Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
በነገራችን ላይ…ቶሌ የሚናደዱ ሰዎች በጣም ጥሩ ልብ ያላቸው ናቸው።ቶሎ ሰዎን ይወዳሉ፣የሰውን ችግር ይረዳሉ…ሰውንም በጣም ያምናሉ። ነገር ግን የጠሉህ ቀን የጥላቻን ጥግ ያሳዪሃል ሀቢቢ!

@Meba56
#JOIN
@Meba56
#Hemis_ooooo😍😍

#Kaya

Muhamed zeynu nebye


@Meba56

@Meba56
ትንሽ ፈገግታ !

መልካም ስትሆን ለሰዎች ምን እየሰጠኃቸው አንዳለህ አታውቅም ፈገግ ብለህ በማየትህ ብቻ ትልቅ ተስፋ የሰጠኃቸው ብዙዎች አንዳሉ ገምተህስ ታውቃለህ? ስለዚህ ወዳጄ ምንም ማድረግ ባትችል እንኳን ከልብህ ፈገግ ብለህ ለሰዎች ሰው እንዳላቸው እንዲሰማቸው አድርግ ውጤቱ ብዙ ነዉ!

@Meba56
#Join.
@Meba56
❤️ ❤️ ❤️ ኢስነይንኖ ❤️ ❤️ ❤️

እውነተኛው ካባ በተጨቋኞች ልብ ውስጥ ነው ፡፡ አላህ በተጨቆኑ ልብ ውስጥ ሰፍሯል ፡፡ በተጨቋኞች ልብ ውስጥ ገነት ተደብቃለች ፡፡ ያስታውሱ ፣ ሀብቱ በፍርስራሾች ውስጥ ይገኛል።

ሸምሱል ቲብሪዝ
#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀


@Meba56
#Join😍
@Meba56
ሀሚሱ ሙባረክ

አንዳንድ ጊዜ ፈተናው ወደ መጨረሻው አይመጣም....
አንዳንድ ጊዜ ህመሙ ይጨምራል...
አንዳንድ ጊዜ እየጨለመ እና እየጨለመ ይሄዳል....
አንዳንድ ጊዜ መውጫ መንገድ ያለ አይመስልም....
ችግር እርስ በርሱ ይመጣና ቅጣቱ ቢሆንስ? ያስብላል.....
ፍቅር ሳይሆን የአላህ ቅጣት ቢሆንስ????

ነገር ግን አላህን እንድታወድስ እንድትናፍቅ ወደ እርሱ እንድትጮህ እና በእርሱ እና በእሱ ላይ ብቻ እንድትተማመን የሚያደርግህ ከሆነ ይህ እንዴት ቅጣት ሊሆን ይችላል?
                     ???? እንዴት????
ፍቅር ነው ንጹህ ፍቅር ሌላ ሊሆን አይችልም።

ሰሉ አለ ነቢ💚
ና እቆምኩበት ቆመህ
ጀማሉን ተመልከት
በጆሮህ አዳምጠው
የጀዝሙን መለከት
ግንባሩን እይና
በወጉ ተንከትከት
አይተነው እንኑር
ብንሞትም እንሙት🙏

ኸሚስኩም ሙባረክ😍

        صلوا عليه وسلموا تسليما  
اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم
#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
@Meba56
#Join
@Meba56
💚💚💚 የ ሀሚሱ ጀባታ💚💚💚
አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ ለነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እስቲ በእርሶ ላይ ካለፉ አስቸጋሪ ቀናቶች ውስጥ ከዋነኞቹ ንገሩኝ አለቻቸው እሳቸውም ከጣኢፍ አባርረውኝ   ወደ ቀርነል መማዚሎች የሄድኩ ጊዜ ነበር አሉአት  የዛን እለት በደሉ ሲበዛ እጆቼን አንስቼ
✿ጌታዬ ሆይ አልኩኝ ቅሬታዬን ለአንተ አቀርባለሁ የጉልበቴ/የአቅሜንም ማነስ ፡ አንተ ደግሞ የእኔም የተበዳዮች /የደካሞች ጌታ ነህ ወደ ማን ነው የምትተወኝ ወደ ጠላት ነውን እያሰቃየኝ ወዳለው ?
ወይስ ወደ አንተ ጉዳዬን የምትቆጣጠር ወደሆንከው  ጌታዬ በኔ ላይ ተቆጥተህ ካልሆነ ምንም ችግር የለውም አሳቸው እያሉ ነው የአንተ ቁጣ ከሌለበት በደሉ ሁላ ቀላል ነው
የአንተ ይቅርታ ለኔ ከሁሉም ነገር የተሻለ ነው ከዛም ተቀምጠው ዱአቸው ቀጠሉ በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ ሰይዲና ጅብሪል ወለይሂ ሰላም   አንተ ሙሀመድ ሆይ ከኔ ጋር ተራራ መላኢካ አላህ ልኮልህ ይዤልህ መጥቻለሁ ነብያችን ሲናገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ከጅብሪል ውጪ ሌላ መላኢካ ያየሁት ይላሉ  ከዛም የተራራው መላኢካ እነዚህን ሰዎች እነዚህን ሁለት ተራራ ላጣብቅባቸው    ሲላቸው   እሳቸውም ወደፊት ከእነዚህ ሰዎች ውስጥ ላኢላሀ ኢለላህ የሚል እንዲፈጥርልኝ እመኛለሁ ተዋቸው አትንካቸው ብለው መላኢካውን መልሰው ዱአ አደረጉ

ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
" የአለሙ አይነታ የኸልቁ ጨረቃ
   ለአለማት እዘነት ነበሩ ጠበቃ "
በሰለዋት እንበርታ

#ትንሹ አሚር
በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!

@Meba56
#Join
@Meba56
'
ሁሉም ፊቱን ባዞረብህና በተወህ ጊዜ፤
በደከመህና ጭንቀት በበረታብህ ወቅት፤
ወዳጄ ያልከው ሲከዳህ፤ ጓደኛዬ ያልከው ሲርቅህ፤
ዘመዴ ያልከው ሲረሳህ፤
እርሱ አላህ ግን መቼም አይረሳህም!

i۞ ۚ وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّ
❝ ጌታህም ረሺ አይደለም❞

@Meba56
ለይለቱል ጁመዕ

" ሰይዳችን ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ ሙስተጃብ የሆነ ዱዓ ነው "

እሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ ሀሳቡ የሆነ ያሰበውን ነገር ሁሉ ይደርሳል ከሰጋው ነገር ሁሉ ይጠበቃል። ጉዳዮቹ ይሳካሉ ። ህይወቱ ያምራል። ምላሱን አንቀሳቅሶ ሀጃዎቹን ሳይጠይቅ ይሳኩለታል። ሰለዋት ተቀባይነቱ የተረጋገጠ ዱዓ ነው

"ድርባ እና ብልኮ መች ጠፋ እና በሀገር
አላስተኛ አለ እንጂ,የትዝታ ነገር
የናፍቆት ክፋቱ የበደሉ በደል
ሲመሽ ነፍስ ይዘራል ስፈራ ሲደለደል"🥺

ሰ * ላ * ሜ

اللهُمَّ صَلِّ عَلَى حبيب ربي. وطب قلبي مولانا محمد وعلى آله ،،وارزقنا الحُب مع الأدب،،،ويسر لنا الوصول بلا تعب لحضرة حبيبك شريف النسب...

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀

@Meba56
#Join
@Meba56
ሰይዱና ዑስማን (رضي الله عنه) እነዲህ አሉ « አራት ነገሮች ላያቸው /ዟሂራቸው/ ትርፍ ነው ውስጣቸው /ባጢናቸው/ ደግሞ ግዴታ ነው
1· ሷሊሆች ጋር መደብለቅ ትርፍ ነው እነሱን መከተል ደግሞ ግዴታ ነው
2· ቁርአን መቅራት ትርፍ ነው በሱ መስራት ደግሞ ግዴታ ነው
3 · ቀብርን መዘየር ትርፍ ነው ለሱ መዘጋጀት ደግሞ ግዴታ ነው
4 · በሽተኛን መጠየቅ ትርፍ ነው የሱን ኑዛዜ መቀበል ደግሞ ግዴታ ነው።»



@Meba56
#Join
@Meba56
➱ ሞኝ የሞኞች ሁሉ ሞኝ ብሎ ማለት ለዚህ አጭር የዱንያ ሀያት ብሎ አኼራውን የዘነጋ ፧ በዱንያ ብልጭልጭ አኼራውን የሸጠ ሰው ነው::
➱ አራዳ ፥ ብለህ ሰው ብሎ ማለት በዚህ አጭር የዱንያ ቆይታው ዘላለማዊ የአኼራ ሀያቱን የሚያሳምር ፧ በገንዘቡ ፥ በጉልበቱ ፥ በጊዜው ፥ በአፊያው ለአኼራው የሚለፋ ነው::



@Meba56
#Join
@Meba56
#Mwlid_Mubarek😍

#isnyeno👏👏👏

Habibil_Mwla

Faya&Aymu

@Meba56
#Join
@Meba56
የደረቀ ልብ ምሳሌው እንደ ደረቀ ዛፍ ነው። ሁለቱም ለእሳት(ማገዶ እንጂ)ለሌላ አይበጁም።

አላህ እንዲህ ይላል:👇
{......ልቦናዎቻቸው አላህን ከማውሳት የደረቁ የሆኑ ሰዎች ወዮላቸው። እነርሱ ግልፅ ስህተት ውስጥ ናቸው።}
                   አዝ—ዙመር/22📚

አላህ ይጠብቀን!!!

#ሼር

@Meba56

@Meba56
ከመኝታ በፊት ኃጢአታችንን እናብስ

...ከመተኛቱ በፊት ተከታዩን ዚክር ሦስት ጊዜ ላለ ሰው ትልቅ የምህረት ድግስ ተዘጋጅቶለታል።…

«ኃጢኣቱ በዝቶ የባህር ዐረፋ ቢያክልም፣ የዛፎችን ቅጠል ቁጥር ቢያክልም፣ ዓሊጅ (የተሰኘውን አሸዋማ ስፍራ) አሸዋን ቁጥር ቢያክልም፣ የዱንያን ቀናቶች ቁጥር ቢያክልም እንኳን ለኃጢኣቱ ምህረት ያገኛል።» ቱርሙዚ ዘግበውታል
"أستغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه
"
«አስተጝፊሩላሀል‐ዐዚም አል‐ለዚ ላ ኢላሀ ኢል‐ላ ሁወል‐ሐይ‐ዩል‐ቀይ‐ዩም ወአቱቡ ኢለይህ»
===============
ትርጉም: ‐ «ከርሱ በስተቀር በእውነት የሚያመልኩት ጌታ የሌለ የሆነው፣ ታላቅ፣ ህያው እና ሁሉን አስተናባሪ ከሆነው አላህ ምህረትን እከጅላለሁ። ወደርሱም እመለሳለሁ።»

#ሼር
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
https://www.tgoop.com/Meba56
ኢስራእና ሚዕራጅ አሏህ በቦታ ለመግለፅ ማስረጃ አይሆንም
—————————————
————————————

* አንተ ሰማይ ላይ ወጥተህ ጨረቃን ብታይ ጨረቃ ሰማይ ላይ ነው ያለችው የሚል አያስይዝም ምክንያቱም ባህር ላይ ያለ ሰውም ያያታልና። ሰማይ ላይ መውጣትህ ከፍታ የሚሰጥህ ላንተ እንጂ ጨረቃ ላይ ምንም ተፅኖ አይፈጥርም ።

* ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰማይ መውጣታቸው ደረጃን የሰጣቸው ለሳቸው ነው ፣ ቦታ ለርሳቸው እንጂ አሏህ በቦታ መኖሩን አያሳይም

* አሏህ ሱbሃነሁ ወተአላ ነቢዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያነጋገረው ወደ ሰማየ ሰማያት ወስዷቸው ነውና አሏህ ሰማይ ነው ያለው የምንል ከሆነ አሏህ ሙሳን (አ: ሰ) ያናገራቸው ምድር ላይ ነበርና ለምን አሏህ ምድር ላይ ነው አላልንም?


@Meba56
#Join
@Meba56
2025/02/01 07:53:09
Back to Top
HTML Embed Code: