IBNUMUHAMMEDZEYN Telegram 1511
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
አሏህን በብችነት ማምልክ በርካቶች ዘንድ የማይታወቅ ፣ በእንግዳነት የሚፈረጅ መንገድ ሆኗል ። የመልእክተኛው ሱና እየተዘነጋ መጤና ለኢስላም ባእድ የሆነው ኮተት ሁሉ የጦዘበትና የተስፋፋበትን ሁኔታ እያየን ነው ። የብዙዎቻችን አመፅና ወንጀል ሞልቶ በመፍሰስ ላይ ነው ። አንዳንዶች ዘንድማ ወንጀል የቀለለ ከመሆን አልፎ የሚፎካከሩበት እሴት ከሆነ ከራርሟል።

ነገሮች በከባድ እና በፍጥነት እየተለዋወጡ እያየን ነው ። ሰላምና መረጋጋታችን አብዝቶ ደፍርሷል ። መሰረታዊ ነገሮችን ማሟላት ለብዙዎች የማይቻል ሸክም እየሆነ መምጣቱን እየተመለከትን ነው ።
ፈተናው አይነቱ በዝቷል ፣ ሸክሙ በርትቷል ነገሮች በወንጀላችን ምክንያት ብልሽትሽት እያሉ ነው ፣ አብዛኛው ደስታንና መረጋጋትን ተነፍጓል ….. ወንጀሉ አመፁ በዛዛዛ !!!!!!

ሞት ፣ ቀብር ፣ አሏህ ፊት መቆም ተዘነጋ !!!

ብርታት እጅጉን የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነን ። አሏህ ያበርታን ፣ ይመልሰን ፣ መጨረሻችንን ያሳምረው !!

https://www.tgoop.com/Muhammedsirage

tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1511
Create:
Last Update:

BY Ibnu Muhammedzeyn

Share with your friend now:
tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1511

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

5Telegram Channel avatar size/dimensions 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) Don’t publish new content at nighttime. Since not all users disable notifications for the night, you risk inadvertently disturbing them. It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei
from us

Telegram Ibnu Muhammedzeyn
FROM American