የአደም ልጅ ስትጠይቀው ይቆጣል፣ አላህ ደግሞ እርሱን ባለ መጠየቅህ ይቆጣል!!
———
የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
“አላህ እርሱን የማይለምነውን (የማይጠቀውን) ሰው ይቆጠዋል።” [ትርሚዚይ 3373]
ታላቁ ሊቅ ኢብኑ'ል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“አላህ ከፍጡራኖቹ ወደ እርሱ ተወዳጁ፣ አላህን በመለመን በላጭ የሆኑና የሚያበዙ ናቸው። አላህ በዱዓ ችክ ብለው የሚያዘውትሩትን ይወዳል፣ ባሪያው እሱን በመለመን ችክ ባለ (ባዘውተረ) ቁጥር ይወደዋል፣ ያቀርበዋል፣ ይሰጠዋል።” [ሃዲ'ል አርዋህ 91]
የሚለምኑትን የሚወደውን አላህን አጥብቀህ ለምነው፣ ያቀርብሃል፣ ይወድሃል፣ ይሰጥሃል።
- የአደም ልጅ ስትለምነው ይቆጣል፣ ይጠላሃል፣ ክብርህን ያወርደዋል፣ የአደምን ልጅ ከመለመን ችላ በል!፣ ራቅ። ተስፋህ ሁሉ ምስጉንና የተብቃቃ ሰማይና ምድ የእርሱ የሆነውን ያሻውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ፣ ከአዛኞች ሁሉ በላይ ወደር በሌለው አዛኝ አላህ ላይ ብቻ ይሁን፣ በእርሱ የተመካ አያፍርም እርሱ ለተመኩበት ሁሉ በቂ አምላክ ነው!! ሰበብ አድርስ እርሱን ብቻ ለምነው ያቀርብሃል ይወድሃል፣ የጠየቅከውንም ለአንተ በሚበጅህ መልኩ ያሳካልሃል፣ የልብ መብቃቃትንም ይሰጥሃል!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa

የተውሒድ ባለ ቤቶችን አላህ ከእሳት እርም አድርጓቸዋል!!
———
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንድም ሰው የለም፣ ከልቡ እውነት ብሎ ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! ሙሀመድም የአላህ መልእክተኛ ነው በማለት የመሰከረ፣ አላህ በእሳት እርም ቢያደርግባት እንጂ።” [ቡኻሪ 128]
በሌላ ሀዲስ ከዑባደተ ኢብኒ ሷሚት (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ:- “ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! ሙሀመድም የአላህ መልእክተኛ ነው ብሎ የመሰከረ በእርሱ ላይ እሳትን እርም አድርጎበታል!።” [ሙስሊም 29]
ከዒትባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእርግጥ የአላህን ፊት ፈልጎበት ፣ ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! ያለን ሰው አላህ ከእሳት እርም! አድርጎታል።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
ሸይኽ ዘይድ ቢን ሙሀመድ ሃዲ'ል መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ይህን ሶሃባው ሂትባን ያስተላለፈውን “በእርግጥ የአላህን ፊት ፈልጎበት ፣ ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! ያለን ሰው አላህ ከእሳት እርም አድርጎታል።” የሚለውን ሀዲስ ሲያብራሩ እንዲህ አሉ:-
የተውሒድ ሰዎችን አላህ በእሳት እርም አድርጎባታል። ከተውሒድ ሰዎች አላህ ከጅምሩም ወደ እሳት የማያስገባቸው እንቅስቃሴዋን (ድምጿንም) የማያሰማቸው አሉ፣ እነዚህም ተውሒድን በሚገባ ያረጋገጡ የሙሉ ኢማን ባለ ቤት የሆኑ ሰዎች ናቸው። ሙሉ በሙሉ እሳትን እርም አድርጎባቸዋል አይገቡም!። (አላህ ከእነዚህ ያድርገን!!)
ከተውሒድ ሰዎች ውስጥ ሆነው ደግሞ ሌሎች አይነቶች አሉ፣ እነሱም ከባባድ ወንጀሎችን ፈፅመው ተውበት ሳያደርጉ የሚሞቱ (ወደ አኼራ የሚሄዱት) ናቸው፣ እነዚህ ደግሞ በአላህ ፍላጎት ውስጥ ናቸው፣ (ከፈለገ ያለ ምንም ቅጣት ይምራቸዋል፣ ከፈለገም ለወንጀላቸው ያህል በእሳት ይቀጣቸውና ወደ ጀነት ይመልሳቸዋል።) ነገር ግን እነዚህንም በእሳት እርም አድርጓቸዋል ይባላል። ይህ ማለት:- እሳት ውስጥ ዘላለማዊ አይሆኑም ማለት ነው። ይልቁንም በወንጀላቸው ልክ ወደ እሳት ቢገቡ እንኳ ከወጡ በኋላ ግን ዘለኣለማዊ መኖሪያቸው ጀነት ነው፣ ምክንያቱም ከተውሂድ ባለ ቤቶች ናቸውና። [አል-ፈትህ ወት-ተስዲድ ፊ ሸርሂ ኪታብ አት-ተውሂድ 37]
🔸የተውሂድ ጉዳይ አንገብጋቢ ከሚባሉ ነገሮች ሁሉ ቀዳሚው አንገብጋቢ ጉዳይ ነውና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ግድ ይላል!!
ይህን የፍጡራን ሁሉ ዋስትና የሆነውን ተውሒድን ሰማይና ምድር የቆመለትን ተውሒድ ሁሉም በቻለው ልክ ለዘመድ አዝማድና ለመላው ህብረተሰብ (የሰው ዘር) ሁሉ ማስተማርና ማስረዳት ይገበዋል!!። ከሺርክ ተጠንቅቆ ተውሒድን ያለያዘ ሰው ወደ ጀሀነም ላለ መውረዱ ምንም ዋስትና የለውም!!።
አላህ ሺርክን (በአላህ ላይ ከማጋራት) ተጠንቅቀው ሙሉ ኢማን ካላቸው ተውሒድን በአግባቡ ካረጋገጡ ሰዎች ያድርገን!!
✍🏻ኢብን ሽፋ (www.tgoop.com/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ

Telegram
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

የዋትሳፕ ቻናሌን follow ያድርጉ
Follow the Ibn Shifa - ኢብን ሽፋ channel on WhatsApp: 👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

የተውሒድ ፀጋና ትሩፋቶቹ!!
———
ታላቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
«የዓለምን ሁኔታ ያስተዋለ:- የመስተካከል ወይም የደግ ነገር ሁሉ ምክንያት (ሰበቡ) የአላህ አንድነትና አምልኮ የተባለን ሁሉ ፍፁም ለእርሱ ማድረግ (ተውሒድ) መልእክተኛውን መታዘዝ ሆኖ ያገኘዋል። ዓለም ላይ ያለ የተንኮል (ሸር) የፈተና እና የከባባድ ሙሲባ፣ የጠላት በሙስሊሞች ላይ የበላይነት ማሳየትና ሌሎችም… የመሳሰሉ ነገሮች ምክንያት (ሰበብ) መልእክተኛውን መቃረንና ከአላህ ውጪ ወዳለ ነገር ጥሪ ማድረግ መሆኑን ይገነዘባል።» [መጅሙዕ አልፈታዋ 25/15]
✍🏻ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
Follow the Ibn Shifa - ኢብን ሽፋ channel on WhatsApp:
👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
———
ታላቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
«የዓለምን ሁኔታ ያስተዋለ:- የመስተካከል ወይም የደግ ነገር ሁሉ ምክንያት (ሰበቡ) የአላህ አንድነትና አምልኮ የተባለን ሁሉ ፍፁም ለእርሱ ማድረግ (ተውሒድ) መልእክተኛውን መታዘዝ ሆኖ ያገኘዋል። ዓለም ላይ ያለ የተንኮል (ሸር) የፈተና እና የከባባድ ሙሲባ፣ የጠላት በሙስሊሞች ላይ የበላይነት ማሳየትና ሌሎችም… የመሳሰሉ ነገሮች ምክንያት (ሰበብ) መልእክተኛውን መቃረንና ከአላህ ውጪ ወዳለ ነገር ጥሪ ማድረግ መሆኑን ይገነዘባል።» [መጅሙዕ አልፈታዋ 25/15]
✍🏻ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
Follow the Ibn Shifa - ኢብን ሽፋ channel on WhatsApp:
👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
Telegram
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
የወንጀል ጠባሳ እና የሰው ልጆችን አዋራጅነቱ!!
———
ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:-
“በአንድ ሀገር ወንጀል አልሰፈነችም ያንን ሀገር ብታወድመው እንጂ።
» በሰዎች ልብም አትሰፍንም ልባቸውን እውር ብታደርገው እንጂ።
» በአንድ አካልም አትሰፍንም ያንን አካል ብታሰቃየው እንጂ።
» በህዝቦች ላይም አትሰፍንም ያንን ህዝብ ብታሳንሰው እንጂ።
» በነፍስ ላይም አትሰፍንም ያቺን ነፍስ ብታበላሻት እንጂ።
ወንጀል አትከሰትም አላህ ዘንድ ለባሪያው ውርደት ምክንያት ብትሆን እንጂ፣ ባሪያው አላህ ዘንድ ከተዋረደ ማንም አያከብረውም።
ልክ አላህ እንደተናገረው:-
{ وَمَنْ يُهِـنِ اللَّهُ فـَمـَا لَـهُ مِنْ مُكْـرِم ٍ} الحج ١٨
«አላህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም።» አል ሐጅ 18
በዚህች አለምና በመጨረሻይቱ አለም ተንኮል (ሸር)ና በሽታ አለን? ምክንያቱ (ሰበቡ) ወንጀልና አመፅ ቢሆን እንጂ።” [አዳኡ ወደዋእ ገፅ 42]
አላህ ከትልቁም ከትንሹም ወንጀል ይጠብቀን!!
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
Follow the Ibn Shifa channel on WhatsApp: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

አዲስ ኪታብ ገበያ ላይ በቅርብ ቀን
👉 ቀደም ሲል በ pdf የተለቀቀው ኪታብ ተሻሽሎ በልዩ ሁኔታ ለህትመት በቅቷል፣ በአላህ ፈቃድ በሰሞኑ ገበያ ላይ ይውላል
የኪታቡ ስም:-
📚 سبيل الرشاد في هدي خير العباد
📒 ሰቢሉ-ረ'ሻድ ፊ`ሃዲ ኸይል’ዒባድ
🏝 رسالة مختصرة في تربية الأبناء والبنات على تعليم التوحيد و السنة، وصفة الصلاة ومحاسن الأخلاق لطلاب التحفيظ والمبتدئين لا يستغني عنها الكبار .
✅ ለልጆች፣ ለሂፍዝ እና ጀማሪ ተማሪዎች ተውሂድን፣ ሱናን፣ የሶላት ስርዓትን እና መልካም ስነ-ምግባርን በማስተማር ማሳደግን አስመልክቶ ትላልቆችም ከሷ የማይብቃቁ አጠር ያለች ኪታብ ናት!!
📝 جمع وإعداد: الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ ፦ በሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን ብን ሙሐመድ ብን ዐብደላህ አል-ኢትዮጵይ አስልጢ አላህ ይጠብቃቸው
🔹 ለመደበኛ ጀማሪ ደርስ፣ ለተለያዩ ለአዋቂዎች ኮርሶችና ለክረምት የልጆች ኮርስ ምቹና ገር የሆነ ወሳኝ ኪታብ ነው!!
👉ሁሉም በቅርበት እንዲያገኘው
በአላህ ፈቃድ አዲስ አበባና ክፍል ሀገርን ጨምሮ የተለያየ ቦታ በሚገኙ መክተባዎች ይሰራጫል፣
የሚገኝበትን አድራሻ ይፋ እናደርጋለን
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/HussinAssilty

🔹እህቴ ሆይ! ልብስሽ ጠባብ በሆነ ቁጥር ቀብርሽ እንደሚጠብብሽ እርግጠኛ ሁኚ!
ከመሰተር በተራቆትሽ ቁጥር ለጀሀነም እሳት እየተራቆትሽ መሆኑንም እርግጠኛ ሁኚ!
=
#Join ⤵️ ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
ከመሰተር በተራቆትሽ ቁጥር ለጀሀነም እሳት እየተራቆትሽ መሆኑንም እርግጠኛ ሁኚ!
=
#Join ⤵️ ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
الجامع_لشبهات_الأحباش_في_فريتم_على_الله_تعالى_أنه_موجود_بلا_مكان.pdf
854 KB
👉 አዲስ pdf
🔹አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው ለሚነዙት ብዥታ የተሰጠ ምላሽ!
↩️ الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى "أنه موجود بلا مكان" ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور
↪️ አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው በአላህ ላይ ለሚቀጥፉት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ፣ የብዥታ ስብስብ እና [የሹብሃዎቹ] ውድቅነት፣ ወደ ሺርክና ቀብር አምልኮ ተጣሪ መሆናቸውንም ግልፅ ማድረግ!
📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ⤵️ አውርዳችሁ አንብቡት)
https://www.tgoop.com/IbnShifa/5137
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/HussinAssilty
https://www.tgoop.com/HussinAssilty
Follow the Ibn Shifa channel on WhatsApp: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
🔹አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው ለሚነዙት ብዥታ የተሰጠ ምላሽ!
↩️ الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى "أنه موجود بلا مكان" ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور
↪️ አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው በአላህ ላይ ለሚቀጥፉት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ፣ የብዥታ ስብስብ እና [የሹብሃዎቹ] ውድቅነት፣ ወደ ሺርክና ቀብር አምልኮ ተጣሪ መሆናቸውንም ግልፅ ማድረግ!
📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ⤵️ አውርዳችሁ አንብቡት)
https://www.tgoop.com/IbnShifa/5137
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/HussinAssilty
https://www.tgoop.com/HussinAssilty
Follow the Ibn Shifa channel on WhatsApp: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
ላ! ኢላሀ ኢለላህ!
———
ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
🔹“አላህ ለባሮች ከሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ላ! ኢላሀ ኢለላህን እንደማሳወቁ የሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ አኼራ ላይ ለባሮች ልክ ዱኒያ ላይ ዉሃ እንደሚያስፈልጋቸው ነው፣ ከርሱ ጋር ላ! ኢላሀ ኢለላህ የሌለችው ሰው እርሱ ሙት ነው።”
[ሂልየቱል አውሊያእ 7/272]
- ሰማይና ምድር ለዚህች ቃል ነው የቆመው!፣ የሰው ልጆች ሰውን ከማምለክ ብቸኛውን አምላክ አንድ አላህን እንዲያመልኩ መልክተኞችን በሙሉ የላከው በዚህች ቃል ነው።
- የሰው ልጆች ሙታንን ከማምለክ ከቀብር አምልኮ ነፃ እንዲወጡ የምታደርገው ቃል ይህቺ ታላቅ የሆነች ቃል ላ! ኢላሀ ኢለላህ ናት!
- የተለያዩ ከአላህ ዘንድ የተላኩ መልክተኞች ከሚታሰበው በላይ ሰቅጣጭ የሆነ ዋጋ የከፈሉት ለዚህች ቃል ነው።
- ለዚህች ቃል ሲባል ህግጋቶች ተደንግገዋል፣ መፅሃፍቶች ከሰማይ ወርደዋል፣ አላህ በዚህች ቃል ለባሪያዎቹ የዋለው ታላቅ ፀጋ ወደር የለውም!!
🔶 ግን ሙስሊሙ ህብረተሰብ ምን ያህሉ በትክክል ትርጉሟን፣ መስፈርቷን እና አፍራሾቿን ጠንቅቆ ያውቃል?!
🔹 ያወቀውስ ለቤተሰቡ ለዘመድ አዝማዱ ለመላው ሙስሊም ለማሳወቅ ምን ያህል ጥረት አድርጓል?!
= ቆም ብለን እናስተውል፣ ሁላችንም የእነዚህን ሁለት ጥያቄዎች መልስ እንፈልገው!! ዋናው ነጥብም እነዚህ ጥያቄዎች ላይ ነው ያለው። መልሱን ካጣነው መልሱን ለማግኘት የምንችለውን እንስራ!
✍🏻ኢብን ሽፋ
የቴሌግራም ቻናላችን #join ⤵️ በማድረግ ይቀላቀሉ

ሽርኩ ወይስ የፍቅር ደብዳቤ
ሳይቅሙ የሚመረቅኑ ሰካራሞች
👌 ሺርክ ወይስ የፍቅር ደብዳቤ?
◈¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯◉
🏝 አህባሾች እና ግብራበሮቻቸው ሳይቅሙም ጭምር የሚመረቅኑ ጉደኞች ናቸው። ወይስ የጫት ምርቃና አይለቅም?
🌱 ከላይ በድምፅ እንደምሰሙት በደበዘዘ አስተሳሰቡ አንዲህ ይላል፦ «መንዙማስ ማለት ምንድን ነው ብትባል? አዳምጠኝ! ቡኻሪ ላይ እንዳትፈልገው! ይሄን ❲መንዙማን❳ እዛ ❲ቡኻሪ❳ ላይ አታገኘውም።»
✅ መልስ፦ ይህ አባባል የአህባሽን እምነት በግልጽ ያመላከተ አባባል ነው። አዎ አህባሽ ዲን ብላ የምትመራበት ከቁርኣንም ሆነ ከነብያችን ﷺ ሀዲስ የተያዘ አይደለም። ራሱ ሰውየው እንደመሰከረው መንዙማ ቡኻሪ አይገኝም። ቡኻሪ ማለት ከቁርአን ቀጥሎ አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ ሲሆን የውዱን ነብይ ﷺ ቃል ሰብስቦ የሚገኝ ኪታብ ነው። በዚህ ኪታብ አህባሾችና መሰሎቻቸው የዲን አካል አድርገው የያዙት መንዙሙ አይገኝም።
👌 وَشَهِدَ شَاهِدٌ مِّنْ أَهْلِهَا
◈ ምን ይሄ ብቻ ➷👇👇👇
ዝርዝሩን ከታች አንብቡ 👇👇
https://www.tgoop.com/IbnShifa/5141

ሳይቅሙ የሚመረቅኑ ሰካራሞች – ሽርኩ ወይስ የፍቅር ደብዳቤ
👌 ሺርክ ወይስ የፍቅር ደብዳቤ?
◈¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯◉
🏝 አህባሾች እና ግብራበሮቻቸው ሳይቅሙም ጭምር የሚመረቅኑ ጉደኞች ናቸው። ወይስ የጫት ምርቃና አይለቅም?
➷➴➴➷➘
https://www.tgoop.com/IbnShifa/5140
👆👆👆👆👆👆
ስለ ነሺዳና መንዙማ ሰፋ ያለ ማብራሪያ
➷➴➴➷➘ በ pdf
https://www.tgoop.com/IbnShifa/4815
🎤 ከላይ በድምፅ እንደምሰሙት በደበዘዘ አስተሳሰቡ አንዲህ ይላል፦ «መንዙማስ ማለት ምንድን ነው ብትባል? አዳምጠኝ! ቡኻሪ ላይ እንዳትፈልገው! ይሄን ❲መንዙማን❳ እዛ ❲ቡኻሪ❳ ላይ አታገኘውም።»
✅ መልስ፦ ይህ አባባል የአህባሽን እምነት በግልጽ ያመላከተ አባባል ነው። አዎ አህባሽ ዲን ብላ የምትመራበት ከቁርኣንም ሆነ ከነብያችን ﷺ ሀዲስ የተያዘ አይደለም። ራሱ ሰውየው እንደመሰከረው መንዙማ ቡኻሪ አይገኝም። ቡኻሪ ማለት ከቁርአን ቀጥሎ አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ ሲሆን የውዱን ነብይ ﷺ ቃል ሰብስቦ የሚገኝ ኪታብ ነው። በዚህ ኪታብ አህባሾችና መሰሎቻቸው የዲን አካል አድርገው የያዙት መንዙሙ አይገኝም።
👌 وَشَهِدَ شَاهِدٌ مِّنْ أَهْلِهَا
◈ ምን ይሄ ብቻ
◦ መውሊድም አይገኝም።
◦ የሸዋል ዒድም አይገኝም።
◦ የቀብር አፈር በጥብጦ መጠጣትም አይገኝም።
◦ ሙታንን መማፀንም አይገኝም።
👌 ውጤት ፦ ስለዚህ አህባሾች እና መሰሎቻቸው የያዙት እምነት ከቡኻሪ (ከነብያችን ﷺ ሀዲስ) ሳይሆን ከግለሰቦች የመለጨ ሰዋዊ ቀመር እንጂ በአላህ የተደነገገው መለኮታዊ እምነት እስልምና አይደለም። ምንም እንኳን ቢሰግዱም ቢፆሙም ግን የያዙት እምነት በሽርክ በቢድዓ እና በመሳሰሉት ግፎች የበከሉት ዲን ነው።
🎤 ቀጥሎ እንዲህ ይላል፦ «መንዙማ ማለት ምንድን ነው? የፍቅር ደብዳቤ ነው። መንዙማን የማያውቀው ክፍል አፍቃሪም አይደለም ተፈቃሪም አይደለም። ታዲያ የማያውቀው ሀገር እሱ ስለዛ መናገር አይችልማ እኛ አፍካሪ ነን ተፈቃሪ ነን።»
✅ መልስ፦ በዚህ ንግግር ከባባድ ንግግሮች ቀርበዋል። ሰውየው መርቅኖ ሳያስተውል የተናገረው ነው።
◈ ጥያቄዎችን ብቻ ላንሳ
⁉️ በመንዙማ ነብዩን ﷺ ማወደስ ብቻ ሳይሆን ሽርክም አለበት! ማንም አይክድም! ታዲያ እነዚያ የሽርክ ቃላት የፍቅር ደብዳቤ ናቸውን? ወይስ ፍቅራችሁ ከሸይጧን ጋር ነው? ያፈቀራችሁት ጀሃነምን ነውን?
⁉️ መንዙማን የማያውቀው ክፍል አፍቃራም ተፈቃሪም ካልሆነ
👌 መንዙማን
▣ ሶሃቦችም
▣ ታብዒዮችም
▣ አራቱ ኢማሞቻችንም
◈❲አል-ኢማሙ አህመድ
◈❲አል-ኢማም አሻፊዒይ
◈❲አል-ኢማሙ ማሊክ
◈❲አል-ኢማሙ አቡ ሀኒፋ
▣ ሙሀዲሶቹም
◈❲ቡኻሪ
◈❲መስሊም ... ወዘተ
👌 እነዚህ ሁሉ መንዙማን አያውቁትም። ❨ቀደም ሲል ራሱ አህባሹ ቡኻሪ እንደማያውቁት መስክሯል።❩
👌 በዚህ መሰረት ይሄ ሁሉ የኢስላም እንቁ ትውልድ አፍቃሪም ተፈቃሪም አይደለም ማለት ነው? ወይስ ማፍቀር ሸይጧንን ሆኖ ነው? ከሆነ አዎ አፍቃሪም ተፈቃሪም አይደሉም። ነብዩን ﷺ ከሆነ ግን ከማናችንም በላይ አፍቃሪዎቹም ተፈቃሪዎችም መንዙማን የማያውቁት ሶሃቦች ናቸው።
🏝 مَّا لَهُم بِهِ مِنْ عِلْمٍ وَلَا لِآبَائِهِمْ ۚ كَبُرَتْ كَلِمَةً تَخْرُجُ مِنْ أَفْوَاهِهِمْ ۚ إِن يَقُولُونَ إِلَّا كَذِبًا
🏝 ለእነሱም ለአባቶቻቸውም በርሱ ምንም እውቀት የላቸውም፡፡ ከአፎቻቸው የምትወጣውን ቃል ምን አከበዳት! ውሸትን እንጂ አይናገሩም፡፡
[ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 5]
☔️ ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) በትኩረት ባልተሰጣት ወይም እኛ እንደ ቀላል በምንመለከታት ንግግር ምክንያት አንድ ሰው ወደ ጀሀነም ሊገባ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ይህን የሚያሳዩ በርካታ አስተማሪ ሀዲሶች አሉ።
ከእነዚህም መካከል፦
🌴 عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ أَنَّهُ سَمِعَ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: ((إِنَّ الْعَبْدَ لَيَتَكَلَّمُ بِالْكَلِمَةِ يَنْزِلُ بِهَا فِي النَّارِ أَبْعَدَ مَا بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ)).
🌴 "አንድ ባሪያ ሳያስብበት (ወይም ምንም ዋጋ የሌለው መስሎት) የሚናገረው ቃል አለ፤ በዚህ ቃልም ወደ ጀሀነም ከምስራቅና ምዕራብ ርቀት በላይ ይወርዳል።"
(ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት)
👉 ይህ ሀዲስ የሚያሳየው፣ የምንናገረው ቃል ምንም ያህል ቀላል ቢመስልም፣ በአላህ ዘንድ ክብደት ሊኖረውና ለከፋ ቅጣት ሊያደርስ እንደሚችል ነው። ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲያወሩ ትኩረት ሳይሰጡት የሚናገሩት ነገር (ለምሳሌ፣ ሀሜት፣ ውሸት፣ ስድብ፣ ወይም ያለ አግባብ ሰውን መተቸት) ወደ ጥፋት ሊያመራ ይችላል።
🌱 እውነት ለመናገር ይህ አህባሽ በጫት ሞቅታ መንጫጫት የለመዱ አጃቢዎቹን ሰብስቦ በዚህ መልኩ እያንጫጫ የተናገረው ከንቱ ንግግር አደገኛ ነው። ገና ለገና ውሃብያ የሚላቸውን ሰዎች ለማናደድ በሚል ያለአግባብ ትችት በማንሳቱ ከባድ ንግግር ተናግሯል።
👌 ውድ ወንድም እህቶቼ አህባሾች ማለት የሙስሊሞችን ትክክለኛ ዲን የሚሸረሽሩ ሲሆን ዋነኛውና ትልቁ መሰላላቸው ደግሞ መንዙማ ነው። ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንደአይን ብሌኑ በሚቆጥራቸው ነብይ ﷺ ያወደሱ እየመሰሉ ሽርክን የሚያስፋፉ የሽርኽ መጓጓዣዎች ናቸው። ይህንን አውቀን ከልባችን እንቀሳቀስ!
📝 ወንድማችሁ አቡ ዒምራን
👌 👉 ☔️ 🌱 👇👇👇
https://www.tgoop.com/AbuImranAselefy/10889

◈¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ◉
🏝 አህባሾች እና ግብራበሮቻቸው ሳይቅሙም ጭምር የሚመረቅኑ ጉደኞች ናቸው። ወይስ የጫት ምርቃና አይለቅም?
🌱 ከላይ በድምፅ እንደምሰሙት በደበዘዘ አስተሳሰቡ አንዲህ ይላል፦ «መንዙማስ ማለት ምንድን ነው ብትባል? አዳምጠኝ! ቡኻሪ ላይ እንዳትፈልገው! ይሄን ❲መንዙማን❳ እዛ ❲ቡኻሪ❳ ላይ አታገኘውም።»
✅ መልስ፦ ይህ አባባል…

ስለ መንሀጅና አቂዳ ሰፋ ያለ ዳሰሳ
በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ አሏህ ይጠብቃቸው
አዲስ ሙሓዷራ
ርዕስ፦ ስለ መንሀጅና አቂዳ ሰፋ ያለ ዳሰሳ!
🎙 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ አሏህ ይጠብቃቸው..!!
🕌 ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ እሮብ ምሽት ሰኔ-5-2017 ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የተደረገ ሙሓዶራ!.
#join ⤵️ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
ርዕስ፦ ስለ መንሀጅና አቂዳ ሰፋ ያለ ዳሰሳ!
🎙 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ አሏህ ይጠብቃቸው..!!
🕌 ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ እሮብ ምሽት ሰኔ-5-2017 ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የተደረገ ሙሓዶራ!.
#join ⤵️ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
በደሴ አዝሀሩ ኢማም ሙሀመድ አሚን ላይ የተሰጠ መልስ
አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ
📌በደሴ አዝሀሩ ኢማም ሙሀመድ አሚን ላይ የተሰጠ መልስ
🎤አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ
https://www.tgoop.com/abdu_somed
https://www.tgoop.com/abdu_somed
🎤አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ
https://www.tgoop.com/abdu_somed
https://www.tgoop.com/abdu_somed
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
① መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]
② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]
③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]
⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (www.tgoop.com/ibnshifa)
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
Follow the Ibn Shifa channel on WhatsApp: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
—————
① መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]
② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]
③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]
⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (www.tgoop.com/ibnshifa)
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa
Follow the Ibn Shifa channel on WhatsApp: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
Telegram
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
ስለ መንሀጅና ዐቂዳ ሰፋ ያለ ዳሰሳ
በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ አሏህ ይጠብቃቸው
አዲስ ሙሓዷራ
ርዕስ፦ ስለ መንሀጅና አቂዳ ሰፋ ያለ ዳሰሳ!
ክፍል ②
🎙 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ አሏህ ይጠብቃቸው..!!
🕌 ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ እሮብ ምሽት ሰኔ-6-2017 ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የተደረገ ሙሓዶራ!.