አባዬ ሾንኬ /ጀዉሀረል ሀይደሪ
የሀገራችን ኢትዬጵያና እስልምና የኢልም ታሪክ ስናስብ የሾንኬዉን ሸህ ጀዉሀረል ሐይደሪ መነሳታቸዉ አይቀሬ ነው ። እንዲሁም በ18ኛዉ ክ/ዘመን ኢስላም በኢትዮጵያ ካፈራቸው ሙስሊም ሙጃሂዶች መካከል አባዬ ሾንኬ ቀዳሚ ናቸው ። ይህ ብቻ ሳይሆን ገጣሚ ጸሐፊ ውብ መሪና ጦረኛ ምርጥ ተምሳሌት ነበሩ።
አላህን የመፍራት ጥግ በርሳቸው ላይ ይነበብ ስለነበር አብዛኛውን ጊዜ ወደ መሬት ዝቅ ብለው ነው የሚሄዱት። መንፈሳዊነታቸው እጅግ ማራኪ ነበር ። ታላላቅ የሐበሻ አሊሞችንም አግኝተዋል። አባየ ሾንኬ በዚህም ምድር ላይ ፍሬያማ ዘር ዘርተው ንፁህ እና ብፁእ ወደሆኑት ምርጥ የሙስሊሞች ስብዕና መለያ ፣ የሱፊይነት ማዕረግ መጎናጸፍያ ፣ ተላብሰዉት በተግባርም አስተምረው ወደ ዘላለማዊ እዉነተኛ የስኬት አለም የተሻገሩ፣ ከአጼ ዮሀንስ ጦረኞች ጋር በመፋለም በሰይፍ አንገት ላንገት የተሞሻለቁ የዒልሙ ንጉስ ፣ የጅሀዱም ጀግና ተቅይ ሱፍይ ናቸው። ( ረሂመሁ'ዓላህ ፣ ወነፈዓና ቢሒም )
ሸህ ጀውሀር የተወለዱት ከአባታቸው ሀይደር አሊ እና ከእናታቸው ሚስከል አምበር በ1837 አ.ል አካባቢ በድሮው ቃሉ አውራጃ በአሁኑ ደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ኮምቦልቻ በልዩ ስሟ 'ጊሰር' በምትባል ስፍራ ነው። በተወለዱበት አካባቢ ቁርአንን በማንበብ ከጨረሱ በኃላ ወደ አቡልፈይድ ሰይዱል ባዕ ሸህ ገታ (ረሂመሁ'ዓላህ) ዘንድ መጡ።የፍቂህ ትምህርት በባቲ አካባቢ ልዩ ስሙ 'ጎጃም'በሚባል ሀሪማ/አምባ/ ላይ ቀርተዋል። በወሎ እና በኢፋት በሚገኙ የእስልምና ማዕከላት በመሽከርከር እውቆቶችን ገበዩ። በዚህ ወቅት በይፋት ወደሚገኙ የእስልምና ማዕከላት 'ኦሲሶ' እና 'ኸይረ ዓምባ' ላይ የዐረበኛ ሰዋሰዉ ህግ ትምህርቶችን በመከታተል እዉቀታቸውን አበልጽገዋል። በይፋት ውስጥም የቆዩበት ጊዜ በትክክል ባይታወቅም ብዙ አመታትን ቆይተው ወደ ወሎ እንደተመለሱ ይነገራል። ከተመለሱ በኃላ እንደገና ወደ ባቲ ጎጃም ተመልሰዋል። ከዚያም 'ድንስር' ተብሎ በሚጠራው አካባቢም ቀርተዋል።
ከአባዬ ሾንኬ አስተማሪዎች በጥቂቱ
- ሸህ ቡሽረል ከሪም ሰይዱል-ባዕ (ገታ)
- ሸህ ቡሽራ ከርበና
- ሸህ አማን ጊሲር/ጉሰይሪ
- ሸህ መሀመድ ሸህ
-ሸህ ሙሀመድ (ኸራምባ/ኢፋት)
-ሸህ ሙሀመድ ጀማሉዲነል አንይ
-ሸህ ኸሊል ነዚል ሞፋ/ደዌ ተጠቃሽ ናቸው።
ሸህ ጀውሃር /አባየ ሾንኬ የቃድሪያን ጦሪቃ ከታላቁ እውቅ አሊምና ሙጃሂድ ሸህ ሙሀመድ ጀማሉዲን አል አንይ 'ሰማኒያን' መዝሐብ ደግሞ ከአሚር ሁሴን አብዱልዋሂድ ኢብን ጌታው አህመድ ጦይብ ተቀብለዋል ። አባዬ ሾንኬ ደዌ ውስጥ ተቀምጠው ኪታብ በሚያቀሩበት ወቅት ወደ ሾንኬ በመምጣት በወቅቱ የሾንኬን ኢማም የነበሩትን ሸህ ዘይኑን እየዘየሩ ይመለሱ እንደነበር ይነገራል።ሸህ ጀውሀር ቢን ሀይደር (ረ.ዓ ) ወደ ሾንኬ ከመጡ በኋላም ሾንክይ፤ ሸህ ሾንኬ ፤ አባዬ ሾንኬ ፤ በሚል መለዮ ስም ይታወቃሉ።
አባዬ ሾንኬ ወደ ሾንኬ መንደር ከመጡ በኃላ በአምባቸው ላይ ከ13 በላይ ትምህርቶችን ማለትም ቁርዓን ተፍሲር፣ ተውሂድ ፣ ፊቅህ ፣ ሀዲስ ፣ ነህው ፣ ሶርፍ ፣ በላገህ ፣ አሩድ ፣ መንጢቅ ወዘተ እንደ ጉድ ያቀሩ ነበር። የቁርአንንና የሀዲስ ጥልቅ እውነታ በመተንተን በዙርያቻው ያሉትን ሁሉ በአንደበታቸው ማርከውና በስብዕናቸው ጠልፈዉ ሾንኬ ላይ አስቀርተዋል። ታላላቅ አሊሞች ከተለያዩ አከባቢ በቁዱስ ቁርዓን ዙርያ አለመግባባት ሲፈጠር የመጨረሻው መፍትሄ አባዬ ሾንኬ ነበሩ።
ኢስላማዊ የትምህርት መስኮችን በአምባቸው ማስተማር ብቻ ሳዬሆን ለጭቆና እጅ የማይሰጡ ፣ ስብዕናቸው ማራኪ አስተሳሰባቸው ምጡቅ ዛሂድ ነበሩ። @medinatube

========❤️ሙሐመድ ﷺ❤️=======
አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከፍጥረታት ሁሉ መርጦ ወድዶ አስወድዶት ሲያበቃ ለፍጥረታት ሁሉ :-
አዋጅ! አዋጅ!ፍቅሬ በመሆኑ ሀቢቢ ብዬዋለሁና እርሱን ሙሐመድን ብቻ አፍቅሩልኝ እርሱም ከማናችሁም በላይ በእውነት አፍቃሪዬ ነውና አፍቅሩልኝ ውደዱልኝ ብሎ ለከውኑ ሲያውጅ እርሱን ለማፍቀር ቀልባቸውን ከፍተው ለትዕዛዙ ከማንም በላይ ውዴታቸውን ያስመሰከሩ ሙዕሚን ተብለው የኢማን ተክሊል አጥልቀው ለዘልአለሙ ከሀቢቡ ጋር ይደሱ ዘንድ የቀኝ ባልተቤቶች ተብለው ጀነተል ማዕዋ ወርሰው ከፍቅራቸው ሀቢቢ ﷺ ጋር እንዳሻቸው ይጫወቱ ዘንድ በደስታ ይዘወትሩ ዘንድ ጀነትን ያወርሳቸዋል።
አዋጁን ሰምተው ባልሰማ አልፈው ልክ እንደ ኢብሊስ እኛ አንተን ከመገዛትና ከመስገድ ውጭ እርሱን ለማፍቀር ግድ የለንም ያሉትን አሳማሚ የጀሀነም ቅጣት ያገኙ ዘንድ ከእውነተኛው ቀጥተኛ መንገድ በመሳታቸው ከሀቢቡ ጠላቶች ጋር መሰብሰቢያቸው ትሆን ዘንድ እዛው ጀሀነም ይወረወራሉ።
'' ........ እኔ ከናቱ ከአባቱ ከሰዉ ሁሉ እርሱ ዘንድ የተወደ ድኩ ካልሆነ አላመናችሁም!'' ሶደቀ ረሱላችን ﷺ
ስለ ነቢዩ ﷺ ሰምቶ ልቡ በፍቅራቸዉ ያልሸፈተ ሙዕሚን እንደሌለ ሁሉ እርሳቸውን ማየት ታድሎ አይቶ ቀልቡ በፍቅራቸዉ ያልተነደፈ እንደሌለ ሁሉ የፍቅራቸውን ነበልባል ይታገስለት ዘንድ ያዜመ የገጠመ ሞልቷል! አሏህ ሱ.ወ እራሱ ፈጥሮስ መች አስቻለውና ''ወኢነከ ለዐላ ኹሉቂን ዐዚም'' አንተ በታላቅ ፀባይ ላይ ነህ! ብሎ መድሆችን ማዲሆችን ፉክክር በሚመስል መልኩ ማን አለ እንደኔ ሀቢቤን የሚያሞግስ ያለነው የሚመስለው።
እስኪ ይህን የሼህ ሀሰን ታጁ ከነቢያችን ﷺ ዘመን ጀምሮ እስከኛ ዘመን ያለውን የማድሆች ታሪክ ተጋበዙልኝ:- @medinatube

"ጀናዛ"
ዝሁር ከተሰገደ በኃላ ጀናዛ እንዳለ ተነግሮ ሰላተል ጀናዛ ለመስገድ ተቆመ። ትላንት ሲስቅ ሲጫወት የነበረ አካል ዛሬ ግን "ጀናዛ" ተብሎ ፊት ለፊት አካሉ ተጋድሟል፣ የከፈኑት ሰዎች እንዳደረጉት እንጅ ሟች ምንም የመሆን ምርጫ የለውም።
አሁን እራሱን የሚያስተካክልበት ጊዜ ላይ አይደለም። ምናልባት ትላንት አልያም ከአመት በፊት ዛሬ በዚህ ቀን አስክሬን ሁኖ ሰዎች ፊት እንደሚቆም ግን ፈጽሞ አያውቅም። በርካታ ህልምና ትልሞቹን በህሊናው መዝግቦ እየታተረ ሲቆይ በድንገት ሞት ከእነዚያ ህልሞቹ እንደሚያናጥበው ፈጽሞ አይገምትም።
በእሱ ዛሬ ውስጥ የኛን ነገ እናያለን፤ ብዙ ብናቅድ፣ ብዙ ብንለፋ በስተመጨረሻ ሁሉኑም ጥለነው ማለፋችን ግን የማይቀር ነው።
ሞት መራር እውነት ነው፣ የኛ አለመዘጋጀት የማያስጨንቀው ነገን ስናቅድ ዛሬ "ጀናዛ" የሚያሰኘን የማይቀር እውነት..!
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው..!
© Yahya Ibnu Nuhe
@medinatube

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ወደ መስጂድ ለመሄድ በሚጠቀሙት መንገድ ላይ ጠብቃ ቆሻሻ የምትወረውርባቸው አንድ አዛውንት ነበረች:: ነብያችን በየቀኑ ወደ መስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች ቆሻሻውን ትደፋባቸዋለች" እርሳቸውም ግን ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ ያልፋሉ:: ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል ።
አንድ ቀን የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በመንገዱ ሲያልፉ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፋባቸው ሴትዮ የለችም" ። ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ ጎረቤቷን ጠየቁ። የሴትየዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ እንደተኛች ነገሯቸው:: የአላህ መልዕክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) ወደ አዛውንቷ ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ። "
ሴትየዋ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀልኝ መጣህ? አለቻቸው። "እርሳቸውም የመጡት ለበቀል ሳይሆን መታመማቸውን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለፁላት::
አዛውንቷ ከመገረሟ የተነሳ መናገር አቃታት። በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር:: "ከዝያም እንዲህ አለች አንተ "እውነተኛ የአላህ መልዕክተኛ መሆንህንና አላህም ጌታ
መሆኑን እመሰክራለሁ:: በማለት እስልምናን ተቀበለች:: ሱብሃነላህ!! እንዲህ ነበሩ ነብያችን እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ እና አዛውንት ህፃን ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይ!!! ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉሏህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 💓
وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ
(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡ 21 --107

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአስር አመት ታዳጊ ሼህ አዲል

#jumea mubarek

🍀“አላህ -【لَعَمْرُكَ】【በእድሜህ እንምላለን】 ብሎ የማለበት እድሜ በቁርኣን ውስጥ የገባው ከውልደታቸው ለሊት ጀምሮ ነው።
☘ ዑመቱም ካለፈው ሕዝብ መለየት የጀመረው ከውልደታቸው ጀምሮ ነው ፥ ይህ ህዝብ በዚህ ውልደት ደረጃ እንዳገኘው ከዚህ በፊት የትኛውም ሕዝብ ደረጃ አላገኘም እስከመች ..?
✨ አላህ ምድርንና በሷ ላይ ያለውን ሁሉ እስከሚወርስ ድረስ የውልደቱ አሻራ በግኝቱ ላይ ጸንቷል ፥ የሙሀመድ ﷺ ውልደት አሻራ ለዚህ ዑመት ደረጃን በማሠጠት እና ከልዑሉ ሩህሩሁ አዛኝ ጌታ በጎነቶችን በማፍሰስ እንዲሁም ከአላህ ራእይ ፣ ከአላህ ድንጋጌ፣ ከአላህ ችሮታ፣ ከአላህ እዝነትና ከአላህ ብርሃን የመተሳሰር ምስጢራት በማቆየት ረገድ ምስጢሯ ይዘዋወራል።”
العلامة الحبيب عمر بن حفيظ

👉👉👉የሸህ አብደሏህ ሀረሪ መርከዝ መውሊድ እንዲህ ባማረና በደመቀ መልኩ ከመከበሩም በላይ ትላልቅ የኢስላም አባቶች ኡለሞች መሻይኮች ተገኝተውበታል!
@medinatube
@medinatube
ያረቢ ከምድር ፈተና ከቀብር ቅጣት አንተው ጠብቀን
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ #ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ! #አንድ ሰው #በቀብር አጠገብ ሲያልፍ ከርሱ ላይ እየተንከባለለ ‘ምነው እንደዚህ ሰው #ሞቼ #በተቀበርኩ’ በማለት ሳይመኝ ይህች ዓለም አታልፍም።ይህን የሚመኘውም #ሃይማኖቱ አሳስቦት #ሳይሆን በዚያ ዘመን የሚኖረው #ፈተናና #መከራ ከብዶት ነው።” (ቡኻሪና ሙስሊም)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “በአላህ እምላለሁ! በናንተ ላይ ድህነትን አልፈራላችሁም። ነገር ግን የምፍራላችሁ ዱኒያ ከናንተ በፊት ለነበሩት ሰዎች ተዘርግታ እንደነበረችው ለናንተም ተዘርግታ ከዚያም እነርሱ እንደተፎካከሩት እናንተም ተፎካክራችሁ እነሱን እንዳጠፋቻቸው እናንተንም እንዳታጠፋችሁ ነው።”

ለእህቱ ሽማግሌ ተላከ
ዓይኔ እያየ እሱን አታገባም አለ ... ተቆጣ .. ወይ እኔን ወንድምሽን አልያም እሱን ምረጪ አላት
ግራ ተጋባች
እጮኛዋን ጠየቀችው
የት ነው ምትተዋወቁት ?
ለረዥም ደቂቃ ዝም አለ
እየጠየቅኩህ ነው የት ነው ምትተዋወቁት ለምን ጠላህ ለምን በዚህ ልክ አመረረብኝ ሐቁን ንገረኝ ?
እኔ አንቺን ማጣት አልፈልግም ... እሱ ሰትሮ የያዘውንም ዓይብ አልገልጥም ... ትናንታችን ጥሩ አልነበረም ... አላህን ምህረት ለምኛለሁ ወደ ጌታዬም ተመልሻለሁ .. አልፈልግም ብለሽ ከተውሽም መርሃባ .. ያንቺ ባል ልሆን የመጣሁት የአሁኑ እኔ ነኝ የትናንቱን ትናንት እኔና እሱ በምንተዋወቅበት ስፍራ ላይ ቀብሬዋለሁ ... ለወንድምሽ ብቻ ይሄንን በይልኝ
#በእኔ'ና_ባንተ_መካከል #አላህ አለ.. አብሽር ብሎሃል በይው።
ይሄን ብሏት ተሰናብቶ ሄደ
እሷም እጮኛዋን መረጠች ... አላህም አላሳፈራትም ትዳሯን በረካ አደረገላት ❤️

☆ረሱላችን💚ﷺላ ይ ሰለዋት በማብዛት ሩህህ🤍ውስጥ ደስታን ፍጠር .. ሰለዋት በማብዛት አላህ ጭንቀቶችን ያስወግዳል ፤ ወንጀሎችን ይምራል ፤ ሰሀብዩ ኡበይ ቢን ከዕብ ረድየላሁ ዐንሁ :- እንግዲያውስ ዱዐዬን እንዳለ እርሶ ላይ ሰለዋት ማውረድ ላድርገው .." ብሎ ለነብያችን ﷺ ሲላቸው ፤እንግዲያውስ ወንጀልህ ይማራል ጭንቀትህ ይወገዳል" ብለው በሽረውታል }.
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
✅ አንድ ሰው በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረዱ ከሚያገኛቸው ጥቅሞች ወስጥ፦
◾️ባስጨነቀው ጉዳይ ላይ አላህ ይበቃዋል
◾️ድህነት ለማንሳት አንዱ ምክንያት ነው
◾️አላህ ሀጃውን እንዲሳካ ያደርግለታል
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
اللــــهم صَـلِّ وَسَـلِّمْ وَبَـارِكْ ؏ سَيِّـدِناםבםב وآلםבםב ﷺ
🩷🧡💛💚💙🩵💜

#ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐#ከእሳት ሰዎች መካከል ሁለት አይነት ሰዎች አሉ እኔ ያላየኋቸው ወደፊት የሚመጡ! አንደኛቸው ለብሰው ያለበሱ (የለበሰቱ ልብስ ሰውነታቸውን የማይሸፍን) አካሄዳ ቸው እና እንቅስቃሲያቸው ወደ ፀያፍ ተግባር ያዘነበሉ፤ ሌሎችንም የሚያሳስቱ ፀጉራቸው ልክ እንደ ግመል ሻኛ የተከመረ ሴቶች ናቸ ው። እንደ ነዚህ አይነቶቹ ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙ ትም፡፡›› 📚 ሙስሊም ዘግበውታል
#ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ #ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ! አንድ ሰው #በቀብር አጠገብ ሲያልፍ ከርሱ ላይ እየተንከባለለ ‘ምነው እንደዚህ ሰው #ሞቼ #በተቀበርኩ’ በማለት ሳይመኝ ይህች ዓለም አታልፍም።ይህን የሚመኘውም ሃይማኖቱ አሳስቦት ሳይሆን በዚያ ዘመን የሚኖረው ፈተናና መከራ ከብዶት ነው።” (ቡኻሪና ሙስሊም
#ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ #ዐዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፍላጎቱንና ስሜታዊ ዝንባሌውን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው ሕይወቱ የሰራ ነው። ሞኝ ተላላና ደካማ ሰው ማለት ደግሞ ራሱን (ወደ ተከለከሉና አጥፊ ወደሆኑ እኩይ ተግባራት በምትመራው ነፍሱ) ስሜታዊ ዝንባሌ ቁጥጥር ሥር አውሎ የዝንባሌው ተከታይ በመሆን (ምህረትና ጸጋውን ያላንዳች ጥረት) በባዶ ተምኔት ከአላህ የሚጠብቅ ሰው ነው።
(ትርሚዚ ዘግበውታል)

እናቱ የልብስ ስፌት እየሰራች ያሳደገቺዉ አንድ ሰዉ ነበር
እናት ልጇ የሚያስፈልገዉን ብር እየሰጠቺዉ ስራ እንዳይሰራ እየከለከለቺዉ ትምህርቱን በጥሩ ሁኔታ ተምሮ በአሪፍ ዉጤት ተመረወቆ ስራ ለመያዝ በቃ።
ልጁም አላማዉ ከደመወዙ ለእናቱ መስጠት ነበር
ካደረገቺለት ብዙ መልካም ነገሮች ጥቂቱን ብመልስ ብሎ የአላህ ዉሳኔ ቀደመና እናት ሞተች አላህ ይዘንላት
ልጅም በጣም አዝኖ ለረጂም ጊዜ ያለቅስ ነበር …
የሆነ ቀን ታዲያ ለአላህ ቃል ገባ ከደመወዙ ላይ በየወሩ ለእናቱ ሰደቃ የሚሆን ለሚስኪኖችና ለየቲሞች እንደሚሰጥ ሰዉየዉም እናቱ ከሞተች 30 አመታት ቢያልፍትም አንድም ቀን ሱጁድ አርጎ ለእናቱ ዱዓ ሳያደርግላት አልፎት አያውቅም ነበር። የተለያዩ ቦታዎች የዉሀ ጉድጓድ በእናቱ ስም አስቆፍሯል። በተለያዩ መስጅዶችም ዉሃ ማቀዝቀዣ ሳጥኖች አስቀምጦል።
ከእለታት በ አንድ ቀን የሰፈራቸዉ ሰዎች ተሰባስበዉ ማቀዝቀዣ ሳጥን ዉስጥ ዉሀ ሲያስገቡ ይመለከትና በጣም ያዝናል በተለያየ ቦታ ዉሀ ማቀዝቀዣ ሲያስቀምጥ ሰፈራቸዉን በመርሳቱ አዘነ .....
በሀሳብ ዉስጥ እንዳለ የመስጅዱ ኢማም የመሀመድ አባት እያለ ተጣርቶ አጠገቡ መጣና ጀዛከላሁኸይረን አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ ለዉሀዉ ማቀዝቀዣ እናመሰግናለን አሉት
ሰዉየዉም ተገርሞ አረ እኔ አይደለሁም አለ
ኢማሙም ልጅህ ነዉ ያመጣዉ የአባቴ ነዉ ብሎን ነዉ አለ
ልጅም የአባቱን እጅ እየሳመ
አባቴ ተቀበለኝ ላንተ ነይቼ ነዉ የሰጠሁት አጅር እንድታገኝ አላህ ጀነት ያስገባህ
አባትም ገንዘብን ከየት እንዳመጣዉ ጠየቀዉ
ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለህ ከየት አመጣሀዉ አለዉ...?
ከአምስት አመታት በፊት ከምሰጠኝ ላይ ለበአል ከማገኘዉ አጠራቅሜ ላንተ መልካም ነገርን ለማዋል
ነዉ አንተም ለአያቴ መልካም ነገር እንደዋልከዉ ላንተም ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲሆንህ ነዉ
ሱብሐነሏህ
መልካም ነገር ብድር ነዉ ያለዉ እዉነት ተናገረ
በልጆችህ ላይ ይመለስልሀል
ክፍትም ከሆነ ይመልሱልሀል
በርካቶች እንዲያነቡት ሼር አርጉት !!!
ዱንያ እንዳበደርከዉ ትመነዳለህ ጊዜዉ ምንም ቢረዝም!