Telegram Web
ሰላም 👋 የ KB TECH ቤተሰቦች ዛሬ እንዴት Sketchware pro ላይ አዲስ block እናስገባለን ሚልውን እናያለን

💥ፎቶ ላይ የምትመለከቱት block የ youtube player block ሲሆን የ youtube ቪዲዮ የምንሰራው app ላይ ለማረግ ሚጠቅም block ነው

📌በ part 1 video
ይሄን block Sketchware pro ላይ እንዴት እንደምናስገባ አሳያችቹዋለው በዚህ መሰረት ሌላ block ማስገባት ትችላላቹ

❗️ቪዲዮ ሊንክ እና block ከታች አለላቹ❗️

📌በ part 2 ቪዲዮ ደሞ
ይሄን block ተጠቅመን እንዴት youtube video የምንሰራው app ላይ እንደምናረግ አሳያቹዋለው


ለጥያቄ እና ለ አስተያየት👇
@KB_STUDIO


Join and share
@KBTech2
@KBTech2
YoutubePlayer.json
7 KB
Youtube player block
Selam ye KB Tech betseboch bagatemen be gl guday meknyat teften nbr ahun temelsenal enam bekrbu kakomnbet mnketl yhonal

Mangnawm ke sketchware ga yetegenagn endihum tech nek yhone tyake weym be channelachn lay endisera mfelgut nger kale
👇

@KB_STUDIO
@KB_STUDIO
#sketchware pro 6.3.0 fix 1
ሰላም👋 የ KB TECH ቤተሰቦች ዛሬ የ Youtube video Player app Project ይዤላችሁ ምጥቻለው

ፕሮጀክቱ
SketchProjects.blogspot.com
ላይ አለላቹ እንዲሁም የ youtube player ብቻ ሳይሆን የ screen record app project, music player app project, Chat app project ሌሎችም ብዙ ፕሮጀክቶች አሉ ፕሮጀክቱን እንዴት እንደምታወርዱ እና አውርዳቹ እንዴት ወደ sketchware ማስገባት እንደምትችሉ ከታች በቪዲዮ አለላቹ

❗️ከላይ ያለውን Sketchware pro v6.3.0 fix 1 ማውረድ አለባችሁ❗️

Join and Share
@KBTech2
@KBTech2
ሰላም👋 የ KB TECH ቤተሰቦች ዛሬ የ wallpaper app project ይዤላቹ ምጥትቻለሁ

በፕሮጀክቱ መሰረት የራሳችሁን wallpaper app መስራት ትችላላችሁ

📍ቪዲዮ ከታች አለ 📍

Join and Share
@KBTech2
@KBTech2
ሰላም👋 የ KB TECH ቤተሰቦች ዛሬ የ Earning (ብር ማግኛ) app project ይዤላቹ ምጥትቻለሁ

በፕሮጀክቱ መሰረት የራሳችሁን Earning (ብር ማግኛ) app መስራት ትችላላችሁ

📍ቪዲዮ ከታች አለ 📍

Join and Share
@KBTech2
@KBTech2
የግራንድ ስላም ጊዜ! እዚህ ውስጥ የቴኒስ አፍቃሪ አለ ? በሂደት ላይ ያለውን የዩኤስ ኦፕን ይከታተላሉ ? በእያንዳንዱ ምድብ የተሻለ የማሸነፍ እድል ያለው ማን ይመስሎታል?

🎉 አሁን ከተመዘገቡ 25 ብር በነፃ ያገኛሉ! 🎉 👇
🤖ቴሌግራም  BOT አስፈልጎዎታል? እኛን ያናግሩን
e-commerce bot (ዕቃ መሸጫ)
Food ordering bot (የምግብ ማዘዣ)
አንዲሁም ሌሎች Bot እና Website እኛ ጋ ማሰራት ይቻላሉ
Contact @iam_P_KB
Software Solution Company
2024/09/29 09:26:26
Back to Top
HTML Embed Code: