Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
1485 - Telegram Web
Telegram Web
በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ ወረዳ ጮል መንደር ታላቅ ኮንፈረንስ ተካሄዶ በሠላም ተጠናቋል
—————
እንደ አጠቃላይ በዞኑ ውስጥ የሱንና ጠላቶች ያለ የሌለ አቅማቸውን ተጠቅመው የንፁህ ሱኒዮችን እንቅስቃሴ ለመግታት ከፍተኛ ጥረት የሚያደርጉበት ቢሆንም ያሻውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ በሆነው አምላካችን አላህ ፈቃድና ሀያልነት እነሆ ረጀብ 17/1446 ዓ.ሂ ጥር 9/2017 ተጀምሮ ረጀብ 19/1446 ዓ.ሂ ጥር 11/2017 ላይ ታላቅና ደማቅ የሆነ የሰለፊዮች ኮንፈረንስ በሠላም ተጠናቋል።
:
ይህ ታላቅና ድንቅ ፕሮግራም በሀገራችን በሱና ላይ ፀንተው ለዲኑ ሲታገሉ የቆዩ ታላላቅ መሻይኾችና ጠንካራ ኡስታዞች ከተለያየ የሀገሪቱ አቅጣጫ የተጋበዙበት ታላቅ ፕሮግራም ነበር።
በኮንፈረሱም:- በሸይኽ ዐብዱልሀሚድና በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሙላህ) የኪታብ ኮርሶች የተሰጡ ሲሆን፣ በተለያዩ መሻይኾችና ኡስታዞች በአካልም በonlineም ልዩ ልዩ ሙሃዶራዎች ተደርገዋል፣ የተለያዩ ጠንካራ መልእክት ያላቸው ግጥሞች በተለያዩ ወንድሞች ቀረበዋል።
:
ይህን ፕሮግራም ለመሳተፍም ከሀገሪቱ ከተለያየ አቅጣጫ ሰለፊይ መሻይኾች፣ኡስታዞችና የመስጂድ ኢማሞች እንዲሁም ዱዓቶችና በሚችሉት ሁሉ ለዲናቸው የሚታገሉ ጠንካራ ወንድሞች ዞኑ ውስጥ ያሉትን ጨምሮ ከወሎ፣ ከአዲስ አበባ፣ ከአዳማ፣ ከጉራጌ፣ ከወላይታና ከሀላባ… ወዘተ ወደዚያ ቦታ ከጁምዓ ንጋት ጀምሮ በናፍቆትና በጉጉት ጎርፈዋል።
:
አል-ሀምዱ ሊላህ ይህ ታላቅና በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ለሰለፊዮች ታላቅ ተስፋን የሰነቀ!፣ የጥመትና የዝንባሌ ባለ ቤቶችን ቅስም የሰበረ፣ የኢኽዋንና የኢኽዋንን ጫጩት የተምይዕ ባለቤቶችን ያስደነበረ ድንቅ ፕሮግራም ሆኖ አልፏል። ይህ አላህ ለፈለገው የሚሰጠው የአላህ ችሮታ ነው!።

ذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ

«ይህ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው።» አል ሀዲድ 21
:
ምስጋና!!
ከታሰበው በላይ ስኬታማና ግቡን የመታ እንዲሆን ላደረገው ለዓለማቱ ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው!!።
ከዚያም በመቀጠል ለዚህ ሁሉ ዝግጅት ከማሰብ ጀምሮ በገንዘባቸውም በጉልበታቸውም እስከ ፍፃሜው ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ፕሮግራሙ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለታገሉና ዋጋ ለከፈሉ ወንድሞቼና እህቶቼ በሙሉ አላህ መልካም ስራቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳቸው!! እስከ ህይወታቸው ፍፃሜም አላህ በሱንና ያፅናቸው!።
ሰዎችን በሰሩት መልካም ስራ ማመስገን ተገቢ ነው፣ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቢ ሁረይራ - ረዲየላሁ ዐንሁ - ባስተላለፈው ሀዲስ እንዲህ ብለዋል:- “ሰዎችን የማያመሰግን ሰው አላህንም አያመሰግንም።” [አህመድ፣ አቡዳውድና ቡኻሪ በአደቡል ሙፍረድ የዘገቡት ሲሆን ሸይኽ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
:
ዘራችሁ ይባረክ!፣ የሰለፊያን ደዕዋ ጥርት ባለ መልኩ የመማር የማስተማርና የመሸከም አቅም ያላቸውን ልጆች አላህ ይስጣችሁ። አምላካችን አላህ እንዲህ ካላቸው ሰዎችም ያድርጋችሁ:-

وَالَّذِينَ آمَنُوا وَاتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَانٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَا أَلَتْنَاهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَيْءٍ ۚ

«እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን፡፡ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም፡፡» አጥ ጡር 21
:
እንደተለመደው የሠለፊያን ደዕዋ የሽብር ደዕዋ አስመስለው ለማስቆም የሚሯሯጡ የጥመት ቡድኖችን ችላ በማለት ለሰለፊዮች ይህን ሰፊ ፕሮግራም እንዲያካሄዱ ነፃነት የሰጡ የወረዳ አመራሮችንም አመሰግናለሁ።
✍🏻ኢብን ሽፋ (ረጀብ 19/1446 ዓ.ሒ)
#join ⤵️ ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
‏صورة من حسين عبد الله
"በመሐመድ ሲራጅ የተሰጠ ምላሽ" ከሚለው ሙሃዶራ እነሆ የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሷል:

—ሰለፊዮች ዘንድ በወርቅ ከሚፃፍ ንግግሮች መካከል:"ከሙብተዲኦች መራቅ!" የሚል ይገኝበታል

—ጥቂት ስለ አዲሶቹ ሙመይዓዎች...

—ሙሐመድ ሲራጅ በተወሰነ መልኩ ስለ ኢኽዋኖችና የመርከዙ ሰዎች ለማውራት ሞክሮ ነበረ...

— ሙሐመድ ሲራጅ እውን የምሩን ከሆነ በግልጽ (በአደባባይ) ተውበት አድርጎ መቀላቀል ይችላል...

—በሰሞነኛው ክስተት ሙሐመድ ሲራጅ ያልጠበቀው ባይተዋር ክስተት ገጥሞታል፤እሱም ኢልያስና ግብረአበሮቹ ከኢኽዋኖች ጋር መቀላቀላቸው ነው...

— የሑዘይፈህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ወርቃማ ንግግር ከተወሰነ ማብራሪያ ጋር...

—ሰርጎ-ገቡ የኸድር ከሚሴ ሽንገላ...

—ለመሆኑ ሙሐመድ ሲራጅ ለሙብተዲዕ "ዲፋዕ" ማድረግ አይቻልም ብሎ ሲል...ለሙብተዲኦች "ዲፋዕ" ያደረገው ማነው?!

— ጅራፍ እራሱን ገርፎ እራሱ ይጮኻል...

— ከኢኽዋን ጋር አብዝቶ መደባለቅ ሲባል ምን ማለት ነው?! በስሱ መደባለቅ ይቻላል ማለት ነውን?! ኣ?

—ሙሐመድ ሲራጅ ሆይ! ለሙብተዲኦች "ዲፋዕ" ከሚያደርጉት አንዱ ጓደኛህ ኢብኑ ሙነወር አይደለምን?! በተለይ ለመርከዙ ሰዎች...

"ኸዋሪጆችን" መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መልካም ጎናቸውን ጠቅሰዋል ብሎ አላለምን?

—ሰለፊዮችን "የለተሞ መንጋ" እያለ ሚሳደበው ማነው?! እነማናቸው "የለተሞ መንጋዎች?" እኔ የለተሞ መንጋ ከሚባል ቡድን የጠራው ነኝ...

— የሰለፊይ ዑለማዎቻችን ሀገር ውስጥም ያሉም ይሁን ውጭ ያሉት ሐቅን ከገጠሙ እንቀበላለን፤ ካልገጠሙ ግን እንመልሳለን...

— በርግጥም የሙነወር ልጅ ከቢድዐ ሰዎች ጋር በምን አይነት መልኩ መተባበር ብሎ ሲያጠነጥን አንነበር ወይ?!...

—በርግጥ ፉአድ ሙሐመድ እንዲህ ብሎ ነበር: "የመርከዙ ሰዎች ዛሬም ነገም ሱፊዮች ናቸው..."

—አሽ-ሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ) ፉአድ ሙሐመድን የጠየቁት አጭር ጥያቄ...

—ሳዳት ከማል ስለ መጀሊሶች የተናገረው...
— የኢልያስ አሕመድ መርፌ አንድ ጊዜ ብቻ ነበር፤ሌሎች ነበር እሱን ተከትለው ሰለፊዮችን ሲተቹና ሲያብጠለጥሉ የነበሩት...

— የቀድሞዋ ቡታጅራና የአሁኗ ቡታጀራ...

—የታሉ የድሮ ሰለፊዮች?...
— የሙሐመድ ሲራጅ አዲስ መንሀጅ...
—አዩብ አስ-ሰኽቲያኒ (ረሂመሁላህ) እና አንድ ሙብተዲዕ...
— የባቂላኒ እና የዳር-አቅ-ቁጥኒ (ረሂመሁላህ) ክስተት

—ሙሐመድ ሲራጅ ሆይ! ከተመለክ በትክክል ተመለስ...
—ጥቂት ጥያቄዎች ለመሐመድ ሲራጅ...
— "የወላእ እና የበራእ" ነጥቦችን ገዝግዞ የገደላቸው እነማናቸው?!

— ሙሐመድ ሲራጅ ሆይ! እየሄድክበት ያለው መንሀጅ እንደማያዋጣ ተገንበህ ከሆነ በግልጽ ተውበት አድርገህ ተመለስ፤እኛም እናግዝህ... እባክህን ወጣቶችን ግራአታጋባቸው...

—አብዛኛዎቹ ከቢድዐ ሰዎች ጋር በመቀማመጥ ነው የጠፉት፣ዒልም ያስፈልጋል፣መታለል አያስፈልግም፣የዐቂዳ ኪታቦችን መማር ያስፈልጋል...

—በመንሀጅ አስ-ሰለፍ ኑሮ ለመሞት ዱዓ ያስፈልጋል፣ከዘረኝነት መራቅ ያስፈልጋል....
https://www.tgoop.com/shakirsultan/1978
📍 من ثمرات الإخلاص ..

🔸 قال ابن القيم رحمه الله:

وقد جرت عادة الله التي لا تبدَّل وسنته التي لا تُحوَّل: أن يُلبِس المخلصَ، من المهابة والنور والمحبة في قلوب الخلق وإقبال قلوبهم إليه ما هو بحسب إخلاصه ونيته ومعاملته لربه؛ ويُلبِس المرائي اللابسَ ثوبَي الزور من المقت والمهانة والبغضة ما هو اللائق به. فالمخلص له المهابة والمحبة، وللآخر المقت والبغضاء.

📚 أعلام الموقعين ٧٦/٥
"لم يَضِل مَن ضَلَّ مِن هذه الأُمة إلا بسبب أنهم يأخذون بجانب مِن النُّصوص ويَدَعُون جانبًا، سواءٌ كان في العقيدة، أو في معاملة الحكام، أو في معاملة الناس، أو في غير ذلك".


📻 لقاء الباب المفتوح لابن عثيمين (٦٢)
👉 ከላይ ሆኖ መጮህ

" ሐቅና ባጢል ተጣልተው ባጢል ሐቅን ጥሎት ከላይ ሆኖ ኡኡ ኡኡ እያለ ይጮሃል ። የአካባቢው ማህበረሰብ ምን ተፈጠረ ብሎ እየተጣደፈ ሲመጣ ባጢል ከላይ ሆኖ እየጨኸ ነው ። በጣም በመገረም ምን ሆነህ ነው ከላይ ሆነህ የምትጮኸው ይሉታል ። ባጢልም አዪዪ የምጮኸውማ እንደ ሚገለብጠኝ ስለማውቅ ቀድማችሁ እንድትደርሱልኝ ብዬ ነው ። !!!!! አለ ይባላል ።
የኢኽዋንና የሙመዪዓ ጥምሮችና ቲፎዞዎቻቸው ሰለፍዮች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚያደርጉት የተውሒድ ችግኝ ተከላ ዘመቻ ላይ ከላይ ሆነው እየጮኹ ነው ።
ሶሞኑን ከሓራና ሀሮ ፕሮግራም በኋላ በስልጤ ዞን አሊቾ ወረዳ ጮል ቀበሌ ሰለፍዮች በጣም አስደንጋጭ በሆነ መልኩ ባደረጉት የተውሒድ ችግኝ ተከላ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዚሁ አካላት ድንብርብራቸው ወጥቷል ። ከላይ ሆነው ለተለያዩ ከበታቾቻቸው ላሉ አካላት አስቁሙ የሚል ትእዛዝ አስተላልፈው የነበረ ቢሆንም ምኞታቸው ሳይሳካ መና ሆኖ ቀርቷል ። የወረዳው አስተዳዳሪ ሴት ከበላይ የመጣውን ትእዛዝ ለማስፈፀም በፀጥታ ሀይል ታጅበው ቦታው ሲደርሱ ከየአካባቢው የመጣው ማህበረሰብ መስጂዱ አልበቃው ብሎ ዳስ ውስጥ ሞልቶ ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፍይ መሻኢኾች ሲማር በማየታቸው ሀሳባቸውን ቀይረው ተመልሰዋል ። ቁርኣንና ሐዲስን እንዲሁም የህገመንግስቱን መርህ ጥሶ ስልጣንን ለግል አመለካከት ለመጠቀም ትእዛዝ ያስተላለፈውን የበላይ አካል ፍላጎት ወደ ጎን በመተው የተጣለባቸውን የህዝብ አደራና የህገመንግስቱን መርህ መሰረት በማድረግ ፕሮግራሙ እንዲቀጥል የፀጥታ ሀይል በመመደብ ያለ ምንም ስጋት ፕሮግራሙ እንዲካሄድ አድርገዋል ። በዚህም እነዚህ አካላት የመንግስት ሴክትር መ/ቤት አመራሮች ከኛ ፍላጎት ውጪ አይወጡም ስለዚህ በእጅ አዙር ዞኑን እኛ እንመራዋለን የሚለውን ከንቱ ምኞት አድርገው አሳይተዋል ። ሌሎቹም የዞኑ የመንግስት አመራሮች ፈለጋቸውን እንዲከተሉና የዞኑን ገፅታ ወደ ነበረ ታሪኩ እንዲመልሱ አደራ ለማለት እውዳለሁ ።
አመራርዋ ለዚህ ፍትሀዊነታቸው ምንዳቸውን አላህ ይክፈላቸው የሚለው ዱዓኤ ነው ። የሚያሳዝኑት ከላይ ሆነው ጯሂዮች የፈሩት በመድረሱ ጩኸታቸውን ያቆሙ ይሆን ወይስ ይብስ ይሆን ? ለማንኛውም የምናየው ይሆናል ።
በአላህ ፈቃድ ሰለፍዮች የተውሒድን ችግኝ መትከላቸውንና ችግኙን የሚያቀጭጩና የሚያጠወልጉ አረሞችን ምንነት ግልፅ ማድረጋቸውን ይቀጥላሉ ። ችግኙም መፅደቁና ፍሬ መስጠቱም ይቀጥላል ። ለጩኸታሞቹ የምንለው ሂዳያ የሚገባችሁ ከሆነ አላህ ይምራችሁ ካልሆነ በቁጭታችሁ ሙቱ ነው ።

https://www.tgoop.com/bahruteka
قال الإمام الشافعي -رحمه الله-:

*العِلمُ ما نِلتَ فائدتَهُ ووجدتَ بركَتَهُ!.*

[جزء فيه حكايات عن الشافعي للآجري: ( ص٣٢)]
‏قال الشيخ عبدالسلام بن برجس -رحمه الله-:

" ونعتقد أنَّ مَن سعى إلى إيجاد سلفية حزبية على نمط الجماعات الحزبية الموجودة فقد أخطأ، واننا منه براء ".

📚أصول الدعوة السلفية (٢٤)
‏صورة من حسين عبد الله
Forwarded from Shakir Sultan (Channel)
🔶#ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና መመሪያ ነው።

🔈 -التزيّن للزوج من السنة وهدي الصحابيات

20 رجب, 1446 هـ
الموافق ، 20 يناير  2025 م

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/5Hqdg4

🔶በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan
‏س: لماذا لا يحبون تذكير الأمة بأن الجهاد المسلح لم يشرع في المرحلة المكية لضعف المسلمين، وأن النبي ﷺ وأصحابه التزموا بذلك غاية الالتزام مع شدة ما واجهوه من العدوان والظلم الذي وصل إلى إزهاق أرواح بريئة؟

‏س: لماذا لا يحبون تذكير الأمة بأن مغامرات التحرش بالأعداء الأقوياء مخالف للشرع والعقل، وقد جربته الأمة وذاقت ويلات عواقبه، ومن أظهر أمثلته التحرش بالتتار وما نتج عنه من إبادة الملايين وتدمير عواصم الإسلام من المشرق الأقصى إلى بغداد والقضاء على الخلافة العباسية؟.

‏س: لماذا لا يحبون تذكير الأمة بحديث نبيها ﷺ أن الله ينهى عيسى ابن مريم عن مواجهة يأجوج ومأجوج لعدم طاقته وأصحابه على قتالهم في آخر الزمان.

‏س: لماذا لا يحبون تذكير الأمة بهدي النبي ﷺ في حرصه على حفظ أرواح المسلمين وأعراضهم وديارهم حين لا توجد الطاقة والعدة الكافية لقتال العدو، ومن مظاهر هذا الحرص نهيه ﷺ حُذيفة يوم الخندق أن يثير عليه الأحزاب فقال "ولا تذعرهم علي".

‏س: لماذا لا يحبون نشر فتاوى العلماء الربانيين الراسخين في التحذير من الأعمال التي تثير الأعداء مع فقدان القوة التي تردعهم؟.

‏س: لماذا ينهون عن طرح هذه الحقائق الشرعية ويشنعون على من يفعل؟ ويرهبونه ويحومون حول تكفيره؟

‏السبب -والله أعلم-:
‏١- حتى لا تتسع دائرة الوعي ببطلان هذا المنهج الحركي، وأن ضرره على المسلمين أكبر من نفعه، وأن نفعه للعدو أكبر من ضرره عليه.
‏وأنه مخالف للشرع والعقل بل وللخُلُق والمروءة.
‏٢- وحتى لا تتسع دائرة الثقة بالعلماء الراسخين.
‏٣-وحتى لا تتسع دائرة ثقة الشعوب بولاة أمرها وترك أمور السياسة والسلم والحرب لهم.
‏٤- وربما ليستمر التغرير والاتجار بالدماء المعصومة والأرواح البريئة والله المستعان.
‏اللهم أنج المستضعفين، وأهلك الظالمين، ووفق حكام المسلمين لما فيه صلاح البلاد والعباد.
د. علي بن يحيى الحدادي
١١ / ٤ / ١٤٤٥هـ
‏صورة من حسين عبد الله
العلم قبل القول والعمل
🎙 الشيخ محمد حيات الولوي
ርዕስ: ስለ እውቀት

🎙 الشيخ محمد حيات الولوي

የተዳሰሱ ነጥቦች

👉  ቅድሚያ መሰጠት ያለበት የእውቀት አይነት

👉 አብዛኞቹ ተሳስተው የሚያሳስቱ የእውነት በማነስና የተውሒድ ገንዛቤ ችግር መሆኑን

👉 እውቀት ጀምሮ ያቆመ ወይም በቂ እውቀት የሌለው የእውቀት ትልቅነት ዝቅ የሚያደርግ ስለመሆኑ ከምሳሌ ጋር

👉 ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀም አደጋ

እና የመሳሰሉ ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት ወሳኝ ሙሐደራ


📅 ሰኞ ጥር 12, 2017

🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ

የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇   የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል
#join በማለት ይቀላቀሉ። https://www.tgoop.com/medresetulislah
የሚዲያ አደጋ
🎙 አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏህ
ርዕስ: የሚዲያ አደገኝነት

🎙 አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏህ

የተዳሰሱ ነጥቦች

📡 ሚዲያ የሰው የጂንም ሰይጣናት ዋና መናሃሪያ መሆኑን

👌 የሸህዋም የሹብሃም መገኘ ስለመሆነ

🗡 አደገኛ ስል መሳሪያና የታዳጊዎች አስተዳደግ ጠንቅ

🛒 ሚዲያ ሚባለው የእስልምና ጠላቶች መሳሪያና ሙስሊሞችን ያጠመዱበት አደገኛ መረባቸወ ስለመሆኑ

⚠️ ራሳችንም ቤተሰቦቻችንም ከእሳት መጠበቅ እንዳለብንና

ሌሎች ለወጣቶች ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሰበት አጠር ያለ መልእክት 


📅 ሰኞ ጥር 12, 2017

🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ

የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇   የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል
#join በማለት ይቀላቀሉ። https://www.tgoop.com/medresetulislah
VID-20250121-WA0043.mp4
5 MB
ما حكم التسبيح بالسبحه ابن باز
🔵ውድ ቀናቶች ደረሱ።

አራተኛው ዙር ወርሐዊ ፕሮግራማችን ከፊታችን ጁሙዓህ (16/05/2017) ከዐስር ሰላት በኋላ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ይቆያል ኢን ሻእ አላህ።

የኪታቦቹ ዝርዝር ለማስታወስ

١. مقدمة في أصول التفسير
የኪታቡ pdf

https://www.tgoop.com/medresetulislah/6612

٢. الأصول من علم الأصول
የኪታቡ pdf

https://www.tgoop.com/medresetulislah/6634

٣. مختصر سيرة الرسول ﷺ
የኪታቡ pdf

https://www.tgoop.com/medresetulislah/6639

٤. بيان فضل علم السلف على علم الخلف
የኪታቡ pdf

https://www.tgoop.com/medresetulislah/6620

٥. بلوغ المرام
የኪታቡ pdf

https://www.tgoop.com/medresetulislah/6630

٦. متممة آجرومية
የኪታቡ pdf

https://www.tgoop.com/medresetulislah/6624

المدرس:- 🎙 فضيلة الشيخ أبو عبدالحليم عبدالحميد بن ياسين اللتمي

🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ

https://www.tgoop.com/medresetulislah
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ (ሀፊዘሁላህ) እውነት ተናገሩ

صدق الشيخ ربيع المدخلي (حفظه الله)

👉ኢኽዋኖች ለሙስሊሙ እንታገላለን ብለው የውሸት ጂሃድ በጀመሩ ቁጥር ሙስሊሙን ዋጋ አስከፈሉት እንጂ ትንሽዬ የጠቀሙት ነገር የለም።
ፈለስጢኖችን ነፃ እናውጣለን ብለው ያለ አቅማቸው በጋዛ ደም አፋሳሽ ውጊያ ጀመሩ። ያ ጦርነት የተጠናቀቀው ኢኽዋኖች ያለሙትን ሕልም እውን አድርገው ሳይሆን 46 ሺ የጋዛ ንፁሃን ሴቶች፣አባዎራዎች፣ወጣቶችና የጨቅላ ሕፃነት ደም ፈሶ ጋዛን  ወደ መጀመርያ ወደነበረችበት ለመመለስ 70 አመታትን፣ በጋዛ የወደሙ መኖርያ ቤቶችን ብቻ መልሶ ለመገንበት 15 አመታትን የሚጠይቅ ሆኖ ነው ጦርነቱ እንዲቆም በሰሞኑ ስምምነት ላይ የተደረሰው።
ያ ኢኽዋን የለኮሰው ጂሃድ የጋዛ ሙስሊሞችን የደም እንባ ያስለቀሰ፣ ቤተሰብን የበታተነ፣ ጀናዛን በፍሪስራሽ ውስጥ ያስቀረና ጋዛን ያወደመ እንጂ ሌላ አልነበረም።
ይህ እንዳይመጣ ነበር የሱና ዑለሞች ይህ  በጋዛ ላይ ችግርን ይዞ የሚመጣ እንጂ ሕዝቦቿን ነፃ የሚያዎጣ አይደለም  ሲሉ የነበሩት። ነገር ግን ድሮም ራሱን የዋቂዑ(ተጨባጭ) አዋቂ አድርጎ ለራሱ ትልቅ ግምት የሰጠውና ዑለሞቹን ግን ያሳነሳቸው መስሎት የሀይضِ እና የንፋስ ደም ዑለሞች ብሎ የፈረጀው ኢኽዋን ምክራቸውን ሊሰማ አልቻለምና የሁልጊዜ የውድመት ታሪኩን በጋዛ ላይ በመድገም በጋዛ ሙስሊሞች ላይ ጥቁር ታሪክን ፃፈ።


لا حول ولا قوة  إلا بالله العلي العظيم
اللهم فرج هم أهل غزة ونفس كربهم واشف مرضاهم وتقبل موتاهم من الشهداء يا رب العالمين

#join ⤵️ ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
2025/02/03 07:01:27
Back to Top
HTML Embed Code: