Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መውሊድ ላይ ኢሽቅ ብቻ አይደለም ወዳጄ!
የተጣላኸውን ያስከፋኽን አውፍ ምንባባልበትም ጭምር እንጂ😍
@MEDINATUBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከቀደሙት መድሆች || አዲስ ከቨር በሷሊህ ሙሀመድ New Old Menzma Cover Sualih muhammed ​⁠@medinatube
ዳና .....በ1ጀምበር 2 ጠሃይ

     የ2 የሐበሻ ሸምስይ ሙሐመድይ መደድ ገንባሪዎች ኸልዋ

በሳር ጎጆ የሚታየው የገንደጎራው ሳተኔ የዘቡራው ሰይድ ጫሌ የኢባዳ ኸልዋ ነው

መገን ጎረቤቱ!  ከሰሜን ኑር ቀባብሶ ወርዶ ደቡብ ላይ ያስገበየው

አቡ ሙሐመድ ሱልጣን ቀጥበርዩ ሳዳተል ኪራሙ!
      2ቱም ኸልዋዎች ፈርሰው ታድሰዋል ' የገረመኝ የቀጥበርዩ ኸልዋ የኺድማ ክፍል መሆኑ ነው....ሩህ ትላለች" አደብ ጥሼ ገብቼ  ረክዐተይን ልስገድ ወይስ  በሩቁ ሰላምታዬ ይብቃኝ?'
 
     አይ ረሱለላሁ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ያንን ሁላ ጭፍራ የከመለው ቀላሴው የአንይ ልጅ ከሙስጦፋው ክንድ ተውሶ እንጂ እንዴት ቻለው ' ሰይዲ ያ ዐሩሰ ዳና
        

ኦሆሆይ ብዙ ነበር ሚያስብለው ግርግሩ አልተመቸም 
        መገን አህመድ የዳናው ሙሽራ የዘረኝነትን ሆሳ አይኑን ያጠፋው ቀላሴ....ቀጥበርዩ  የመተናነስ ውቅያኖስ ነበሩ    ነገር ዐለማቸው ኻዲም መስሎ መቅረብ ነው'' የምርም ኻዲም የምርም ሰይድ
          በውስጥዎ የደበቁትን የማዕሪፋ ጀበል ቢያዩት ጫልዪ በአቡል ጀበል መሃባ ተያዙ ' ተላቅሰው ከዳና ዐለም እስኪለያዩ ድረስ  'ጦይባን ተፈጋፈጉ
   
           እንዲህ ነው የኢማን ብርሌ እንዲህ ነው የማወቅ ጥጉ

ሳያንስ ያንዱ እድያ ተጎራ ተገደል     ያሉት ከጎረቤትዎ ጀምረው ነው ብንለውሳ?

        መውሊዱል ሙከረም!

ሰላም ይድረሶት ሆዴ
@medinatube
Forwarded from አህለል ረመዳን🌙
🤍ቁርዐንን ጨምሮ ሁሉን በአንድ የያዘውን ሁለገብ ቻናላችንን ተጋበዙልኝ 🕌

🚫ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🚫
- የዓሪፎቹ ግብና የተስፋቸው ዒላማ ሰይዳችን ሙሀመድንﷺ ራሳቸውን ማየት ነው ዛታቸው ፊትለፊታቸው ላይ ከተገኘች ወደ እውቀትም ሆነ ወደሌላ አይዞሩም ምክንያቱም እውቀት ከራሳቸው ብርሃኖች የተወሰደ ስለሆነ ፥ አካላቸው በተሰወረ ጊዜ በብርሃኖቹ አማካኝነት ወደርሳቸው ለመድረስ በብርሃኖቹ ይንጠለጠላሉ ፤ ራሳቸው በተጣዱ ጊዜ መዳረሻዎቹ ይ‘ተዋሉ ወደስዎ አትኩሮት ለማድረግ ይገደዳሉ ልቦችም ወደዛቱ ይቀለበሳሉ
አንድ ሰው ፦(ወደሙሀመዳዊው ዛት) ፣መዞር የሚቻለው በምንድነው? በማለት ጠየቀ
እርሳቸውም፦ በሦስት ነገሮች አሉ ፡ አላህﷻ የሰጠው ነገራቶችን በመውደድ ፣ በማተለቅ እና በማድነቅ
ሴቶቹ በሰይዲና ዩሱፍ፦ 【حَٰشَ لِلَّهِ مَا هَٰذَا بَشَرًا】-【..አላህም ጥራት ይገባው። ይህ ሰው አይደለም።】 ያሉ ከሆነ ዓሪፎቹ በግኝቱ አይነታﷺ ላይ ምን ይሉ ይሆን?-

سيدي عبد العزيز الدباغ -رضي الله عنه-
@medinatube
#እንዴት_አስቻለክ_አንተዬ_?
ዱንያን ያለ ሀድራ ያለ ዊላዳቸው መኖር እንዴትስ ዘለከው እስታሁን?

ለኖሩልክ ላንተ ሲሉ ለተንገላቱ ለደሙልክ ሌት ከቀን ላነቡልክ ጊዜህን መኖር የዘነጋክ መገኘትክ በማን ሆነና?

እነሱ ዘንግተክ የሰመጥክበትን ዱንያ አላህ የኸለቀው ለማን ሆነና አላህ እነሱን መፍጠር ባይፈልግ ኖሮ> ዱንያ ሚባል ሀገር ባልኖረ ነበር ::

እነ ነቢ ሙሳ ከሊሙላህ ሆነው እንኳ ኡመቱ ልሁን ብለው አላህን የተማፀኑት ለምን ሆነና ንቃ ወንድሜ ታለህበት ጭቃ መንጥቀህ ውጣ በዊላደው ተደሰት😊

አላህ ሰይዲና አደምን የተፈጠሩበትን ቀን ጁማ ብሎ የሳምንቱ ምርጥ ቀንና ኢድ አረገልን ተጀነት ተባረውኮ በነብዬ ሸፍአ ምልጃ ጠይቀው ነው ወደጀነት የተመለሱ

🌍ዐለሙ ሹም አሽረፈል ኸልቅ👑 የተኸለቁበትን ቀን ደሞ እስቲ አስበው አንተዬ ብዕሬን አጨርስ ወተት ነጭ ነው አይባል የታወቀ ነገር ነውና😕

ሼህ ሚስባህ ዳና እንዲህ ይሉ ነበር
👉ህይወት ያለ ሀድራ ሞት ነው። ሀድራን ያላየ በሀድራ ያልተገበያየ ለሳቸው እንደ መይት ነበር
👇
ሙሂቦች ያዩትን እናንተም ባያችሁ
ትጋልቡ ነበር ሀድራ በቀልባችሁ
ትደልቁ ነበር ላሎ እየመታችሁ
አልሸሽጋችሁም እኔ ልምከራችሁ
ሀድራን ታላያችሁ መቼም መይት ናችሁ
በአራት ተክቢራ ይሰገድባችሁ፥ ይላሉ።🙌

💚ረቢ ነው ነቃ ነቃ እንበል እሰይ ነቢ🔥😊
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ዐላ ሀቢቢና ሙሀመድ💚💚💚
@medinatube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘቢሞላ ሀድራ ላይ ማን እንደሚያሳሽቅ አያቹ😍!
@MedinaTube
Forwarded from አህለል ረመዳን🌙
እህቴ ቁርዐን የመቅራት ፍላጎት ኖሮሽ ግን ሁኔታዎች አልተመቻቹልሽም

አሪፍ መፍትሄ አለን join ብለሽ የፈለግሽውን በአንድ ቋት ታገኛለሽ🥳
Medina Tube || መዲና ቲዩብ
Photo
ዳኖች ሲወደሱ ራህመት ይውረድ

የነቢ ዘይኔው ሙሂቡ ጌታው ሚስባህ ዳንዩል አወልን ሲመድሁ እንዲህ አሉ
"
የዳናው ሙሽራ አይደለም እንደሰው
እኔም ለበረካው ጥቂት ላወድሰው
ዲኑ አሮጌ ነበር እሱነው ያደሰው
ቢስሚላሂ ብሎ የጁ ላይ ቀደሰው
የነፍስያን ቁንዲ ባውራድ ያፈረሰው

ሰላም አለይኩም ያ አሩሰ ዳና
ሺሊላህ ሰይዲ ዱስቱር ሰይዲና

ጦሃራቸው የሩህ ሰላሙ ' 100 አመት ያሳለፈው የአውራድ ዝመራ ለጆሮ ሲገራ ድካም እየተረሳ ቀልብ ይነወራል - ዱንያ እየተናቀች አኺራ ይታወሳል' ቀልብ አየተቆጨ ለንሰሃ ይነሳል .....የአላህ ዚክር ከእርስዎ የስሙት መታደላቸው

ከአይናቸው ከራቁ በኋላ ናፍቆት ሰፈረባቸውና እንዲህ ቀጠሉት
"እኔም እንደገና ልቤን አላወሰው
አብሮኝ እንዳልኖርኩት እንዳላየሁት ሰው
ተቅዋና ማዕሪፋን ሁሉን እሚያለብሰው
ሸቃዋን ለማበስ ፊቱን እሚያብሰው*
ቀልቤ ሞቶ ነበር እሱ ቀሰቀሰው

* የዳንዪ መጅሊስ ላይ እድለቢስነት የለም አሉ ' የጦይባው ሙስጦፋ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲሾሙኣቸው " በል እንግዲህ እርዝ አልብስ' በኑር ቀልስ 'ሸቃዋ'ብስ ' ድሃን አንግስ 'ኩሩን አፍልስ " ብለው ነው
ቀልቡ የጨለመችዋን ሲያዩት ግንባርዎን በነጭ ጨርቅ እብስ ያደርጋሉ ' የነፍስያን ጭቃ እንደላበት ጠርገው ፈገግ እያሉ አይንዎን ይሰብራሉ ' የታበሰለት ሰው የኢማን ሸማ ደራርቦ ይነሳ ነበር ' እንዲህ ነው ከራማ ማለት።

ሓድራ ላይ እዝነት ያሸንፍዎታል እንባዎ ቅርብ ነው ' የነቢ መድህ ሊቃእ ላይ ማንንም ተቆጥተው አያዉቁም ይባላል ' የመስጂድ ወእዝ ላይ ደግሞ ሌላ ሆነው አንበሳ መስለው ' የሒክማ ጅረት ያፈልቃሉ' ለሙሪድ ሲሆን ይበረታሉ ' አጅነብይ ሴት የማየትን ከባድነት ሲያወሩ ተንጫሮ እራሱን ስቶ የሚወድቅ ታይቱኣል ' 'ያንን ወቅት ጌቶቹን ቀና ብሎ እሚያይ አለን? ይላሉ ዳና ላይ

የሸምሲከ ጣሊዑ ቀላሚ ' ጎሮችም እንዲህ አወደሱኣቸው

'የዳናው ጀማሪ ፊተኛው ጠሩሁ
በብዙ መንዙማ እጅህ ሸለሙሁ
የሐበሻ ሓድራ መዝጊያ አረጉሁ
ባላህ ስም ለጥቆ አንቱን መረጡሁ
እጅየን ያዙኝ አሉህ ቀርበው እያዩሁ
አላሁመ ሶሊ አላ ሙሐመዴ
እንዴት ነሁ ምነው ባየነሁ

እኛም ባናየዎት ያዩት ነገሩን
ጥቂት ወሬም አደል በብዙ ሰማን
ከራማዎ ቀስቃሽ ቀልቡ የሞተን*
እንዳንቱ ሙዕጂዛ የረዱበት ዲን
በጭፍራ በአውራድ የማረኩልሁ እንዴት ነሁ......

* "ከራማ ማለት የሞተ ቀልብን ማስነሳት እንጂ በአየር መብረር እና ወሃን መራመድ አይደለም' ይኸኘውማ ምኑ ይደንቃል" ብለው የሱፊያዎቹን የሱሉክ ቃኖና ያስቀመጡት ዳንዩል አወል ቀደሰላሁ ሲረሁል አዚይዝ

ከበርካቸው ይደረሰን

ሰላም ይድረሶት ሆዴ
@medinatube
#ዘምዘም_ባንክ_ሸሆቹ_ላይ_ያደረገው_ዘረፋ?
ሸይኽ ሙሀመድ ዩሱፍ የሀነፍይ መዝሀብ expert ታላቅ ዓሊም ናቸው። ለበርካታ አመታት በማስተማር ሀያታቸውን ለዲን የሰጡ የዲን ኻዲም ናቸው። ወራሪዎች የኮቻን መጅሊስ ለመውረር ያደረጉትን ሙከራ በከይዘራ ድጋፍ ኻሊድ መስጂድ እየተመላለሱ እያደሩ ጭምር ያከሸፉ ሙጃሂድ ናቸው። የጀሊሉ ቀደር ሆነና ወራሪዎች ተሳካቶላቸው መጅሊስና መስጂድ ነጠቁ።

የአህለ ሱናው መጅሊስ ድጋፍ ብትሆናቸው ብሎ 3ሺ 500 አካባቢ ደመወዝ አድርጎላቸው ነበር። ወራሪው መጅሊስ ይህንን ደመወዝ በማስቀጠል ሸሆችን ለimage building እጠቀምባቸዋለሁ ብሎ ተደጋጋሚ ሙከራ ቢያደርግም ሸሆቹ የሚበገሩ አልሆኑም። መሽጎጥጎጥ መፍራት መበገር ሳይሆን ፍሙን እሳት መጨበጥን መረጡ።

ሰሞኑን ደመወዛቸውን ለመውሰድ ዘምዘም ባንክ ይሄዳሉ። bank officeሩም ከመጅሊሱ ጋር ላስማማችሁ ካልሆነ ደመወዝዎ ይቋረጣል ብላ ብላ ብሎ ያስፈራራል ሸሆቹም እምቢ ይላሉ። ገንዘቡን ተቀብለው ከወጡ በኋላ ተከትሎ በመጨቅጨቅ ብሩን ወስዶባቸዋል።እነዚህ ሰዎች ነውር ጌጣቸው፤ ብልግና ስራቸው መሆኑ ይታወቃልና የሚገርም አይደለም።

የመሻይኽ ወዳጆች ለተባረሩ ደመወዛቸው ለታገደባቸው በቀጣይ ለታሰበላቸው(ሸይኽ አርዲና አገር፣ ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ጀዕፈር ና ሸይኽ ጀማል ሲራጅ) መሻይኾቻችን ቋሚ ድጋፍ ለማድረግ እንዘጋጅ። "ሲርባቸው ወደ እኛ ይመጣሉ" የሚለውን የውሀ*ብያ ንቀት ገደል እንክተት!
Husien
@medinatube
🥀🥰መውሊድ አወጣለሁ - እስካለሁ በሕይወት
ልጄን እተካለሁ - እኔ እንኳ ብሞት💞👌
@medinatube
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!

የታላቁና ቀደምቱ ጀማ ንጉስ ሐሪማ 5ኛው ኸሊፋ ሐጂ ሙሐመድ ዑስማን ወደ አኺራ ተሻግረዋል!

ያአሏህ!ከፍ ባለው ጀነት ባማረው መንደር ከነቢያችን ﷺ ጋር የሚኖሩ ያድርጋቸው የኔ አባት አሚንን🤲🤲
@medinatube
ያአሏህ ትላልቆቹ አለቁብን 😭😭😭😭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ8ቱ ጀነት አማርጠሽ በፈለግሽው ግቢ ከሚባሉ ሴቶች መሀል አንዷ ♦️ የባሏን ሀቅ የምትወጣና ባሏ የመሠከረላት ሴት ናት♦️❤️ እህቴ ሆይ አደራ በባልሽ ሀቅ ላይ ቸልተኛ አትሁኝ!!! አሏህ ያስረዳን | By @medinatube
2024/11/23 17:47:06
Back to Top
HTML Embed Code: