Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✍️ #Rewind_Olympics_Memories #ትውስታ
አይረሴው የሲድኒ2000 ኦሊምፒክ የ10,000ሜ ውድድር አስገራሚ የአጨራረስ ትንቅንቅ ኃይሌ ገብረስላሴ ከ ፖል ቴርጋት!
Via: SuperSport
አይረሴው የሲድኒ2000 ኦሊምፒክ የ10,000ሜ ውድድር አስገራሚ የአጨራረስ ትንቅንቅ ኃይሌ ገብረስላሴ ከ ፖል ቴርጋት!
Via: SuperSport
✍️ Legendary athlete #Haile_Gebresilassie inspires team Ethiopia Marathon athletes gearing up for their final stages of preparations ahead of Paris 2024 Olympics.
Photo by: #Photo_Aman
#TeamEthiopia🇪🇹
#Paris2024Olympics
Photo by: #Photo_Aman
#TeamEthiopia🇪🇹
#Paris2024Olympics
✍️ የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ የልዑክ ቡድን ትላንት ምሽት ወደ ፓሪስ ጉዞ አድርጓል።
በዕለቱ ለልዑክ ቡድኑ ሽኝት ያደረጉት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ "በአንድነት እና በመተባበር መንፈስ የአገራችንን ሰንደቅ አላማ ከፍ እንድናደርግ አደራ እላለሁ" ማለታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዘግቧል።
በሁለተኛው ዙር የተጓዙ የልዑክ ቡድን አባላት በ10,000ሜ፣ 5000ሜ፣ 1500ሜ እና 800ሜ ውድድሮቾ በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች እና አሰልጣኞች መሆናቸውን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያሳያል።

✍️ #Misgana_Wakuma of Ethiopia 🇪🇹 Finished 6th (1:19:31) in the Mens 20km race walking at Paris 2024 Olympics.
The fastest finisher as an African and promising result for the 20 years old athlete.
The fastest finisher as an African and promising result for the 20 years old athlete.
✍️ የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች የሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሲቀጥል ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለሜዳሊያ የሚጠበቁበት የ10,000ሜ ወንዶች ፍጻሜን ጨምሮ በርካታ የማጣሪያ ውድድሮች ይከናወናሉ።
ሐምሌ 26/2016ዓ.ም
በጋዜጠኛ #ታምሩ_ዓለሙ
#Paris2024Olympics
#TeamEthiopia🇪🇹
🔔 የውድድር አይነት፦ የወንዶች 1500 ሜትር ማጣሪያ
ሰዓት፦ ቀን 6:05 ጀምሮ
አትሌቶች፦ አብዲሳ ፈይሳ...ምድብ አንድ
ኤርሚያስ ግርማ...ምድብ ሁለት
ሳሙኤል ተፈራ... ምድብ ሶስት
🔔 የውድድር አይነት፦ የሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያ
ሰዓት፦ ምሽት 1:10 ጀምሮ
አትሌቶች፦ ጉዳፍ ፀጋዬና እጅጋየሁ ታዬ...ምድብ አንድ
መዲና ኢሳ.... ምድብ ሁለት
🔔 የውድድር አይነት፦ የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ
ሰዓት፦ ምሽት 2:45 ጀምሮ
አትሌቶች፦ ሀብታም አለሙ...ምድብ አንድ
ወርቅነሽ መለሰ...ምድብ ሶስት
ፅጌ ዱጉማ...ምድብ አምስት
🔔 የውድድር አይነት፦ የወንዶች 10000 ሜትር ፍፃሜ
ሰዓት፦ ምሽት 4:20 ጀምሮ
አትሌቶች፦ ሰለሞን ባረጋ፣ በሪሁ አረጋዊና ዮሚፍ ቀጀልቻ
ፎቶ: DSTV Ethiopia
ሐምሌ 26/2016ዓ.ም
በጋዜጠኛ #ታምሩ_ዓለሙ
#Paris2024Olympics
#TeamEthiopia🇪🇹
🔔 የውድድር አይነት፦ የወንዶች 1500 ሜትር ማጣሪያ
ሰዓት፦ ቀን 6:05 ጀምሮ
አትሌቶች፦ አብዲሳ ፈይሳ...ምድብ አንድ
ኤርሚያስ ግርማ...ምድብ ሁለት
ሳሙኤል ተፈራ... ምድብ ሶስት
🔔 የውድድር አይነት፦ የሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያ
ሰዓት፦ ምሽት 1:10 ጀምሮ
አትሌቶች፦ ጉዳፍ ፀጋዬና እጅጋየሁ ታዬ...ምድብ አንድ
መዲና ኢሳ.... ምድብ ሁለት
🔔 የውድድር አይነት፦ የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ
ሰዓት፦ ምሽት 2:45 ጀምሮ
አትሌቶች፦ ሀብታም አለሙ...ምድብ አንድ
ወርቅነሽ መለሰ...ምድብ ሶስት
ፅጌ ዱጉማ...ምድብ አምስት
🔔 የውድድር አይነት፦ የወንዶች 10000 ሜትር ፍፃሜ
ሰዓት፦ ምሽት 4:20 ጀምሮ
አትሌቶች፦ ሰለሞን ባረጋ፣ በሪሁ አረጋዊና ዮሚፍ ቀጀልቻ
ፎቶ: DSTV Ethiopia
✍️ ኢትዮጵያ የፓሪስ ኦሊምፒክ መጀመሪያ ሜዳሊያዋን በ10,000ሜ ወንዶች በአትሌት በሪሁ አረጋዊ አማካኝነት አሸነፈች።
ከደቂቃዎች በፊት በተከናወነው የውድድሩ የመጀመሪያ የትራክ የፍጻሜ ውድድር የሶስት ጊዜ የአለም ሻምፒዮና የ10,000ሜ አሸናፊው እና የርቀቱ የአለም ክብረወሰን ባለቤቱ ዩጋንዳዊዉ ጆሽዋ ቼፕቴጊ የኦሊምፒክ ክብረወሰንን በማሻሻል (26:43.14) ጭምር የወርቅ ሜዳሊያን ሲያሸንፍ ኢትዮጵያዊዉ አትሌት በሪሁ አረጋዊ በ26:43.44 የብር ሜዳሊያ ባለድል ሆኗል።
አሜሪካዊው ግራንት ፊሸር በ26:43.46 የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፍ ኢትዮጵያውያኑ የሚፍ ቀጀልቻ 26:44.02 እና ያለፈው ኦሊምፒክ የርቀቱ አሸናፊ ሰለሞን ባረጋ 26:44.48 ስድስተኛ እና ሰባተኛ በመሆን አጠናቀዋል።
#Paris2024Olympics
#TeamEthiopia 🇪🇹

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ በ10,000ሜ የብር ሜዳሊያ ያሸነፈው አትሌት በሪሁ አረጋዊ ከውድድሩ በኋላ የሰጠው አስተያየት።
#Paris2024Olympics
#TeamEthiopia🇪🇹
#Paris2024Olympics
#TeamEthiopia🇪🇹
✍️ የ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች ዛሬም ሲቀጥሉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው የማጣሪያ ፉክክሮች መርሃግብር
👉 3000ሜ ሴቶች መሰናክል ማጣሪያ - ቀን 5:05
አትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ አለማየሁ
👉 800ሜ ሴቶች ግማሽ ፍፃሜ - ምሽት 3:35
አትሌት ወርቅነሽ መሰለ እና ፅጌ ድጉማ
👉 1500ሜ ወንዶች ግማሽ ፍፃሜ - ምሽት 4:10
አትሌት ሳሙኤል ተፈራ እና ኤርሚያስ ግርማ
#Paris2024Olympics
#TeamEthiopia🇪🇹
👉 3000ሜ ሴቶች መሰናክል ማጣሪያ - ቀን 5:05
አትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ አለማየሁ
👉 800ሜ ሴቶች ግማሽ ፍፃሜ - ምሽት 3:35
አትሌት ወርቅነሽ መሰለ እና ፅጌ ድጉማ
👉 1500ሜ ወንዶች ግማሽ ፍፃሜ - ምሽት 4:10
አትሌት ሳሙኤል ተፈራ እና ኤርሚያስ ግርማ
#Paris2024Olympics
#TeamEthiopia🇪🇹
#መረጃ
✍️ ኢትዮጵያ በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ 38 አትሌቶችን ጨምሮ ከ139 በላይ አባላት ባሉት የልዑክ ቡድን መወከሏን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ ተናግሯል።
ምንጭ፣ Mequannent Berhie Podcast
✍️ ኢትዮጵያ በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ 38 አትሌቶችን ጨምሮ ከ139 በላይ አባላት ባሉት የልዑክ ቡድን መወከሏን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ ተናግሯል።
ምንጭ፣ Mequannent Berhie Podcast
https://liyu-sport.com/article/-2024-
አትሌት ታምራት ቶላ የ2024 ከስታዲየም ውጪ ውድድሮች የአመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማትን አሸነፈ።
አትሌት ታምራት ቶላ የ2024 ከስታዲየም ውጪ ውድድሮች የአመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማትን አሸነፈ።
Liyu-Sport
Liyu Sport | Every Idea Matters!
https://liyu-sport.com/article/eight-thrilling-groups-drawn-for-first-ever-32-team-fifa-club-world-cup
Eight thrilling groups drawn for first-ever 32-team FIFA Club World Cup
Eight thrilling groups drawn for first-ever 32-team FIFA Club World Cup
Liyu-Sport
Liyu Sport | Every Idea Matters!