IBNUMUHAMMEDZEYN Telegram 1499
የፊውሽ መርከዝን በሙመይዕ ስገልፁ የነበራችሁ በደንብ አዳምጡትና ያለመረጃ ከተገነባው የዞን አቋማችሁ ወደአላህ ተመለሱ!!

ሸይኽ አል ዐላማህ አልፈቂህ ዐብዱሏህ አል መርዒይ አል ዐደኒይ ዛሬ በነበራቸው ሊቃኡል መፍቱህ የፈታዋ ፕሮግራም ላይ ስለኢኽዋኖች ተጠይቀው የመለሱት መልስ

ጥሩ መንሀጃዊ ምክር ናት ሁላችሁም አዳምጧት

ያለመረጃም መርከዙን በተምይዕ ስፈርጁ የነበራችሁት ውሸታችሁ ለሰው እንደተሰራጨው ሁሉ መረጃ እንኳ ከደረሳችሁ በሗላ ማስተካከያ ስጡና ወደአላህ ተመለሱ

ያው ለአኼራች ስትሉና እራሳችሁ እንዳትጎዱ ነው እንጅ መርከዙን የምጎዱት የላችሁም እንኳን እናንተና መርከዙን ሐጁሪም እስከጭፍን ተከታዮች የሚያደርገው ማጠልሼት ምንም አላደረገውም!!

አላህ ከፍ ያደረገውን የሰው ዝቅ ማድረግ ምንም አይጎዳውም!!

አስተዋይ የሆናችሁ አስተውሉ ሰዎቹ እንድህ መረጃ በሌላቸው ጉዳይ ነው የቅርብ የሩቁን በጀርህ ስም
ስም እያጠለሹ እኛ ያልነውን ታልተቀበላችሁ በማለት ሰውን በጥፋታቸው እንዲከተሏቸው የሚያስገድዱት !!

ለዚህም መረጃ የዚህን የፊውሽ መርከዝ ዋና ሀላፊ የሆኑትን ዐሊም ንግግር እና ባለፈው ሸይኻቸው ስለፊውሽ የተናገረበትን በማነፃፀር ምን ያክል ከመረጃ የራቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn

tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1499
Create:
Last Update:

BY Ibnu Muhammedzeyn

Share with your friend now:
tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1499

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The visual aspect of channels is very critical. In fact, design is the first thing that a potential subscriber pays attention to, even though unconsciously. Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group. Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information.
from us

Telegram Ibnu Muhammedzeyn
FROM American