MEDINATUBE Telegram 998
እናቱ የልብስ ስፌት እየሰራች ያሳደገቺዉ አንድ ሰዉ ነበር
እናት ልጇ የሚያስፈልገዉን ብር እየሰጠቺዉ ስራ እንዳይሰራ እየከለከለቺዉ ትምህርቱን በጥሩ ሁኔታ ተምሮ በአሪፍ ዉጤት ተመረወቆ ስራ ለመያዝ በቃ።

ልጁም አላማዉ ከደመወዙ ለእናቱ መስጠት ነበር
ካደረገቺለት ብዙ መልካም ነገሮች ጥቂቱን ብመልስ ብሎ የአላህ ዉሳኔ ቀደመና እናት ሞተች አላህ ይዘንላት
ልጅም በጣም አዝኖ ለረጂም ጊዜ ያለቅስ ነበር …

የሆነ ቀን ታዲያ ለአላህ ቃል ገባ ከደመወዙ ላይ በየወሩ ለእናቱ ሰደቃ የሚሆን ለሚስኪኖችና ለየቲሞች እንደሚሰጥ ሰዉየዉም እናቱ ከሞተች 30 አመታት ቢያልፍትም አንድም ቀን ሱጁድ አርጎ ለእናቱ ዱዓ ሳያደርግላት አልፎት አያውቅም ነበር። የተለያዩ ቦታዎች የዉሀ ጉድጓድ በእናቱ ስም አስቆፍሯል። በተለያዩ መስጅዶችም ዉሃ ማቀዝቀዣ ሳጥኖች አስቀምጦል።

ከእለታት በ አንድ ቀን የሰፈራቸዉ ሰዎች ተሰባስበዉ ማቀዝቀዣ ሳጥን ዉስጥ ዉሀ ሲያስገቡ ይመለከትና በጣም ያዝናል በተለያየ ቦታ ዉሀ ማቀዝቀዣ ሲያስቀምጥ ሰፈራቸዉን በመርሳቱ አዘነ .....

በሀሳብ ዉስጥ እንዳለ የመስጅዱ ኢማም የመሀመድ አባት እያለ ተጣርቶ አጠገቡ መጣና ጀዛከላሁኸይረን አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ ለዉሀዉ ማቀዝቀዣ እናመሰግናለን አሉት

ሰዉየዉም ተገርሞ አረ እኔ አይደለሁም አለ
ኢማሙም ልጅህ ነዉ ያመጣዉ የአባቴ ነዉ ብሎን ነዉ አለ

ልጅም የአባቱን እጅ እየሳመ
አባቴ ተቀበለኝ ላንተ ነይቼ ነዉ የሰጠሁት አጅር እንድታገኝ አላህ ጀነት ያስገባህ

አባትም ገንዘብን ከየት እንዳመጣዉ ጠየቀዉ
ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለህ ከየት አመጣሀዉ አለዉ...?

ከአምስት አመታት በፊት ከምሰጠኝ ላይ ለበአል ከማገኘዉ አጠራቅሜ ላንተ መልካም ነገርን ለማዋል
ነዉ አንተም ለአያቴ መልካም ነገር እንደዋልከዉ ላንተም ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲሆንህ ነዉ

ሱብሐነሏህ

መልካም ነገር ብድር ነዉ ያለዉ እዉነት ተናገረ
በልጆችህ ላይ ይመለስልሀል
ክፍትም ከሆነ ይመልሱልሀል
በርካቶች እንዲያነቡት ሼር አርጉት !!!
ዱንያ እንዳበደርከዉ ትመነዳለህ ጊዜዉ ምንም ቢረዝም!
@medinatube

tgoop.com/MedinaTube/998
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/998

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

6How to manage your Telegram channel? Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” The visual aspect of channels is very critical. In fact, design is the first thing that a potential subscriber pays attention to, even though unconsciously. SUCK Channel Telegram
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American