ትዝታ እና ብርሃን
ሲራክ
#ለግጥም አፍቃሪያን የተዘጋጀ
ገጣሚ እና አንባቢ ሲራክ
@LoveAndTruth
@LoveAndTruth_bot
www.tgoop.com/loveandtruth
ደህና ሁኝ....
ምክንያቱ ያልታወቀ ስንብት...ከሷ ወይስ ከሱ???
ገጣሚ እና አንባቢ ሲራክ
@LoveAndTruth
@LoveAndTruth_bot
www.tgoop.com/loveandtruth
ደህና ሁኝ....
ምክንያቱ ያልታወቀ ስንብት...ከሷ ወይስ ከሱ???
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#RUSSIA #USA
ሩስያ የአሜሪካው ፕሬዜዳንት #ጆ_ባይደንን ጨምሮ ሌሎች የአሁን እና የቀድሞ ባለስልጣናት ወደ ሀገሬ ድርሽ እንዳትሉ ስትል ማዕቀብ ጣለች።
የሩሲያ መንግስት ወደ ሩስያ እንዳይገቡ እገዳ ከጣለባቸው መካከል ፦
👉 የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን
👉 የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን
👉 የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ጃክ ሱሊቫን
👉 የCIA ዳይሬክተር ዊሊያም በርንስ
👉 የኋይት ሃውስ ቃል አቀባይ ጀን ሳኪ፣
👉 የመከላከያ ሚኒስትር ሊዮይድ አውስቲን
👉 የቀድሞዋ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን ይገኙበታል።
በተጨማሪ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ተሩዶ ወደ ሩሲያ እንዳይገቡ ማዕቀብ ተጥሎባቸዋል።
ቀደም ሲል አሜሪካ በሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ ላይ ማዕቀብ ጥላ ነበር።
መረጃው የአርቲ ኒውስ እና የአልዓይን ኒውስ ነው።
@tikvahethiopia

Forwarded from Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ
በገዳሪፍ የቀይ ጨረቃ ማህበር ፣ በኢትዮጵያ ወታደር የተገደሉ 11 ታጣቂዎችን አስክሬን አንስቶ መቅበሩን አስታውቋል። የግዛቲቱ ቀይ ጨረቃ (ቀይ መስቀል ) ማህበር ባወጣው ዘገባ ከሱዳን በኩል ወደኢትዮጵያ አቋርጠው በመግባት ላይ ያሉ ፈንጅን ጨምሮ የተለያዩ መሳሪያ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ታጣቂዎች ከኢትዮጵያ ድንበር በተተከሶ ጥይት ተመተው 11 ሰዎች መሞታቸውን ዝጎቧል።
.
ሳምሪ የሚል መለያ ስም ያለው የቅማንትና የቤንሻንጉል የህወሓት ታጣቂዎች ጥምረት
በገዳሪፍ ቦርደር ተደጋጋሚ ጊዜ ለመግባት ሲሞክሩ በመከላከያ ስራዊትና በአማራ ልዩ ሀይል የመደምሰስ እጣፈንታ እየገጠማቸው አንድም ጊዜ ህልማቸው ሳይሳካለቸው ቀርቷል። ይህ ለ9ኛ ጊዜ የመግባት ሙከራቸው ቢሆን ዛሬም አልተሳካላቸውም።
ሱሌማን አብደላ

Forwarded from ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam
ትዝታ አንገላቶኝ
ናፍቆት አሰቃይቶኝ
ምይዝ ምጨብጠው ግራ ገባኝና
እፀልይ ጀመረ አምላክ ቤት ሄድኩና ።
“እባክህን አምላክ
እሷን የሚያስረሳ ምህረት ወደኔ ላክ
ትዝታዋ ዘውትር ከሚነሳኝ ሰላም
ከልቤ ብትፍቃት እኔ ልጅህ አልጠላም”
ብዙ ሌላም ሌላም…
ፊቱ ተንበርክኬ እየለመንሁት ሳለ
ከዚህ ቦታ ቆመን …
አብረን የፀለይነው ፣
ማይረሳ ፀሎት ፊቴ ድቅን አለ!
ምንም አላረኩም … ፣
ብቻ ተነስቼ በልቤ እንደጠናሁ
ግራ ቀኝ ሳልል ወደ ቤቴ አቀናሁ ።
በቃ…!
ምንም ብፍጨረጨር ካልቻልኩኝ ልገታሽ
በፀሎት ውስጥ ሳይቀር ካለብኝ ትዝታሽ
በቃ አልነካካሽም …
ሌላ የትም ሳይሆን ልቤ ላይ ነው ቦታሽ ።
( እዮብ ዘ ማርያም)
ናፍቆት አሰቃይቶኝ
ምይዝ ምጨብጠው ግራ ገባኝና
እፀልይ ጀመረ አምላክ ቤት ሄድኩና ።
“እባክህን አምላክ
እሷን የሚያስረሳ ምህረት ወደኔ ላክ
ትዝታዋ ዘውትር ከሚነሳኝ ሰላም
ከልቤ ብትፍቃት እኔ ልጅህ አልጠላም”
ብዙ ሌላም ሌላም…
ፊቱ ተንበርክኬ እየለመንሁት ሳለ
ከዚህ ቦታ ቆመን …
አብረን የፀለይነው ፣
ማይረሳ ፀሎት ፊቴ ድቅን አለ!
ምንም አላረኩም … ፣
ብቻ ተነስቼ በልቤ እንደጠናሁ
ግራ ቀኝ ሳልል ወደ ቤቴ አቀናሁ ።
በቃ…!
ምንም ብፍጨረጨር ካልቻልኩኝ ልገታሽ
በፀሎት ውስጥ ሳይቀር ካለብኝ ትዝታሽ
በቃ አልነካካሽም …
ሌላ የትም ሳይሆን ልቤ ላይ ነው ቦታሽ ።
( እዮብ ዘ ማርያም)
Forwarded from Natnael Mekonnen
የኢሳት ጋዜጠኞች እንዴት ይሰሩ እንደነበር እምናውቅ እናውቃለን! በተለይ ኢሳትን ኢሳት ላደረጉትና አሁን ተገፍተው ወጥተው ኢትዮጵያ ከሚለው አቋማቸው ዝንፍ ሳይሉ የአንድ ፓርቲ ልሳን ለማድረግ የተሞከረውን ስራና የገንዘብ ሴራ እራሳቸውን በመጉዳት በሆዳቸው ይዘው ኢሳት ኢንተርናሽናልን ላቋቋሙት ለነዚህ ጋዜጠኞች ለሰጡን የ 2 ዓመታት ተኩል ፍጹም ቅን አገልግሎት ምስጋናዬንና ያለኝን ክብር ለመግለፅ እወዳልሁ! ኢሳት ኢንተርናሽናልን ከፍ አድርገን እናነሳዋለን! ዳግም እንገነባዋለን! ኢሳት ኢንተርናሽናልን ለመርዳት 👉 https://www.gofundme.com/f/esat-international-satellite-support-fund
ምንድነሽ ምንድነኝ🙂
አንደበት እያለኝ፣
ምላሴን አሳስሮት ጉልበተኛው ፍቅርሽ
ካንቺ አቅም በልጬ፣
የልቤን ትኩሳት ምን ብዬ ልንገርሽ?
ልክ እንደ በራለት፣
ስስቅ ብታገኚኝ በጨለመ ሀገር
ጥርሴን አትመኚ ልብ ነው ቁም ነገር:
ለሊቱን አድሬ፣
ትዝታና ናፍቆት ልቤን እያመሰኝ
ደግሞ በማለዳ፣
ከወፍ ዜማ ቀድሞ ፍቅርሽ ቀሰቀሰኝ:
ከተውሽኝም ወዲህ፣
ከልቤ ማትወጪ ምንድነሽ አንቺ ግን?
እኔስ ግን ምንድነኝ፣
ልክ እንደ ፈጣሪ...
ጠዋት ተነስቼ አንቺን ማመሰግን?
ምን አቅም ቢያሳጡኝ፣
ቁጭትና ህመም ፍቅር ትዝታሽም
በቃ ህይወት ይቺ ናት፣
አንቺም አትመጪም እኔም አረሳሽም፡፡
አንደበት እያለኝ፣
ምላሴን አሳስሮት ጉልበተኛው ፍቅርሽ
ካንቺ አቅም በልጬ፣
የልቤን ትኩሳት ምን ብዬ ልንገርሽ?
ልክ እንደ በራለት፣
ስስቅ ብታገኚኝ በጨለመ ሀገር
ጥርሴን አትመኚ ልብ ነው ቁም ነገር:
ለሊቱን አድሬ፣
ትዝታና ናፍቆት ልቤን እያመሰኝ
ደግሞ በማለዳ፣
ከወፍ ዜማ ቀድሞ ፍቅርሽ ቀሰቀሰኝ:
ከተውሽኝም ወዲህ፣
ከልቤ ማትወጪ ምንድነሽ አንቺ ግን?
እኔስ ግን ምንድነኝ፣
ልክ እንደ ፈጣሪ...
ጠዋት ተነስቼ አንቺን ማመሰግን?
ምን አቅም ቢያሳጡኝ፣
ቁጭትና ህመም ፍቅር ትዝታሽም
በቃ ህይወት ይቺ ናት፣
አንቺም አትመጪም እኔም አረሳሽም፡፡
Forwarded from ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam
record20200609174256.3gpp
2.8 MB
ገጣሚ :-- ኢዮብ ዘማርያም አንባቢ kida yegeter lij
Forwarded from ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam
ዛሬ ስትለዪኝ...
ልብሽ ከኔ ርቆ፥ ወደ ሌላ ሲበር
ማድረግ የፈለኩት...
አብሮ መብረር ሳይሆን፥ ማልቀስ ብቻ ነበር::
የልቤን አውጥቼ...
ግን እንደምን ላልቅስ፥ ዕንባ እንደምን ልዝራ
ማለቅስበት አይኔ...
ከኔ ተለይቶ ሄዶ ካንቺ ጋራ::
አላሳዝንሽም ?
ይዤ አልታይሽም ? ብሶት ሰቀቀኔን
እንዳለቅስ እንኳን መልሺልኝ አይኔን !
( እዮብ ዘ ማርያም )
ልብሽ ከኔ ርቆ፥ ወደ ሌላ ሲበር
ማድረግ የፈለኩት...
አብሮ መብረር ሳይሆን፥ ማልቀስ ብቻ ነበር::
የልቤን አውጥቼ...
ግን እንደምን ላልቅስ፥ ዕንባ እንደምን ልዝራ
ማለቅስበት አይኔ...
ከኔ ተለይቶ ሄዶ ካንቺ ጋራ::
አላሳዝንሽም ?
ይዤ አልታይሽም ? ብሶት ሰቀቀኔን
እንዳለቅስ እንኳን መልሺልኝ አይኔን !
( እዮብ ዘ ማርያም )
Forwarded from Natnael Mekonnen
ተጀምሯል
የመጀመሪያው ትዊተር መልክት ይሄ ነው ትዊት ሪትዊት በማድረግ ተደራሽነት እንዲኖረው እናድርግ https://twitter.com/natnaelmekonne7/status/1509940241519493129?s=21&t=Ywn5Gl_XiCi9W0ud_xuroQ
የመጀመሪያው ትዊተር መልክት ይሄ ነው ትዊት ሪትዊት በማድረግ ተደራሽነት እንዲኖረው እናድርግ https://twitter.com/natnaelmekonne7/status/1509940241519493129?s=21&t=Ywn5Gl_XiCi9W0ud_xuroQ
Twitter
Natnael Mekonnen
Thank you for your wisdom, Professor Abbink. Ethiopians have advised @POTUS & Blinken about the wrong policy of interference they are following against a friendly nation of Ethiopia. This policy does not benefit USA! @SenateDems @SenateGOP @SenateFloor bit.ly/35vgGvb
Forwarded from 🌿🌿🌿 መርጌታ ይግዛው 🌱🌱🌱
የጎንደር ወጣቶች በአዘዞ አቡበከር ሰዲቅ መስጊድ የዒድ በዓል ማክበሪያ ስፍራን አፀዱ
በጎንደር ከሚገኙ ክፍለ ከተሞች አንዷ በሆነችው የአዘዞ ክፍለ ከተማ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወጣቶች የተለመደ የዒድ በዓል የፅዳት መርኃ ግብራቸውን በአዘዞ አቡበከር ሰዲቅ መስጊድ በመገኘት አከናውነዋል።
የፅዳት መርኃ ግብሩ ላይ የተገኙት ሰዎች በጎንደር ወንድማማች የክርስትና እና የእስልምና ዕምነት ተከታዮችን ለመነጠል የተሴረው ሴራ ዋጋ የተከፈለበት እና የሚወገዝ ነው ብለዋል። ይህ የፅንፈኞች ድርጊት ሳይበግረን በዓልን አብረን ለመዋል የተለመደ አብሮነታችን እየተወጣን ነው ሲሉም ተናግረዋል።
የበዓሉ ቀንም ከመስጊድ እስከ ቤት በመገኘት እንደሚያከብሩት ገልፀዋል። በመስጊዱ ፅዳት መርኃ ግብሩ ላይ የተገኙት አብደላ ኡስማን እና ሐጂ ፈንታሁን አደም ባለፉት ቀናት በጎንደር ሁለቱን እምነቶች አብሮነት ለማጠልሸት የተሠራው ሥራ ያሳዘናቸው መሆኑን ገልጸዋል።
የዒድ በዓል በፀጥታው ስጋት ምክንያት በየዓመቱ ከሚከበርከት አፄ ፋሲል ስታዲየም መካሄዱ ቀርቶ በየመስጊዱ እንዲከበር በመወሰኑ በዓሉ የሚከበርበት መስጊድን ለማፅዳት የክርስቲያን ወንድሞች በመገኘታቸው የተለየ ትርጉም ያለው ነው ሲሉም ተናግረዋል። 1ሺሕ 443ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በነገው ዕለት በጎንደር በሁሉም መስጊዶች የዕምነቱ ተከታዮች በተገኙበት ይከበራል።

የምድራችን አስፈሪው ጦር ናዚን ቀጥቅጦ ያሸነፈበትን 77ተኛ አመት በድምቀት አክብሯል።
አስርሺ ወታደሮች በተገኙበት
በቀዩ አደባባይ የተከበረው የድል ቀን በአሉ
ፕሬዳንታቸው ቭላድሜር ፑቲን ነፃነትን ለሚሹ ጭቁን ህዝቦችና ለሩሲያ ወዳጆች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ናዚን አርካሪውን ሰብረው ያሸነፉት የቀድሞው የሶቬት ሕብረት አባል ሀገሮች ተወካይዎቻቸውን ወደ መስኮ መላካቸውን ሩሲያ 29 የዜና አውታር ዘግቧል።
.
የድል ቀኑን በማስመልከት ንግግር ያደረጉት
ፕሬዚዳንት ፑቲን፣ ወታደሮችን የአባቶቻቸውን ገደል ለመድገምና ዳግም እያቆጠቆጠ ያለውን የናዚን አስተሳሰብ ከወገቡ ለመቅጨት እየተዋጉ ነው፣ በቅርቡ የትውልድ አገራቸውን ( ዩክሬንን ) ነፃ አውጥተው፣ የአባቶቻችን ታሪክ ይደግማሉ፣ የሩሲያ ጥላቶችም ደህ ብትር ቀመሰው መልሰው ወደ ሩሲያ ፊታቸውን አዙረው መተኛት ያቆማሉ፣ አሁን እያደረግነው ያለ ውጊያ በዕቅዱ መሰረት እየሄደ ነው፣ ሆኖም ሩሲያዊያን እነዚህ የናዚ አሽከሮችን በደንብ መግረፍ አለባቸው፣ ለመግረፍም መዘጋታቸውን ማቋረጥ የለባቸውም ሲሉ ሆመጠጥ ያለ ንግግር አድርገዋል።
ተቀናቃኛቸው የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት
ዘለንስኪ በበኩላቸው፣ በኬቭ አደባባይ ብቻቸውን እየተጓዙ ባደረጉት ንግግር ጥላት ከ77 አመት በኋላ ዳግም ወረራ መፈፀሙን አሳውቀው፣ ድሉ የዩክሬንና የምዕራባውያን ነው ሲሉ ዝተዋል።
የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ይሄንን ተንቀሳቃሽ ምስል ከለቀቁ በኋላ የፓክስታኑ የዜና ኤጀንሲ በሰራው ዘገባ ላይ ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ የለቀቁት ቪዲዮ በህዳር ወር የተቀረ መሆኑን አረጋግጫለሁ ብሏል።
.
አሜሪካ የሩሲያን የድል ቀን ማክበር አስመልክታ በፔንታጎን አመራሮቿ በኩል መልዕክት ያስተላለፈች ሲሆን፣ ፑቲን ሦስተኛውን የአለም ጦርነት ለማስነሳት እጫፍ የረደሰ ይመስላል፣ ሰውየው ምን አይነት ህሌና እንዳለው አላቅም USA መፍትሔ መፈለግ አለባት፣ ቻይና ግን የሩሲያን አካሄድ እያች ዝምታ መርጣለች ባበደ አለም ውስጥ እንዴት ያለ ንግድ ልታካሂድ እንዳሰበች አላቅም ስትል ቻይናን ወቅሳለች።
የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን ለሩሲያዊያን የድል ቀን እንኳን አደረሳችሁ ያሉ ሲሆን፣ ሩሲያ በፈለግሽኝ ቀን ጥሪኝ አለሁኝ፣ አሁንም በዝባዧን አሜሪካን በሳይበር ማሳደድ ይዣታለሁ፣ በቅርቡ ከአሜሪካ የምትፈልጊውን ሚስጥር እሰጥሻለሁ ስትል አሳውቃለች።
Abay News Network
ሊንኩን በመጫን የANN የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁን !
https://youtu.be/1riQyH2_eLE

YouTube
Suleiman Abdella Official channel subscribe Now