IBNUMUHAMMEDZEYN Telegram 1162
በመንሀጀ ሰለፍ ላይ መፅናት እና ለፅናት የሚያግዙን ወሳኝ ነጥቦች

በአላህ ስም እጅግ ሩህሩህ እና ፍፁም አዛኝ በሆነው።

ይሕ ርእስ እጅግ አንገብጋቢ እያንዳንዱ ሙስሊም ተገቢውን ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ወሰኝ ርእስ ነው።

ፅናት ማለት:- በሐቅ ላይ ቀጥ መለት ነው።
መንሀጅ ማለት:- «ቀደምት ሙስሊሞች(ሱሐቦችና በመልካም የተከተላቸው) በዲናቸው በዐቂዳ፣በሸሪዓ፣በአኽላቅ፣አካሄድና በሁሉም የሒወት ጉዳያቸው የተጓዙበት ሰፊ መንገድ ማለት ነው።» ሸይኽ ሙሐመድ አማን አል ጃሚይ [ዲራሳቱን ፊልመንሀጅ ሊሱለይማን አር ሩሐይሊይ ገጽ (29)]
እሱም ቀጥተኛው መንገድ ነው።
ﻗﺎﻝ ﺗﺒﺎﺭﻙ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ : { قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ }
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡" [ዩሱፍ (108)]

በዲን ላይ መፅናት የነብዮች ኑዛዜ ነው።
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : { ﻭَﻭَﺻَّﻰ ﺑِﻬَﺎ ﺇِﺑْﺮَﺍﻫِﻴﻢُ ﺑَﻨِﻴﻪِ ﻭَﻳَﻌْﻘُﻮﺏُ ﻳَﺎ ﺑَﻨِﻲَّ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺍﺻْﻄَﻔَﻰ ﻟَﻜُﻢُ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ ﻓَﻼ ﺗَﻤُﻮﺗُﻦَّ ﺇِﻟَّﺎ ﻭَﺃَﻧْﺘُﻢْ ﻣُﺴْﻠِﻤُﻮﻥَ } [ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ (132) ]
"በእርሷ (በህግጋቲቱ) እብራሂም ልጆቹን አዘዘ የዕቁብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ) ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሀይማኖትመረጠ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ሁናችሁ እንጅ አትሙቱ" አላቸው። [አል በቀራህ (132)]
____
በሐቅ ላይ ለመፅናት ከሚረዱን ነገሮች መካከል
1)ኢማንን ማረጋገጥ
2)መልካም ስራ
3)በእውነት ላይ አደራ መባባል
4)በትእግስት ላይ አደራ መባባል

እነዚህ አራት ነጥቦች ለፅናት ከሚረዱ ነገሮች ለመሆናቸው የተወሰኑ የቁርኣን መረጃዎችን እንመልከት:-
① አላህ እንድህ ይላል:- "በጊዚያት እምላለሁ። ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው። እነዚያ ያመኑት እና መልካሞችን የሰሩት፣በመታገስም አደራ የተባባሉት ሲቀሩ።" [ሱረቱል ዐስር]

②አላህ እንድህ ይላል:- "አላህ እነዚያን ያመኑትን በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም (በመቃብር) በተረጋገጠው ቃል ላይ ያረጋቸዋል ከሀዴዎችንም አላህ ያሳስታቸዋል አላህም የሚሻውን ይሰራል።" [ኢብራሂም(26)]

③ አላህ እንድህ ይላል:- "በመታገስ እና በሶላት ተረዱ እሩሷም (ሶላት) በፈሪይዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት።" [በቀራህ (45)]

እነዚህና ሌሎችም መረጃዎች ከላይ የተጠቀሱት አራት ነገሮች ማለት [ኢማንን ማረጋገጥ፣መልካም ስራ፣በእውነት ላይ አደራ መባባልና በትእግስት ላይ አደራ መባባል] በሐቅ ላይ ለመፅናት እንደሚያገዙ ግልፅ መረጃ ናቸው።

5, ዒልም መፈለግ (ቂርአት መቅራት)
በትክከለኛው መንሀጅ እንድንፀና ከሚረዳን ነገር መካከል ዒልም መፈለግ (ቂርአት መቅራት)ነው።

ዒልምን በትክክለኛ መንሀጅ ከሚታወቁ ሰዎች በቁርኣን እና ሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤ ላይ የተመሰረተ እንድሁም ለመዝሀቦች እና ለግለሰቦች ጭፍን ተከታይነት ተፃራሪ በሆነ መልኩ ዒልምን ደረጃ በደረጃ መማር እጅግ በመንሀጅ ላይ ለመፅናት ሰበብ ከሚሆኑ ነገሮች መካከል ነው።

የቀራ ሰው እና ጃሂል መቸም ቢሆን ሊነፃፀሩ አይችልም በተለይ በዚህ ሹበሀ በበዛበት ዘመን ከምንም በላይ ቂራአት አስፈላጊ ነው እውቀት ከሌለን ጯሂን ሁሉ እነከተላለን ሰዎች ሂዱ ሲሉን እንሄዳለን ተቀመጡ ሲሉንም እንቀመጣለን እንደው በአጭሩ ኢልም ከሌለን የጯሂ ሁሉ ተከታይ ነው የምንሆነው በቃ ድምፁን ከፍ አድርጎ የጮኸ ሁሉ ሐቅ ላይ ያለ ነው የሚመስለን ።
ዒልም ያለው ሰው የተወራን ሁሉ አሚን ያነበበውን ሁሉ እውነት የሰማውን ሁሉ እርግጥ ብሎ ሳይመረምር አይቀበልም ከመቀበሉ በስተፊት ማነው ያለው? መረጃው ምንድን ነው? መረጃው ትክክል ነውን? መረጃው ትክክል ሆኖ ካገኘው ያገኘውን መረጃ በራሱ ግንዛቤ በመረዳት መንሀጅ አድርጎ አይዝም ወይንም በግንዛቤው ወዳው ወደ ተግባር አይገባም ከዚህ ሁሉ ጥናትና ጥያቄ በሗላ ሌላ ትልቅ ጥናት ያዳርጋል እርሱም እሄን ትክከለኛ መረጃ ሱሐቦችና እነርሱን በመልካም የተከተሉ ቀደምቶች (ሰለፎች) እንዴት ነው የተገነዘቡት? እንዴትስ ነው የተገበሩት? በማለት ያጠናል ከዚህ ጥናት በሗላ ለዚህ መረጃ የሱሐቦችን ግንዛቤ ግንዛቤው መንሀጃቸውን መንሀጁ ያደርጋል።
እንድህ አቋምህ በመረጃ የተገነባ ከሆነ በአላህ ፍቃድ ፊትና ቢነባበርም መከራው ቢባዛም የጮኸ ቢጮኽም የተለጠፈብህ ቅፅል ስም ቢለጠፍም ከያዝከው አቋም ፍንክች አትልም

እውቀት ከሌለህ ግን ዛሬ ሱና ነው ብለህ የያዝከውን ቢድዐ ነው ቢድዐ ነው ብለህ የራቅከውን ሱና ነው ሲልህ ትቀበላለህ ደግሞም በተቃራኒው ሌላ መጥቶ ሌላ ሲነግርህ እንድሁ አቋም ስቀይር መንሀጅ ስለውጥ አምና ሌላ ዘንድሮ ሌላ ስትሆን ዛሬ ሁነህ የትላንት ውሎህን ነገ ደግሞ የዛሬውን ውሎህን የምትራገም ወጥ መርህና የፀና መንሀጅ የሌለህ ውልል ያልክ ዋልጌ ትሆናለህ። እወቀት ካለህ ግን በአላህ ፍቃድ የምትይዘውን አቋም በአጃቢ ብዛት ሳይሆን በመረጃ ነው የምትይዘው የምትተዎውን በጩኸትና በአሸበረቀ ቃል ስለአንቋሸሹብህ ሳይሆን በመረጃ ነው የምትተዎው
ስለዚህ በአላህ ፍቃድ እውቀት በትክክለኛው መንሀጅ ላይ ለመፅናት ትልቅ ስበብ ስለሆነ ትኩረት ሰጥተን ልንማር(ልንቀራ) ይገባል።

6, በሸሪዓው የተወገዘን ክርክር መተው
አሁንም በሐቅላይ ለመፅናት ከሚያግዙን ነገሮች ሸሪዐዊ ደንቡን ያልጠበቀ ዑለሞች ያስቀመጡለትን መስፈርት ያላሟላን ክርክር በአካልም ይሁን በሚዲያ መራቅ
ክርክር በአንድ መንሀጅ ላይ ላለመርጋት ትልቅ ስበብ ነው።
{ قال – ﻋﻤﺮ ﺑﻦ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻌﺰﻳﺰ:- ﻣﻦ ﺟﻌﻞ ﺩﻳﻨﻪ ﻏﺮﺿًﺎ ﻟﻠﺨﺼﻮﻣﺎﺕ ﺃﻛﺜﺮ ﺍﻟﺘﻨﻘﻞ }
ዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ እንዲህ ይላሉ:- "ዲኑን የክርክር መድረክ ያደረገ መገለባበጥ ያበዛል" [መጅሙዑል ፈታዋ]
ስለክርክር ሰፋ ያለ የቀደምቶችን ንግግር ማንበብ የፈለገና የክርክር ጉዳቱን መረዳት የፈለገ በዚህ ሊንክ { www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/152 }በመግባት ከዚህ በስተፊት በዚህ ርእስ ዙሪያ የፃፍኩትን ማንበብ ይችላል።

7, በሰለፎች መንሀጅ ትክክለኘነት መተማመን
በሰለፎች መንሀጅ ለመፅናት ከሚያግዙ ነገሮች መካከል የሰለፎች መንሀጅ ትክለኘነቱን መተማመንና እርግጠኛ መሆን። እየተጓዝክበት ያለው የሰለፎች መንሀጅ ዛሬ የተፈጠረ ሳይሆን ቀደምቶችህ አቡ በክርና ዑመር በጥቅሉ ሱሐቦች እና እነርሱን በመልካም የተከተሉ ቀደምቶች የሄዱበት መሆኑን ካወቅክ ሹብሀ ከለሩን እየቀየረ ቢደረደርም መከራም ቢነባበርም ከያዝከው አቋም ፍንክች አትልም።
ከሰለፎች መንሀጅ ውጭ ሌላን መከተል ይቅርና በአጠቃላይ ከሰለፎች መንሀጅ ውጭ ያለን መንሀጅ ባጢል እንደሆነ እርግጠኛ ትሆናለህ አዎ ሐቅን በመረጃ በሱሐቦች ግንዛቤ ካወቅክ ከዚያ ውጭ ያለው ባጢል መሆኑን ቅንጣትም አትጠራጠር ለዚህም ሲባል አላህ እንድህ ይላል:-

{ فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلَّا الضَّلَالُ ۖ فَأَنَّىٰ تُصْرَفُونَ }
« ከእውነትም በኋላ ጥመት እንጂ ሌላ ምን አለ? (ከውነት) እንዴት ትዞራላችሁ?» [ዩኑስ (32)]

tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1162
Create:
Last Update:

BY Ibnu Muhammedzeyn

Share with your friend now:
tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1162

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

6How to manage your Telegram channel? A Hong Kong protester with a petrol bomb. File photo: Dylan Hollingsworth/HKFP. Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. Telegram channels fall into two types:
from us

Telegram Ibnu Muhammedzeyn
FROM American