Telegram Web
እየኖሩ መሞት🤍🦋
ትምህርት ቤት ለመሄድ ረፍዶብኝ እኔ ልብሴን ስለብስ እናቴ ቁርሴን ሰርታልኝ ሳትበዪ እንዳትሄጂ እያለች በቆምኩበት የምታጎርሰኝ ነገር እሱም ድሮ ተባለ🤌🥹🥹 @Mapoem2 @Mapoem2
በመንገድ ላይ ስንሄድ በቃ ወንድ እና ሴት አንድ ላይ እየሄዱ ከሆነ ሁሉም ሰው ሚያስባቸው በሌላ ነገር ነዋ በቃ ለሰው ስንል ወንድሜ ነው እህቴ ናት cousine ናቸው ወይ bestfriend ነን ምናምን ብለን ፅፈን እሱን እያሳየን እንሂድ እንዴ🤔 @Mapoem2
@Mapoem2
እናታችንን አናደናት የስድብ ናዳ አውርዳብን አኩርፋን ሄዳ እኛ እንዴት እንታረቃት ይቅርታ እንድታረግልን ስራዋን ሰርተን እንጠብቃት አንቺ እቃውን እጠቢ እኔ ደሞ ልብሶቹን አጥባለው ተባብለን እሷ ስትመጣ ልጆቼ ኑ የገዛውላችሁን እዩ ምግብስ በላችሁ ምነው ነጭ ሆናቹብኝ ሚቀባ ነገር አትቀቡም ኑ እስቲ ሳሙኝ 🥹የምትለን አይ እናት🤌
@Mapoem2
@Mapoem2
ከባዱ ስሜት መለያየት ጋ ሳይሆን መነፋፈቅ ጋ ነው ናፍቆት በቃል የማንገልፀው ህመም 🩸ነው!
@Mapoem2
  
@Mapoem2
Forwarded from 卄𝔅🤴
Selam selam🖐🖐

እነሆ የምርጥ ምርጥ channal ተከፈተ👍
👉የዚህ channel አላማው

👉 የ ስዕሎች ልምድ መለዋወጥ 👨‍👧‍👦🌇
👉ስዕሎችን መገምገም🌉
👉የ ስዕሎች ውድድር 🏞🏞🏞
👉የ ስዕል ቀለማት...🎇🎇🎇

እና ሌሎችም ይዘቶች ያሉት ምርጥ channel ነው። 🙏🙏🙏

@hb_art_27👈
@hb_art_27👈
@hb_art_27👈

ለበለጠ መረጃ @huuuund ያናግሩኝ

ጥበብ የምታደንቁ ከሆነ
#share #share #share
በዓል አንወድም
       ፡
       ፡
ቢጫ መሬት
ህይወት ግን እንደሬት

አበባ ሙሉ ሜዳ
ህይወት ግን እንግዳ

ኩበት እና ውበት
ህይወት ሀዘን ሽበት

"እንኳን አደረሰን" ተባብለን
የሆነ የሚከፋን ነገር አለን

ከውስጣችን እንደታመቀ
አልቅሰነው እንዳላለቀ
ወልደነው እንዳልተመረቀ
      
            ብቻ
በዓል አልወድም የሚስብለን
       አንድ ነገር አለን::


መሬቱን ቢጫ ወርሶት
እኛ ደሞ ትንሽ ብሶት

አናለቅሰው ነገር ተድላ
ጠማን አንል ነገር ጠላ ተደላድላ

ራበን አንል ምን ተብሎ
መሶቡ አልከደን ብሎ

ምን እንደቸገረን ባናውቅም
በዓል  ግን አንወድም፡፡

ከጠላ የቀረረ
ከመውረድ የቀረ

ዕንባችንን ዋጥ አድርገነው
ሲጨፍሩ ለይመሰል ትከሻችንን ነቅንቀነው

ሲስቁ የምንስቀው
ሲቀርቡ የምንቀርበው
(ይምሰል ነው
ቢጤ ለመሆን ነው)

                 እዛና እዚህ ሚያስረግጠን
                 እዚያና እዚህ ሚረግጠን
                               ፡
                               ፡
                      ከትናንት - እውርርርርር
                      ከትናንት - ስብርርርርር
                      ከትናንት - ሽንክልልልል
     ትንሽ መከፋት አለን የልጅ 'ዲምፕልን' የሚያክል ፡፡

ኤልያስ ሽታኹን
Forwarded from 卄𝔅🤴
ሰላም ሰላም👋🏻👋🏻 ምርጥ ምርጥ የስዕል ቻናል ከፈለጋቹ 🙌https://www.tgoop.com/hb_art_27 HB ART ምርቻዎት ያድርጉ
👉 ስዕል መማር ለምትፈልጉ
👉 እራሶን ለመሳል
👉 ለተለያዩ ሽልማቶች ::
ለሁሉም ነገር 🙌 https://www.tgoop.com/hb_art_27
https://www.tgoop.com/hb_art_27
አዲስ ቻናል ስለሆነ join እና share ማድረግ እንዳይረሱ
ለበለጠ መረጃ @huuuund or 🤙+251986150421 & +251704108868
🙌🫶 እናመሰግናለን HB ART
👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻
እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

⬅️በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።➡️

🌐ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት
😱😱😱👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/addlist/8iIvtXOwoMphYmNk
https://www.tgoop.com/addlist/8iIvtXOwoMphYmNk
https://www.tgoop.com/addlist/8iIvtXOwoMphYmNk
Forwarded from የኢናያ ደብዳቤዎች💨 (🍁🍂ኢናያ)
ለጂኒ እራሴን ዳርኩኝ
አዲስ ትረካ ክፍል አንድ🌙

https://www.tgoop.com/httpstmeyawahnberku

ሼር እያደረግን🫶
2025/02/06 03:37:33
Back to Top
HTML Embed Code: