Telegram Web
Forwarded from Ri Yadh
ምኞት-3
©ሪያድ ዐብዱልጀባር
.
በውዴ መጎንጨት መጠማት ሲቀጣ፣
ሲጠግቡ ጠግቤ በራብ እንድታጣ፣
ዘልዓለም ልረካ ሳልጠጣ ልጠጣ፣
ሲዲቅን ባረገኝ፤ በሆንኩኝ ባለ እጣ።
.
ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓለይሒ
(ሐሙስ 27/05/2013 ምሽት 3:58)
@RiHabib
“የታሪክ ንቅለ-ምልከታ” የተሠኘውና በዶ/ር ፋዒዝ ሙሐመድ ( Faiz M Kassim ) የተዘጋጀው መጽሐፍ በነገው እለት(እለተ አርብ መስከረም 14/2014 ዓ.ል በኸሊፋ አዳራሽ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ ይመረቃል፡፡ ጥልቅ ጥናታዊ ምርምሮችን የያዘውና ለሀገራችን የበረታ ሀገረ-መንግስት ግንባታ የሚበጁ የመፍትሔ ሐሳቦች የታጨቁበትን ይሄን ውብ መጽሐፍ አብረን እናስመርቀው ብሎም ከእጃችን አስገብተን እንማር፤ እንመራመርበት ዘንድ የአክበርዎት ግብዣዬ ነው፡፡

በዚሁ አጋጣሚ ዶ/ርን እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እወዳለሁ፡፡
@mariaislamic
Forwarded from MIDAD-ሚዳድ
«ሰውን ከፍ ዝቅ የሚያደርግ [ነውር የሚከታተል] ሰው፤ ወይ ራሱን አድናቂ(ጉረኛ) ነው። አሊያም ምቀኛ ነው።»
©ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

ዲዛይን👉 @mariaislamic || ሚዳድ
ካፊር ሆነን ብንሞትስ? | ልብ የሚነካ ትምሕርት በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ || Lecture by Sheikh Hamid Mussa | Midad-ሚዳድ

✪ማስታወሻ; ይህ አጭር ትምሕርትአንደበተ‐ርቱዕ የሆኑት ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ በ #ኑን_የቁርኣን_መድረክ 3 #ፅናት መድረክ «ፅናት» በሚል ርዕስ ካቀረቡት መሰናዶ የተቀነጨበ ነው።
https://youtu.be/9ye7NxcbOlA
ካዕባ የሙስሊሞች ጣዖት ነውን? | ኢስላም ምን ይላል? የዶ/ር ዛኪር ናይክ ድንቅ ምላሽ || Dr Zakir Naik | MIDAD
https://youtu.be/W5tRtjqBTck
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካትሁ!
የተወደዳችሁ የቻነሌ ቤተሰቦች! ከዚህ ቀደም @RiHabib በሚል username ከፍቼው የነበረው ቻናሌ ባጋጠመኝ እክል ምክንያት ማስተዳደር ስላልቻልኩ ለበርካታ ጊዜያት ፖስት ማድረግ አልቻልኩም ነበር። በዚህም በርካታ ተከታታዮቼን ማጣቴ አልቀረም ነበር። ታዲያ እነሆ በአዲስ ቻናል እከሰት ዘንድ ግድ ሆነ።
አዲሱን ቻናሌን @RiYadhPage ሼር በማድረግ ታስተዋውቁልኝ ዘንድ በአክብርዎት እጠይቃለሁ።
ቅን እናስብ፣ መልካም እንሁን 😉
@RiYadhPage
ዱዓችን ለምን ተቀባይነት አጣ? | ኢስላም ምን ይላል? የዶ/ር ዛኪር ናይክ ድንቅ ምላሽ || Dr Zakir Naik | Midad-ሚዳድ
https://youtu.be/AEWBzkUeBLc
አስደናቂ ችሎታ! | Al-Hashr (17-24) ሓለቃ ቁርኣን | በማስተር ኡስታዝ ሐምዛ ሠዒድ || Ethiopian Qari's| MIDAD
https://youtu.be/3DG3LpSrDxA
መንገደኞች ነን… ፅልመት በዋጠው ሰርጥ የምንርመሰመስ… ተራራን መውጣት ሳይሆን መረማመድ ይበጃል ብለን ባለንበት የምንርመጠመጥ…
የማይጓዝ የለም… አማራጭ መንገዶቹም እልፍ ናቸው…
ለመሆኑ ታላቁ ጉዞ የትኛው ነው?
የተራራው ጫፍ… የጉዞው መዳረሻ ከወደየት ይሆን?
ተወዳጁና ተናፋቂው #ኑን_የቁርኣን_መድረክ በ7ኛ መሰናዶው ምላሹን ይዞ ከተፍ ብሏል።
እሁድ ጥቅምት 07 ቀን 2014 ዓ.ል ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በሚኪያሄደውና «ታላቁ ጉዞ» በሚል ርዕስ በተሠናዳው በዚህ ልዩ መሠናዶ ሀገራችን ያፈራቻቸው መሻይኽና ዱዓት ብሎም ቁራኦች መድረኩ ላይ ይነግሳሉ።
.
ከቻሉ ከ1 ፍሬ ጀምሮ የቻሉትን ያህል ቁርኣን ይዘው ከመጡ ኑን ቁርኣን አድራሽ ከኑር የቁርኣን ባንክ ጋር በመተባበር ለመሳጂድና መድረሳዎች በአደራ ያደርሱልዎታል!
የመግቢያ ዋጋ፡ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤
የመግቢያ ቲኬቱን፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000412638291 ሀይደር እና አብዱልፈታህ እና ኢስማዒል በሚል አካውንት
1. ባንክ ቤት የከፈሉበትን ደረሠኝ በማምጣት ወይም
2. የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ከሆኑ ደሞ መክፈልዎን የሚያረጋግጠውን መልዕክት ስክሪን ሾት በማሳየት እንዲሁም፤
3. በእለቱ በር ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: በስልክ ቁጥሮች 0922950220 , 0943126369 , 0993641019 , 0933533960 , 0922535417 ላይ ይደውሉ።
#ታላቁ_ጉዞ
ኑን የቁርኣን መድረክ
“ልቅና በቁርኣን!”
@mariaislamic
በ8 ዓመታት አገልግሎት መሕር የከፈሉት ታላቅ ነብይ አስደናቂ ታሪክ | በኡስታዝ ሙሐመድ ሳኒ ሐምደላህ || Midad-ሚዳድ
https://youtu.be/mbZ_rLe8oUs
@mariaislamic
ይህ የቴሌግራም ቻናል፣ ውብ ውብ የቁርኣን ማንበቢያና ማስቀመጫዎችን በማምረት የሚታወቀው ኸይራት የታላቁ ቁርኣን ማንበቢያና ማስቀመጫ ማምረቻ ድርጅት ነው።

በየመሳጂዶቹ የሚታዩ፣ ውብና ዕይታን የሚስቡ፣ ለመቅራት ተነሳሽነት የሚፈጥሩ ቁርኣን ማንበቢያዎችን በማዳረስ ሰፊ ሥራ እየሰራ የሚገኘው የዚሁ ድርጅት የቴሌግራም አድራሻ የሚከተለው ሲሆን፤ ጆይን በማለት መሳጂዶቻችንን ይመልከቱ!
https://www.tgoop.com/Rimah3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እሁድ ጥቅምት 07 ቀን 2014 ዓ.ል ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በሚኪያሄደውና «ታላቁ ጉዞ» በሚል ርዕስ በተሠናዳው የ #ኑን_የቁርኣን_መድረክ 7ኛ መሰናዶ ሀገራችን ያፈራቻቸው መሻይኽና ዱዓት ብሎም ቁራኦች መድረኩ ላይ ይነግሳሉ።
.
በዕለቱም በኡስታዝ ሐሰን ጧሐ የተዘጋጀውና #ቁርኣናዊ_ዘይቤ የተሰኘው መጽሐፍ በድምቀት ይመረቃል።
.
ከቻሉ ከ1 ፍሬ ጀምሮ የቻሉትን ያህል ቁርኣን ይዘው ከመጡ ኑን ቁርኣን አድራሽ ከኑር የቁርኣን ባንክ ጋር በመተባበር ለመሳጂድና መድረሳዎች በአደራ ያደርሱልዎታል!
የመግቢያ ዋጋ፡ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤
የመግቢያ ቲኬቱን፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000412638291 ሀይደር እና አብዱልፈታህ እና ኢስማዒል በሚል አካውንት
1. ባንክ ቤት የከፈሉበትን ደረሠኝ በማምጣት ወይም
2. የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ከሆኑ ደሞ መክፈልዎን የሚያረጋግጠውን መልዕክት ስክሪን ሾት በማሳየት እንዲሁም፤
3. በእለቱ በር ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: በስልክ ቁጥሮች 0922950220 , 0943126369 , 0993641019 , 0933533960 , 0922535417 ላይ ይደውሉ።
#ታላቁ_ጉዞ
ኑን የቁርኣን መድረክ
“ልቅና በቁርኣን!”
@mariaislamic
Forwarded from حمزة سعيد
مركز حمزة لتعليم القرآن الكريم والسنة
ሐምዛ የቁርኣን እና የሱና ትምህርት ማስተማሪያ ማዕከል
Hamza Center Of Teaching the Holy Quran and Sunnah

"خيركم من تعلم القرآن وعلمه"
 
"ከናንተ በላጫቹ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው ።"

🟢ባሉበት ቦታ ሁነው ቁርኣንን በ online መማር ይፈልጋሉ? 

🔰24 hours  እናንተን ለማስተማር ዝግጁ ነን

🌍ከየትኛዉም የአለማችን ክፍል ቢሆኑ 🌍


💎የምንሰጣቸው አገልገሎቶች:-

1.ቁርኣን ለጀማሪዎች(ቃኢደቱ ኑራንያ)
2.ቁርኣን በነዘር  (ከተጅዊድ ጋር)
3. ቁርኣን በሂፍዝ

በተጨማሪ
መሠረታዊ ኢስላማዊ ዕውቀቶች:- ●አቂዳ
                                                   ● ፊቅህ
                                                   ● ሲራ እና
                                                   ● ሀዲስ 
💎 ከ ልዩ ልዩ አጫጭር ስልጠናዎች
እና ሰርተፍኬት ጋር

👉የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሳያመልጠዎ ፈጥነው ይመዝገቡ!


ለመመዝገብ
Telegram 👉@Abu_Reyhan
    👉 09 12 65 58 13 

     የምናስተምረዉ
በቴሌግራም እና በዋትስ አፕ
2025/06/18 16:47:09
Back to Top
HTML Embed Code: