ቀጣይ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁላህ)
ኮርስ
الدرة البهية
ኪታብ ይጀመራል
👇👇
https://www.tgoop.com/IbnShifa?livestream=8e7bc103b49aa7dcba

Telegram
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

ያሻውን ለመስራት ከልካይ በሌለው በአላህ ፈቃድ ደማቁ የስልጤ ዞን አሊቾ ወረዳ ጮል መንደር አገር አቀፍ ፕሮግራም ዛሬ የመጨረሻው ቀን ሆኖ በሠላም ወደ መጠናቀቅ እየሄደ ነው።
#join ⤵️ ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
#join ⤵️ ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
አልሀምዱሊላህ የአሊቾ ፕሮግራም እጅግ ባማረና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተጠናቋል!
ሁሉም ወደመጣበት በሠላም እየተበተነ ነው
ሁሉም ወደመጣበት በሠላም እየተበተነ ነው
በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ ወረዳ ጮል መንደር ታላቅ ኮንፈረንስ ተካሄዶ በሠላም ተጠናቋል
—————
እንደ አጠቃላይ በዞኑ ውስጥ የሱንና ጠላቶች ያለ የሌለ አቅማቸውን ተጠቅመው የንፁህ ሱኒዮችን እንቅስቃሴ ለመግታት ከፍተኛ ጥረት የሚያደርጉበት ቢሆንም ያሻውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ በሆነው አምላካችን አላህ ፈቃድና ሀያልነት እነሆ ረጀብ 17/1446 ዓ.ሂ ጥር 9/2017 ተጀምሮ ረጀብ 19/1446 ዓ.ሂ ጥር 11/2017 ላይ ታላቅና ደማቅ የሆነ የሰለፊዮች ኮንፈረንስ በሠላም ተጠናቋል።
:
ይህ ታላቅና ድንቅ ፕሮግራም በሀገራችን በሱና ላይ ፀንተው ለዲኑ ሲታገሉ የቆዩ ታላላቅ መሻይኾችና ጠንካራ ኡስታዞች ከተለያየ የሀገሪቱ አቅጣጫ የተጋበዙበት ታላቅ ፕሮግራም ነበር።
በኮንፈረሱም:- በሸይኽ ዐብዱልሀሚድና በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሙላህ) የኪታብ ኮርሶች የተሰጡ ሲሆን፣ በተለያዩ መሻይኾችና ኡስታዞች በአካልም በonlineም ልዩ ልዩ ሙሃዶራዎች ተደርገዋል፣ የተለያዩ ጠንካራ መልእክት ያላቸው ግጥሞች በተለያዩ ወንድሞች ቀረበዋል።
:
ይህን ፕሮግራም ለመሳተፍም ከሀገሪቱ ከተለያየ አቅጣጫ ሰለፊይ መሻይኾች፣ኡስታዞችና የመስጂድ ኢማሞች እንዲሁም ዱዓቶችና በሚችሉት ሁሉ ለዲናቸው የሚታገሉ ጠንካራ ወንድሞች ዞኑ ውስጥ ያሉትን ጨምሮ ከወሎ፣ ከአዲስ አበባ፣ ከአዳማ፣ ከጉራጌ፣ ከወላይታና ከሀላባ… ወዘተ ወደዚያ ቦታ ከጁምዓ ንጋት ጀምሮ በናፍቆትና በጉጉት ጎርፈዋል።
:
አል-ሀምዱ ሊላህ ይህ ታላቅና በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ለሰለፊዮች ታላቅ ተስፋን የሰነቀ!፣ የጥመትና የዝንባሌ ባለ ቤቶችን ቅስም የሰበረ፣ የኢኽዋንና የኢኽዋንን ጫጩት የተምይዕ ባለቤቶችን ያስደነበረ ድንቅ ፕሮግራም ሆኖ አልፏል። ይህ አላህ ለፈለገው የሚሰጠው የአላህ ችሮታ ነው!።
ذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ
«ይህ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው።» አል ሀዲድ 21
:
ምስጋና!!
ከታሰበው በላይ ስኬታማና ግቡን የመታ እንዲሆን ላደረገው ለዓለማቱ ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው!!።
ከዚያም በመቀጠል ለዚህ ሁሉ ዝግጅት ከማሰብ ጀምሮ በገንዘባቸውም በጉልበታቸውም እስከ ፍፃሜው ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ፕሮግራሙ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለታገሉና ዋጋ ለከፈሉ ወንድሞቼና እህቶቼ በሙሉ አላህ መልካም ስራቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳቸው!! እስከ ህይወታቸው ፍፃሜም አላህ በሱንና ያፅናቸው!።
ሰዎችን በሰሩት መልካም ስራ ማመስገን ተገቢ ነው፣ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቢ ሁረይራ - ረዲየላሁ ዐንሁ - ባስተላለፈው ሀዲስ እንዲህ ብለዋል:- “ሰዎችን የማያመሰግን ሰው አላህንም አያመሰግንም።” [አህመድ፣ አቡዳውድና ቡኻሪ በአደቡል ሙፍረድ የዘገቡት ሲሆን ሸይኽ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
:
ዘራችሁ ይባረክ!፣ የሰለፊያን ደዕዋ ጥርት ባለ መልኩ የመማር የማስተማርና የመሸከም አቅም ያላቸውን ልጆች አላህ ይስጣችሁ። አምላካችን አላህ እንዲህ ካላቸው ሰዎችም ያድርጋችሁ:-
وَالَّذِينَ آمَنُوا وَاتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَانٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَا أَلَتْنَاهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَيْءٍ ۚ
«እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን፡፡ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም፡፡» አጥ ጡር 21
:
እንደተለመደው የሠለፊያን ደዕዋ የሽብር ደዕዋ አስመስለው ለማስቆም የሚሯሯጡ የጥመት ቡድኖችን ችላ በማለት ለሰለፊዮች ይህን ሰፊ ፕሮግራም እንዲያካሄዱ ነፃነት የሰጡ የወረዳ አመራሮችንም አመሰግናለሁ።
✍🏻ኢብን ሽፋ (ረጀብ 19/1446 ዓ.ሒ)

Audio
በሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁላህ)
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- የሰዎች ክብርና ግርማ ሞገስ ሐቅን ከመናገር አይከለክልህ!!
🎙በሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁላህ)
በስልጤ ዞን አሊቾ ወረዳ ኮንፈረንስ ላይ በቀጥታ ስርጭት ያስተላለፉት
🗓 ረጀብ 19/1446 ዓ.ሒ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ

↪️ አንገብጋቢ መልእክት ሶሻል ሚዲያ ለሚጠቀሙ ወንድም እና እህቶች!
በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎችን በዚክር ቃላቶች እራስን ስለመሰየም (የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ) ለጅነቱ ዳኢመህ የሰጠው መልስ እንደሚከተለው ነው፦
"ይህን ስም መቀየር አንተ ላይ ግዴታ ነው። ምክንያቱም ያንተ ማንነት "سبحان الله" አይደለም። "سبحان الله"ማ ቢሆን ከተደነገጉ የሸርአዊ ዚክሮች ነው የሚቆጠረው።"
ምንጭ፦ አል’ፈታዋ 11/ 477
ስለዚህ ብዙዎቻችን እንደዚህ አይነት ስሞችን እንጠቀማለን (መቀየር አለብን አይፈቀደም)።
ለምሳሌ፦
الحمد الله، سبحان الله، الله أكبر، لا إله إلا الله.
ይህን ማስተካከል አለብን። የአላህን ዚክር ለስም መጠቀም የለብንም።
www.tgoop.com/abuzekeryamuhamed

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ (ሀፊዘሁላህ) እውነት ተናገሩ
صدق الشيخ ربيع المدخلي (حفظه الله)
👉ኢኽዋኖች ለሙስሊሙ እንታገላለን ብለው የውሸት ጂሃድ በጀመሩ ቁጥር ሙስሊሙን ዋጋ አስከፈሉት እንጂ ትንሽዬ የጠቀሙት ነገር የለም።
ፈለስጢኖችን ነፃ እናውጣለን ብለው ያለ አቅማቸው በጋዛ ደም አፋሳሽ ውጊያ ጀመሩ። ያ ጦርነት የተጠናቀቀው ኢኽዋኖች ያለሙትን ሕልም እውን አድርገው ሳይሆን 46 ሺ የጋዛ ንፁሃን ሴቶች፣አባዎራዎች፣ወጣቶችና የጨቅላ ሕፃነት ደም ፈሶ ጋዛን ወደ መጀመርያ ወደነበረችበት ለመመለስ 70 አመታትን፣ በጋዛ የወደሙ መኖርያ ቤቶችን ብቻ መልሶ ለመገንበት 15 አመታትን የሚጠይቅ ሆኖ ነው ጦርነቱ እንዲቆም በሰሞኑ ስምምነት ላይ የተደረሰው።
ያ ኢኽዋን የለኮሰው ጂሃድ የጋዛ ሙስሊሞችን የደም እንባ ያስለቀሰ፣ ቤተሰብን የበታተነ፣ ጀናዛን በፍሪስራሽ ውስጥ ያስቀረና ጋዛን ያወደመ እንጂ ሌላ አልነበረም።
ይህ እንዳይመጣ ነበር የሱና ዑለሞች ይህ በጋዛ ላይ ችግርን ይዞ የሚመጣ እንጂ ሕዝቦቿን ነፃ የሚያዎጣ አይደለም ሲሉ የነበሩት። ነገር ግን ድሮም ራሱን የዋቂዑ(ተጨባጭ) አዋቂ አድርጎ ለራሱ ትልቅ ግምት የሰጠውና ዑለሞቹን ግን ያሳነሳቸው መስሎት የሀይضِ እና የንፋስ ደም ዑለሞች ብሎ የፈረጀው ኢኽዋን ምክራቸውን ሊሰማ አልቻለምና የሁልጊዜ የውድመት ታሪኩን በጋዛ ላይ በመድገም በጋዛ ሙስሊሞች ላይ ጥቁር ታሪክን ፃፈ።
لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم
اللهم فرج هم أهل غزة ونفس كربهم واشف مرضاهم وتقبل موتاهم من الشهداء يا رب العالمين

ቆይታ ከሱረቱ ኑሕ ጋር
በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ (ሀፊዘሁላህ)
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- ቆይታ ከሱረቱ ኑሕ ጋር
🎙በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)
በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገድራት ቀበሌ ጮል መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ የቀረበ
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
ርእስ:- ቆይታ ከሱረቱ ኑሕ ጋር
🎙በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)
በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገድራት ቀበሌ ጮል መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ የቀረበ
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
አላዋቂነትና በደል የክፋት ሁሉ መነሻ!
ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒ (ሀፊዘሁላህ)
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- አላዋቂነትና በደል የሸሮች ሁሉ መነሻ ነው
🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒ (ሀፊዘሁላህ)
በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገድራት ቀበሌ ጮል መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ የቀረበ
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
ርእስ:- አላዋቂነትና በደል የሸሮች ሁሉ መነሻ ነው
🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒ (ሀፊዘሁላህ)
በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገድራት ቀበሌ ጮል መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ የቀረበ
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
Audio
ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ)
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- ሐቅን የማጠልሸት ዘመቻ
🎙ኡስታዝ በሕሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ)