሚ ነጥቦች
↩️ سبعون مسألة في الصيام
ትርጉም፦
📖 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
📚 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
➧ በዚች መልዕክት የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሰዋል:-
✔️ የፆም ትሩፋት
✔️ የፆም ስርዓቶች እና ሱናዎች
✔️ የፆም ህጎች
=> ጉዞ ላይ መፆም
=> የበሽተኛ ፆም
=> የሽማግሌ የደካማ እና የአዛዉንት ፆም
=>
=> ማፍጠር እና መከልከል
=> ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች
=>
➽ አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ!!!
https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha

ለመፆም ኒያ ማድረግ
=> ማፍጠር እና መከልከል
=> ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች
=>
ሴቶችን የሚመለከቱ የፆም ህጎች
➽ አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ!!!
https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha
تأمل كلام ابن القيم وفتش قلبك وأصلحها
قال ابن القيّم رحمه الله:
(حذار حذار من أمرين لهما عواقب سوء:
أحدهما: رد الحق لمخالفته هواك، فإنك تعاقب بتقليب القلب، ورد ما يرد عليك من الحق رأسًا، ولا تقبله إلا إذا برز في قالب هواك، قال تعالى: ﴿ونقلب أفئدتهم وأبصارهم كما لم يؤمنوا به أول مرة﴾ [الأنعام: ١١٠] فعاقبهم على رد الحق أول مرة بأن قلّب أفئدتهم وأبصارهم بعد ذلك.
والثاني: التهاون بالأمر إذا حضر وقته، فإنك إن تهاونت به ثبّطك الله وأقعدك عن مراضيه وأوامره عقوبة لك. قال تعالى: ﴿فإن رجعك الله إلى طائفة منهم فاستأذنوك للخروج فقل لن تخرجوا معي أبداً ولن تقاتلوا معي عدوا إنكم رضيتم بالقعود أول مرة فاقعدوا مع الخالفين (٨٣)﴾ [التوبة: ٨٣].
فمن سلم من هاتين الآفتين والبليتين العظيمتين فلتهنه السلامة )
بدائع الفوائد (٣/ ١١٢٨)

⚪️ ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር ላይ
ዛሬ የወደቁ ጉዶች
ክፍል 13
⚠️ ሳዳት ሳይከረበት በፊት የነበረው አቋም ምን ይመስል ነበር? ከራሱ አንደበት አዳምጡ👇👇👇
👉 ኤሊያስ አህመድ ብዙ ከእለት እለት እየዘቀጠ ያለባቸው ነገሮች አሉ።
⚠️ ኤልያስን ከነ ኡመር ኮሞቦልቻ በለይ ግዜ ሰጥተን ቦታ ሰጥተን ከሄድን አደጋ ነው
ስለዚህ ሀታ ነሲሃ ቲቪን ስንወስድ እውነት እንነጋገር የልባችንን ተውሒድ እያስተማሩልን አይደለም
🔗 አህባሽን ሽርኩን ምኑን ብትንትን አድርገው እያስተማሩ አይደለም።።።
💊ስለ ሰላሳ ማደንዘዣ ኪኒኖችስ ሳዳት ምንአለ?👇👇
ሰላሳ ምክርን ከወጣ ቦሃለ የት ነው ያለው ኤልያስ?
🦠 እውነት እንነጋገር
👉ምን ያክል ሰው ሸውዶበታል
🚫 ድሮውንም ለጥቅሙ ለዝንባሌው ያደረ ሰው ሄደላቸው እንጂ እውነተኛ ሰለፊዮች ኢንደውም ፀኑ
ሌሎችም ነጥቦች አሉ ፍርዱን ለናንተው ትተነዋል!!
ይህ የሳዳት አቋም ዛሬ ላይ አለ?
አልተቀየረም ?
ተቀይሮዋል የለም ። ለዛም ነው ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ወደ ድሮው አቋማቹህ ብትመለሱ ይበጃል የምንለው ። ✍ አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!

Telegram
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ
ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!!
አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።
https://www.tgoop.com/YusufAsselafy
ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ
ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!!
አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።
https://www.tgoop.com/YusufAsselafy
قال سفيان بن عيينة -رحمه الله-:
إن رسول الله ﷺ هو المِيزانُ الأكبر، فعليه تُعرَضُ الأشياء؛ على خُلقِه وسِيرتِه وهَدْيهِ، فما وافقها فهو الحَقُّ، وما خالفها فهو الباطِل.
أخرجه الخطيب في الجامع لأخلاق الراوي: (رقم ٨).

Forwarded from [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
ባወቅከው ሸሪዓዊ እውቀት ስራበት!!
———
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “በአሁን ጊዜ አንዳንድ የዲን ተማሪዎች ከገጠሬ የበለጠ ደረቆች ናቸው፣ የፊት የደስ ደስ (ፈገግታ) የለ፣ ሰላምታ ማስቀደም የለ፣ መተናነስ የለ፣ ይልቅ አንዳንድ ሰዎች (በአላህ እንጠበቃለን!) እውቀታቸው በጨመረ ቁጥር ኩራታቸው ይጨምራል። እውነተኛ አዋቂ ማለት እውቀቱ በጨመረ ቁጥር መተናነሱን የሚጨምር ማለት ነው።”
[ሊቃእ አልባብ አል-መፍቱህ 232]
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa

Forwarded from Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
👇👇
قال ابن القيم رحمه الله -
فضول المخالطة:
وأما فضول المخالطة, فهي الداء العُضالُ الجالب لكل شر, وكم سلبت المخالطة والمعاشرة من نعمة, وكم زرعت من عداوة, وكم غرست في القلب من حزازات, تزول الجبالُ الراسيات وهي في القلوب لا تزول, ففضول المخالطة فيه خسارة الدنيا والآخرة, وإنما ينبغي للعبد أن يأخذ من المخالطة بمقدار الحاجة, ويجعل الناس فيها (أربعة أقسام), متى خلط أحد الأقسام بالآخر, ولم يميز بينهما دخل عليه الشر:
▪️أحدها: من مخالطته كالغذاء لا يُستغنى عنه في اليوم والليلة, فإذا أخذ حاجته منه ترك الخلطة, ثم إذا احتاج إليه خالطه هكذا على الدوام, وهذا الضربُ أعزُّ من الكبريت الأحمر, وهم العلماء بالله وأمره ومكايد عدوه, وأمراض القلوب وأدويتها الناصحون لله تعالى ولكتابه ولرسوله ولخلقه فهذا الضرب في مخالطتهم الربح كلُّه.
▪️القسم الثاني: من مخالطته كالدواء يُحتاجُ إليه عند المرض, فما دمت صحيحاً فلا حاجة لك في خلطته, وهم من لا يُستغنى عن مخالطتهم في مصلحة المعاش..فإذا قضيت حاجتك من مخالطة هذا الضرب بقيت مخالطتهم
▪️القسم الثالث: وهم من مخالطته كالداء على اختلاف مراتبه وأنواعه, وقوته وضعفه, فمنهم من مخالطته كالداء العُضال, والمرض المزمن, وهو من لا تربح عليه في دين ولا دنيا, ومع ذلك فلا بد أن تخسر عليه الدين أو الدنيا أو أحدهما, فهذا إذا تمكنت مخالطته واتصلت فهي مرض الموت المخوف.
▪️ ومنهم: من مخالطته كوجع الضرس يشتد ضرباته عليك, فإذا فارقك سكن الألم. ومنهم: من مخالطته حُمى الروح وهو الثقيل البغيض.., الذي لا يُحسن أن يتكلم فيفيدك ولا يُحسن أن ينصت فيستفيد منك ولا يعرف نفسه فيضعها في منزلتها.
▪️ القسم الرابع: من مخالطته الهلك كله, ومخالطته بمنزلة أكل السُّم, فإن اتفق لآكله ترياق, وإلا فأحسن الله فيه العزاء, وما أكثر هذا الضرب في الناس- لا كثرهم الله- وهم أهل البدع والضلالة الصادون عن سنة رسول الله صلى الله عليه وسلم, الداعون إلى خلافها, الذين يصدون عن سبيل الله ويبغونها عوجاً, فيجعلون البدعة سُنة, والسنة بدعة, والمعروف منكراً, والمنكر معروفاً.
==========؛
فوائد من بدائع الفوائد لابن القيم (4-4)

Forwarded from حسين السلطي
أعانهم الله وسددهم ودفع عنهم كل سوء ومكروه فأي دولة تحارب الدعارة في العالم؟؟؟؟؟؟ فقاتل الله الإخوان المفلسين والسرورية وأذنابهم من أهل البدع والأهواء. بل إن كثيرا من البلدان تمنح تصاريح للدعارة والسحر والشعوذة نعوذ بالله من الخذلان
Forwarded from 📝Abu Nuh ሚስባህ ሙሐመድ
ሰበር ዜና
የሪያድ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ወይም ባለስልጣን ማስታወቂያ
በሪያድ ከተማ ሆቴሎች መካከል በአንዱ የተገኙ ሶስት የሴተኛ አዳሪ ሴቶች መያዛቸውን የሪያድ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ያስታውቃል ።
ይህን በተመለከተ ሸይኽ ሁሴይን አስሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ ፦
የሱዑዲያ መንግስትን አላህ ያግዛቸው የሚጠላ እነ መጥፎን ሁሉ አላህ ይከላከልላቸው ።
በአለም የተኛው ሐገር ነው ዝሙትን የሚዋጋው ?
እኽዋነል ሙስሊሚንን ሱሩሪዮችን ከቢደዕና ከስሜት ባለቤቶች የሆኑ ፍልፍሎቻቸውንም አላህ ይርገማቸው !
ብዙ ሀገሮች ዝሙትን ጥንቆላን(ሲህርን) ማታለልን ማጭበርበርን በግልጽ ይፈቅዳሉ ከውርደት በአላህ እንጠብቃለን ።

Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 የሌራን ኮንፈረንስ ልዩ የሚያደርገው ምንድነው ?
የሌራ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ብዙ ነገር ቢኖርም በዋነኝነት 3 ነገሮችን ልጥቀስ : –
1 – አስገራሚ ማኔጅመንት
ፕሮግራሙ በጣም አስገራሚ በሆነ ሁኔታ ማኔጅ ተደርጎ ነበር ። ለዚህ ትልቁን ድርሻ የወሰደው ወንድማች ዐ/ሀዲ ሲሆን አላህ ይጨምርለትና በሚገርም ሁኔታ ፕሮግራሙን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ማኔጅ አድርጎታል ። እንግዶቹን የተቀበሉበትና ያስተናገዱበት ሁኔታ አስደማሚ ነበር አላህ ይቀበላቸው ።
2 – የአካባቢው ሴቶች ተሳትፎ
በጣም በሚገርም መልኩ የአካባቢው ሴቶች ኮሚቴው ካዘጋጀው መስተንግዶ ውጪ ለእንግዶች መቀበያ እንዲሆን አዋጥተው አንድ ሰንጋ ገዝተው በመስጠት ኮሚቴውን ካስደነገጡ በኋላ ላጠቃላይ በሺዎች ለሚቆጠረው እንግዳ ቁርስ አዘጋጅተው አብልተዋል ። ይህ በጣም የሚገርም የሴቶቹ ተግባር አላህ በመልካም ስራ መዝገባቸው ላይ አስፍሮ ለጭንቁ ቀን ስንቅ ያድርግላቸው የሚል ዱዓእ እንዲደረግላቸው አድርጓል ።
3 – የኻዲሞቹ ቅንጅት
በርግጥ በዚህ ነጥብ ላይ የጉንችሬና የሓራ ኻዲሞች የሚጋሩዋቸው ቢሆንም የእነርሱን ለየት የሚያደርገው አንድ ነገር አለ ። እሱም ሌሎቹን ሳይጨምር የወጥ ቤት ኻዲሞች ብቻ አዋጥተው ለወላኢታ ዩንቨርሲቲ ተማሪዮች ለመድረሳ ኪራይ ድጎማ 11 ሺህ ብር ለግሰዋል ። እነርሱንም አላህ ይቀበላቸው እንላለን ።
ባጠቃላይ ፕሮግራሙ ልዩ ትዝታ በሰለፍዮች አእምሮ ላይ ጥሎ አልፏል ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ የተገባ ይሁን ።
http://www.tgoop.com/bahruteka

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tgoop.com/bahruteka

Forwarded from አብራር አወል ( Abu ubeyda) (أبو عبيدة)
قال ابن تيمية :
“وفساد اليهود والنصارى ظاهر لعامة المسلمين ، أما أهل البدع فإنه لا يظهر فسادهم لكل شخص”
📕مجموع الفتاوى(28.232)
❝ የአይሁዶችና የክርስቲያኖች (በኢስላም ላይ) የሚያደርሱት ጥፋት (ጥቃት) ለተራው ሙስሊም ማህበረሰብም ሳይቀር ግልፅ ነው።
የቢድዓ ባለቤቶች ጥፋት (ጥቃት) ግን ለሁሉም ሰው ግልፅ አይሆንምና (የከፋ ነው።) ❞
መጅሙዑል ፈታዋ (28.232)
https://www.tgoop.com/AbraribnAwal