Charcoal Drawing
By Artist - Solomon👨🎨
Show Some Appreciation By Like & Share👇
"❤️"
🎨Home Of Drawings🎨
@Johnsketch 🔥
@Johnsketch 🔥
By Artist - Solomon👨🎨
Show Some Appreciation By Like & Share👇
"❤️"
🎨Home Of Drawings🎨
@Johnsketch 🔥
@Johnsketch 🔥
I'm very honoured to be Ambassador of Ethiopia 🇪🇹. @worldyouthsummit
Incredible Drawing 😮
Amazing Sketch by - AnthonyUgbo👨🎨
Show Some Appreciation By Like & Share👇
"❤️"
🎨Home Of Drawings🎨
@Johnsketch 🔥
@Johnsketch 🔥
Amazing Sketch by - AnthonyUgbo👨🎨
Show Some Appreciation By Like & Share👇
"❤️"
🎨Home Of Drawings🎨
@Johnsketch 🔥
@Johnsketch 🔥
Charcoal and graphite
Amazing Drawing On #Paper By Artist - Emmanuel👨🎨
Show Some Appreciation By Like & Share👇
"❤️"
🎨Home Of Drawings🎨
@Johnsketch 🔥
@haddisart 🔥

Looking for Professional Graphics Designer.. Contact @umjohnjb01
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ስቴም ፓወር ፣ ቪዛ እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ በመተባበር ባዘጋጁት የሥራ ፈጠራ ክህሎት እና መሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት ላይ የተሳተፉ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች የምርቃ መርኃግብር ተካሂዷል።
ስልጠናውን ከተከታተሉ 200 ሰልጣኞች ውስጥ በአጠቃላይ 70 የሚሆኑ ፕሮጀክቶች የቀረቡ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ ለመጨረሻው ዙር ከደረሱ 20 ፕሮጀክቶች በአራት ዘርፎች ለአራት አሸናፊዎች የ25,000 ብር በድምሩ የ100,000 ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
አሸናፊዎቹ በግብርና፣ በጤና፣ በኢንጂነሪንግና በአገልግሎት ዘርፍ የተመረጡ ሲሆን በጤናው ዘርፍ ኢሶፕ የተሰኘ የፈጠራ ሃሳብ፤ በግብርናው ዘርፍ ደግሞ ፖሊተሪ ፋርሚንግ ላይ የቀረበ ፕሮጀክት አሸናፊ ሆኗል።
በኢንጅነሪንግ ዘርፍ የፕላስቲክ ኮዳን ወደ ፋይበር ፕላስቲክ የሚለውጥ እንዲሁም በአገልግሎት ዘርፍ ደግሞ ሎሃ የተሰኘ የኦንላይን ትምህርት አገልግሎት አሸናፊዎች ሆነዋል።
የስቴም ፓወር ሥራ አሥኪያጅና ቅድስት ገብረአምላክ አሸናፊዎቹ ከተበረከተላቸው ሽልማት በተጨማሪ ወደ አገልግሎት እስኪገቡ ድረስ በቀጣይ አንድ ዓመት ስቴም ፓወር ሙሉ የቴክኒክና የሞያ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
በሥራ ፈጠራ ክህሎት እና በመሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት ላይ ያተኮረው ሁለተኛው ዙር ስልጠና በቀጣይ ሳምንታት ይጀምራል። ቲክቫህ ኢትዮጵያም በቀጣይ የሚኖሩ ሁነቶችን ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆናል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT

ስእሎን ወይም በእጅ የተሰሩ ውብ ስራዎትን በመሸጥ ገቢ ያግኙ!
ሀዲስ አርት የተመሰረተበት አላማ በመላ አለም ያሉትን ሰአሊያን ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ በተለይ ኢትዮጵያውያን ሰአሊያን የሀገራችንን ባህል ፣ ቋንቋ ፣ እምነት ፣ ትውፊት ለአለም እንዲያስተዋውቁ ነው። ዋነኛው አላማችን በሀገራችን አልያም በሌሎች ሀገራት በጣም ብዙ ተሰጦ ያላቸው ሰዎች አሉ ነገርግን የተመለከትኩት ችግር ያላቸውን እምቅ ችሎታ እና ተሠጥኦ ለማሳየት በጣም ይቸገራሉ ለዚህ ነው ሀዲስ አርትን ለማቋቋም ያሰብኩት። ሀዲስ አርትን በመጠቀም በቀላሉ ቤት ሆነው የሰሩትን በእጅ የተሰሩ ስራ ለአለም በማስተዋወቅ ገቢ ያገኛሉ። ሀዲስ አርት ሰአልያንን ከመደገፍ አልፎ የስራ አጥነትን ይቀንሳል ፤ እስካሁን ድረስ በአለምአቀፍ ከ 300 በላይ ሰዎች የስራ እድል ፈጥርያለው።
ስለ Art Market Value አንዳንድ ነገር ልበል ፤ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት በ ፈረንጆቹ 2019 የስእል ገበያ ዋጋ 64.1 ቢልየን የ አሜሪካን ዶላር ነው ፤ በአንድቀን ብቻ ደግሞ ከ አንድ ሚልየን በላይ የስእል ግብይት በአለም ዙርያ ይካሄዳል ፤ የስእል ገበያ ምንያህል ጠንካራ እንደሆነ መገንዘብ እንችላለን።
በመጨረሻም የስእል ችሎታ ያላቹ ማንኛውም ቦታ ብትሆኑም በኦንላይን የፈለጉትን ስራ በመሸጥ ገቢ ያግኙ ፣ ያስተዋውቁ። ኦንላይን ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው አለማችንም ወደ Digital Market በመቀየር የሰዎችን ህይወት በእጅጉ እያቀለለ ይገኛል።
Yohannes Bekele
Founder And CEO
Website - https://haddisart.com/
Telegram - https://www.tgoop.com/HaddisArt
Facebook - https://www.facebook.com/haddisart
Instagram - https://www.instagram.com/haddisart